#zaramedia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/s...
    gofund.me/6229...
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Комментарии • 79

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  3 месяца назад +2

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @yohanesnigussie6032
    @yohanesnigussie6032 3 месяца назад +8

    በትክክል እኔ እራሴ ማንነቲን አገኘሁ ከብዙ ጓደኞቼ ጋር በትግራይ ጦርነት ምክንያት ተጣልቻለሁ ዛሬ ግን ይቅር በለን ብለዋል ። በአባቴ ትግሬ በመሁኔ ዛሬ ኩራት ይሰማኛል። i proud by tagaru .

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 3 месяца назад +4

    ተመሳሳይ ለቅሶ በተደጋጋሚ ማልቀስ እዉነቱን አይቀይረውም።ትግራይ ውስጥ ጀኖሳይድ አልተፈፀመም።
    በቁም ነገር ጦርነት ጭረህ ስትሸነፍ ጀኖሳይድ ነው አይባልም።አንብቡ።ያው እናንተ ከሰገጣችሁ አትነቅሉም።

    • @abryetewelde8215
      @abryetewelde8215 3 месяца назад +1

      የጊዜ ጉዳይ እንጂ ፍርዳቹ ታገኛላቹ

    • @yonaszewdu9130
      @yonaszewdu9130 3 месяца назад

      No worries, the international community will investigate that and already the hearing process is in progress in Canada and Australia... until then shut your stinky mouth.

  • @EmanSulitan
    @EmanSulitan 3 месяца назад +3

    ለወንድም ስታሊን የሚያቀርባዉ ጥያቄ በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያን እየመራሁ ነኝ የሚለዉ ዘራኛ፣ቀመኛ፣ ዘራፍ፣ቃጠፊ፣ ጫፍጫፍ፣አዉደሚ፣ጋደይ፣አፋናቃይ ግለሳብ ሁለቱ ብሄሮች አንድ ሆነዉና አቅም ፈጥራዉ እንደይታጋሉት የግጭት አጀንደ እየሳጣቻዉ እንዳሆና ግልፅ ነዉ።ይህ ሰዉዬ በተለይ በአሁኑ ሰአት ከወልቃይትና ራያ መሬት ጋር በተያያዛ የለዉን ችግር በህግ አግባብ ከማፍታት ይልቅ፣መሀል ለይ ቆሞ ለሁሉቱም ህዝቦች የግጭት አጀንደ እየፋባራካ እርስ ባርሳቸዉ እንድጋደደሉ እየሠራ ስለሆነ የሁለቱም ህዝቦች ምሁራን፣ የሚዲያ በለሙያዎችና የተለያዩ ታዋቂ የማህባራሳቡ አንቂዎች አካባቢዉ ማንን እንደሚመለካት ስለሚያዉቁ ቦታዉ የአማራም ይሁን፣ የትግራይም ይሁን ችግሩን በሠለማዊ ድርድር ጫርሳዉ ከአካባቢዉ የተፈነቃለዉ የአማራም ሆነ የትግራይ ህዝብ በአማራም ሆነ በትግራይ አስታደደር ሥር ሆኖ በሠለም እንድኖር መሥራት አለባችሁ እንጅ፣ እንድሁ እየተነቆሩ የሚቃጥሉ ከሆነ ለዝህ ለሀገር አፍራሹ ጠ/ሚር ለሚባል ግለሳብ የመፈንጭያ ሜደ ማስፋት ነዉ። ይህ ሳይሆን ቢቀር ግን አብይ አህመድ አንዴ ከአማራ ጎን፣በመሆን ትግራይን ስያስወጋ፣ ሌላ ጊዜ ከትግራይ ህዝብ ጎን ሆኖ አማራን እያስወጋ በሁለቱ ህዝብ መካካል ቁመር እየተጫወተ የእነሱን አቅም ሽባ በመድራግ የራሱን ብሄር የበለይነት ይጋናባል፣በስልጠኑ ለይ የለታቃናቃኝ ንጉስ ሆኖ ይቆያል። ስለሆነም ይህንን አዉቃችሁ ችግራችሁን በሠለም ድርድር ፈትታችሁና አንድ ሆናችሁ የጋራ ጠለታችሁን መስወጋድ አለባችሁ።

  • @AberaAbate-pg7nd
    @AberaAbate-pg7nd 3 месяца назад +1

    ኑርልን ያአማራ ባዳ ከአብይ ጎን ሁኖ እያስጨፈጨፈን አተ ግን እዉነቱን ይዘህ አድነትን በመስበክ ኢትዩጲያዊነትክን በማስበለጥ ከትግራይዩ ጦርነት ጀምረህ አድነትን በመስበክ እስካሁን አለህ እድሜና ጤና ይስጥልንንንንን🙏🙏🙏❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @GatachewYemen
    @GatachewYemen 3 месяца назад +1

    አታጨብጭቡ በርሃብ ፍትህ በሚያጣው በትግራይ ህዝብ ተደራሸነትእን አሰፍ ዛሬም ጥላቻቸውን የቀጠሉበት የአማራ አይሎች ክፍታቸውን ጥግ ለትግራይ ህዝብ ነቅቶ በአሰተሳሰብም በየትኛውም መንገድ ተደራሸ ለሞን ብትሰራ

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 3 месяца назад +1

    ትግሬነቱን የማያቅ ትግሬ ነበረ? ስንተዋወቅ እስታሊን?

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 3 месяца назад

    ስታሊንየ በምን ቃላት ልግለፅህ ስትመቸኝ እኮ እነመሬን እነ አሰግድን ነው የሚቀበሏቸው😃😃😃 ይመችህ አቦ ይሄ ቀቀዳዳ ጀኔራል ነው እንዴ ይሄ ሴታሴት ነው አስመሳይ ቆሻሻ ነው። አበባው የሚባል ውሻ።

  • @almaztesfay6888
    @almaztesfay6888 3 месяца назад

    እኔ አንዷ ነኝ በዚች አጭር ጊዜ ማንነቴን አግንቻለሁ ከራሴም አልፎ ልጆቼ ዚሩያዬ የነበሩ ዘመዶቼ ጓዶኞቼ ሁሉም ትግኛ አይችሉም ግን አሁን ተጋሩ ሆነዋል
    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው❤

  • @barcoteabenet1511
    @barcoteabenet1511 3 месяца назад

    ሶፊያን መሃመድ የሚባለው አለ በሂወት እስታሊን የት ቦታ እንደሚሰራ ሊጠና ይገባል በደንብ ክትትል ያስፈልገዋል እህህህህ ያ ሹቺው እያለ ሲያስገድል የነበረው ነው አይደል

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 3 месяца назад

    ሀውዜን ላይ ተማሪዎችን በድሮን የጭፍጨፋው አብይ አህመድን ምነው ረሳኻው 😂😂😂 10 ጊዜ እኮነው አብይ አህመድ ትግራይ ላይ ድሮን የጣለው አይ እስታሊን

  • @WediTigray-ix5gp
    @WediTigray-ix5gp 3 месяца назад

    ይሀ ኬረራም ተስፋ የቆረጠ ስለ ሆነ ኣይያዝለትም በሽታው ነው እያቀዠቀዠው ያለው እንጂ ኣበባው ኣቅሙን ይታወቃል ይህ ሽንታም ኤዲሳም

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 3 месяца назад +5

    ትክክለኛ የህዝብ ሚዲያ ዛራ ሚዲያ ነው

  • @KemalAwel-l7e
    @KemalAwel-l7e 3 месяца назад +2

    100% ትክክ ነህ በልጆቻችን ያየነዉ ነዉ

  • @AssefaTsega-g7g
    @AssefaTsega-g7g 3 месяца назад +3

    ህወሀት አዪዘርፍም ህወሀት አዪገድልም ህወሀት የአማራን ህፃናትንና እናቶችን አልገደለም እዉነቱ ግን ህወሀት ሁሉንም ወንጀል ፅሟል ዪሄንን አትናገርም

    • @abryetewelde8215
      @abryetewelde8215 3 месяца назад +1

      ህወሓት እንዲህ ኣይነት ፀያፍ ተግባር የለዉም የጥላቻህ ብዛት እንጂ

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 3 месяца назад

    ለእውነት ለፍትህ ድስታሊን እኔ አምሀራነኝ ሚዛናዊ ስለሆንክ ዘወትር ተከታታተይ ነኝ❤

  • @ShumeXTube
    @ShumeXTube 3 месяца назад

    ስታልን ለቁመፅመፅ ኣይትበል መከላከያ፦
    *ኣብ ትግራይ ፋብርካታት ኣይተቃፀሉን ?
    *ሰባት ረሽኖም ናብ ባሕሪ ተከዘ፣ብፀድፊ ኣይተሰደዱን?
    *ኣብ ትግራይ 360 degree seige ኣይተፈፀመን?
    *ኣብ ትግራይ ብናይ ወፃኢ ሃገር ኣይተጨፍጨፈን ?
    *አብይን ኣበባውን ዝመስከሩላ ማ አምሓራ ምስ ትግራይ ኣይጋነይን።መቐለ በሻሻ ፣ኣልመዳ፣ውቅሮ ፣ዓዲግራት ወድመዋል ።ግደፍ!
    ኣብ ኣምሓራ ግን ኣይተገበረን።

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 3 месяца назад

    የኦሮሞን ልዩ ሀይል ገብቷል አማራ ያው እየቀመሰ ቢመለስም

  • @AssefaTsega-g7g
    @AssefaTsega-g7g 3 месяца назад

    ታሪካዊና ምርጥ ሚድያ ነዉ የሚያበሳጨዉ ግን አማራ ጠል መሆኑ ነዉ የአማራ ሙሁር እኮ የስነልቦና ቀዉስ ያለበት ነዉ የሚያሳዝነዉ የአማራ ኤሊት እያላችሁ የአማራን ህዝብ ታብጠለጥላላችሁ

  • @YA2O23
    @YA2O23 3 месяца назад +2

    Stalin zara media number one!!

  • @AberaAbate-pg7nd
    @AberaAbate-pg7nd 3 месяца назад

    ልክነህ የገጠሩ ሰዉ ዱርየዉ መግስት እራሱ ነዉ ሲወር ነበረ

  • @wondifrawendale1077
    @wondifrawendale1077 3 месяца назад +3

    እናመሰግናለን ስታሊን ከብዙዎች አማራነን ባይ ሚዲያዎች አንተ ትሻላለህ

  • @FishaFitsum
    @FishaFitsum 3 месяца назад +1

    Dem,nutsuhan,tegaru,yifaredachuwal❤

  • @martabekit
    @martabekit 3 месяца назад

    stalin jigna ms hgdef erki entegeru TPLF nezom ab lieli tegaru geben zfexemu merahti federal hizka nab hgi mkrabom mtekaele neru, nay edom krekbu nhzbi tgray ab xelmat axiyom zchefchefu chekanat ketelti eyom

  • @eperemayaana4839
    @eperemayaana4839 3 месяца назад

    አቤት ቀደዳ???ስታሊን ስትቀደድ ለነገ አትልም

  • @yonasberhe6284
    @yonasberhe6284 3 месяца назад

    Stalin can you bring their pictures and every one can see those criminals?

  • @MohammedMussa-e5t
    @MohammedMussa-e5t 3 месяца назад +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tigrayarmy2293
    @tigrayarmy2293 3 месяца назад +2

    The Tigray People must never forget the genociders Amhara Eritreans Ethiopian who killed 1 million innocent defenseless Tigray People.

    • @sophiemicheal5059
      @sophiemicheal5059 3 месяца назад

      It’s TPLF fault! Let’s preach peace for all its ethnicity!

    • @tigrayarmy2293
      @tigrayarmy2293 3 месяца назад

      @@sophiemicheal5059 :we can't preach peace without holding the genociders accountable for thier crimes on innocent defenseless Tigray People.

    • @sophiemicheal5059
      @sophiemicheal5059 3 месяца назад

      @@tigrayarmy2293 you can hold TPLF accountable then!

    • @tigrayarmy2293
      @tigrayarmy2293 3 месяца назад

      @@sophiemicheal5059 : Woyane Leaders fault is given power to the enemies & they will face the Tigray People Soon.But the genociders must be held accountable.

    • @sophiemicheal5059
      @sophiemicheal5059 3 месяца назад

      @@tigrayarmy2293 it’s all woyane fault! Wake up there is no genocide against Tigray! You fought against everyone for nothing TPLF is mafia the just need power which will never happen again! Where are they now! When Tigray ppl starving?

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 3 месяца назад

    Ende amahra actviste menamen belew telatu ersu new betam endamhara yersu yetemarku ngn yemilu beyemideayw miyakneknu endenzi ayente asafri alayehum yersun wendm mibla lehodu yadru newrgnoch nachew

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 3 месяца назад

    ክንድው ገዙ ሞት ይሻላል ውርደት

  • @StehaiGebreselassie
    @StehaiGebreselassie 3 месяца назад

    Meseretelmat alawedemum alzerefum setoch be amara aldeferum..Ye tigrai hzb taito yemayawk gf tesertewal.

  • @yemanekidane9147
    @yemanekidane9147 3 месяца назад +1

    💊💊💊👍👌👌👌👏👏👏

  • @meshnet9106
    @meshnet9106 3 месяца назад

    Where is the one second to none? Abbey Ahmed?

  • @StehaiGebreselassie
    @StehaiGebreselassie 3 месяца назад

    Tigrai kalanesu were aytaftlachewm

  • @chicago9458
    @chicago9458 3 месяца назад

    ትውልድ ዘር ይቆጥራል አሁንም ያበደ

  • @MohammedMussa-e5t
    @MohammedMussa-e5t 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @GebrekirstosGebremichale
    @GebrekirstosGebremichale 3 месяца назад

    ትግራይ ገና ዘይውዳእ ሐፍታም ዐዲ እያ

  • @GetyeBantayehu-q2k
    @GetyeBantayehu-q2k 3 месяца назад

    atafrim lemin aladeregem eyalk new

  • @meme-pf1xf
    @meme-pf1xf 3 месяца назад

    Definitely correct what you said

  • @unknownUnknown-lv9gb
    @unknownUnknown-lv9gb 3 месяца назад

    ስታሊን ጅግና ተቃላሳይ

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @kidegaim5741
    @kidegaim5741 3 месяца назад

    stalin great man ever i saw in life , keep going bro..

  • @kidane6417
    @kidane6417 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @axamsam490
    @axamsam490 3 месяца назад

    You are smart and humble

  • @danayitmeretab-wz9do
    @danayitmeretab-wz9do 3 месяца назад

    ስታልን ጂግናው

  • @yasinwediraya2028
    @yasinwediraya2028 3 месяца назад

    ቦቅቧቃዎች በላቸው

  • @MosMoj
    @MosMoj 3 месяца назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍😂😁😄

  • @aliatota
    @aliatota 3 месяца назад

    junta fano

  • @AsterLeges-x1j
    @AsterLeges-x1j 3 месяца назад

    Estalen gegnana

  • @TsegazeabTesfay
    @TsegazeabTesfay 3 месяца назад

    Berta

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 3 месяца назад +1

    ወያኔስ በጭና በማይካድራ ለጨፈጨፈው ተጠያቂነት የለም

  • @tigrayarmy2293
    @tigrayarmy2293 3 месяца назад +1

    Why did the coward Woyane Leaders released the genociders military leaders in Tigray??

  • @tgebre1969
    @tgebre1969 3 месяца назад

    የአንደርታው ስታሊን አለ ዶ\ር ዳኝቸው ምን አስተያየት አለህ ።
    የእንደርታው የአዲግራቱ ስታሊን

  • @RedaeKalayu
    @RedaeKalayu 3 месяца назад

    ለምንድ ነው ግን
    የኣማራ ነገር የሚታነሳ

    • @selamnkulu2541
      @selamnkulu2541 3 месяца назад

      እንዴት ነው የጀኖሳይድ ዝርዝር ውስጥ የኦሮምያ አያቱላዋችና አብይ አይጠሩምሳ? አዛዥ ትቶ ታዛዥ: ጥናቱ ከታች ወደላይ ነው እንዴ የሚነግረን?