የቆሰለ ፍቅር ክፍል 141 | Yeqosele Fikir episode 141

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 410

  • @ዙዙነኝ-ረ3ሐ
    @ዙዙነኝ-ረ3ሐ 9 месяцев назад +218

    ራሞ በዚህ ይለቀቅ የምትሉ ሀሪፍ ድራማ ነዉ 🖐️🖐️

  • @emaema-dv7cj
    @emaema-dv7cj 9 месяцев назад +47

    ደቂ ሪመይ እንኳዕ ንኣክሱም ፅዮን ክብረ ባዓል ብሰላም ኣብፀሓኩም ❤❤❤❤

  • @amarech1945
    @amarech1945 9 месяцев назад +71

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለፅዮን ማሪያም አመታዊ ክብር በዓል 🙏

  • @kalkidanmengstu2516
    @kalkidanmengstu2516 9 месяцев назад +95

    ነገ እኮ ህዳር 21 ፅዮን ማርያም ናት
    እንኳን አደረሣችሁ አደረሰን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @missmall9350
      @missmall9350 9 месяцев назад

      እና ምን ይጠበስ

    • @kalkidanmengstu2516
      @kalkidanmengstu2516 9 месяцев назад

      @@missmall9350 ለአንቺ ወይም ላንተ አይመለከትህም እሽ

    • @Kal-yk9sh
      @Kal-yk9sh 9 месяцев назад +1

      አሜን❤🥰👏👏እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰🥰

    • @ተመስገንአምላክየ
      @ተመስገንአምላክየ 9 месяцев назад +1

      ኣሜን ፫ 👏✝️👏እንኳዕ ሕብረ አብፅሐና 👏✝️👏🌻🌻🌹🌹

    • @user-iz7ot5uw5r
      @user-iz7ot5uw5r 9 месяцев назад +1

      አሜን❤❤

  • @yebitgraweyti8489
    @yebitgraweyti8489 9 месяцев назад +27

    ውድ የኦርቶዶኽስ እምነት ተከታዮች እንኻን ለ ኣመታዊ ክብረ በኣል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አደረሳቸው💚
    የድንግል ማርያም ፀሎትና በረከት ከኛ ጋር ይሁን 🥰ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን እህት ወንድሞቼ😍💚🌾🌾🌾

    • @Kal-yk9sh
      @Kal-yk9sh 9 месяцев назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Yfgh-cq1gv
      @Yfgh-cq1gv 9 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን❤

  • @Kal-yk9sh
    @Kal-yk9sh 9 месяцев назад +43

    ነገ ልደቴ ነው እንኳን ተወለድሽ አትሉኝም 😢😢🎂

    • @hailegirma7559
      @hailegirma7559 9 месяцев назад +3

      Enkuan teweldsh.. ❤❤

    • @almazderebe2023
      @almazderebe2023 9 месяцев назад +3

      መልካም ልደት

    • @user-ok6ex1ir5k
      @user-ok6ex1ir5k 9 месяцев назад

      HBD🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍬🍩🍩🍬🍬🍩🍩🍫🍫🍫🍫🍩🍩🍬🍬🍫🍬🍬

    • @temrejemal28
      @temrejemal28 9 месяцев назад +2

      ልድት አዘጋጅ እና መተን እንልሻለን

    • @Merry-wf7ib
      @Merry-wf7ib 9 месяцев назад +2

      መልካም ልደት እህታችን🎂

  • @Abilovetube742
    @Abilovetube742 9 месяцев назад +36

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 🙏 በስደት የምትነሩ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🙏🌹ኣሜን ኣሜን 🌹🙏💒⛪️🕌🕌🙏🙏
    እባካችሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ

    • @hdhkck821
      @hdhkck821 9 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @nebiudaniel
    @nebiudaniel 9 месяцев назад +11

    እንኳን ለህዳር ፅዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለምትሉ ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 9 месяцев назад +34

    ነገ ኣናታችን ቅድስት ዲንግል ማሪያም ዓመት ባዓል ነው ኣንካን ኣደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

    • @Kal-yk9sh
      @Kal-yk9sh 9 месяцев назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🥰

    • @TsionBEKELE-wt1bb
      @TsionBEKELE-wt1bb 9 месяцев назад +1

      የክርስቶስ አማላጅነት አይለየን

    • @user-jk1os2ij9k
      @user-jk1os2ij9k 9 месяцев назад +1

      እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤

  • @ggff5610
    @ggff5610 9 месяцев назад +11

    ደቂ ተዋሂዶ እንኳዕ ንዓመታዊ ክብረ በዓል ቅስተ ቅድሳን ድንግል ማርያም (ፅዮን)ኣብፀሐና ኣብፀሐኩም 👏👏💒ናይ ዓመት ሰብ ይበለና ኣሜን👏👏👏

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 9 месяцев назад +37

    ማነዉ እደኔ የአማራ ሰላም የናፈቀዉ😭አስለቀሱኝ ቱርኮች

    • @afirahafirah5131
      @afirahafirah5131 9 месяцев назад +1

      Amara Sayihon Ethiopia balu

    • @ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ
      @ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ 9 месяцев назад

      ልክእደኛ እደአማራ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 9 месяцев назад +1

      @@afirahafirah5131 እረ ባክሽ ኢትዮጵያ ምን ሆነች እየተጨቆነ ያለዉ የአማራ ህዝብ ነዉ በሀገራቸዉ ላይ ጦርነት ታዉጆባቸዉ ቀመጫ መሄጃ ያጡት በገዛ መሬታቸዉ የሚታረዱት ወሬኛ ሁላ

    • @TuryKeder-sz5gj
      @TuryKeder-sz5gj 9 месяцев назад

      ምንም አይገናኝም እዉነት እናዉራ ከተባለ ከትግራይ ይመሳሰላል ህብረታቸዉ ራሱ ሌላዉ ተዉትና ደርግን ሀይለስላሴን ብልፅግናን እንዴት እንደታገሉት እየተናበቡ የሰሩት ኦብሬሽን እንድያዉም የትግራይ ይበልጣል ፈጣሪ የሰጣቸዉ ጥበብ ማንም ኢትዮጵያ ዉስጥ የለም

  • @mulukenabriham8436
    @mulukenabriham8436 9 месяцев назад +27

    ጓዶቼ እኔ ደሞ ከብዙ ጊዜ በኋላ ዛሬ ከእናንተ ጋር እኩል እያየሁ ነው፣ እስት በላይክ ተቀበሉኝ 21❤❤

    • @fatiyaadem2675
      @fatiyaadem2675 9 месяцев назад

      እንዃን ደስ አለ ማፊ ላይክ

  • @ሀዪነኝየደሤዋየናቴናፊቂእ
    @ሀዪነኝየደሤዋየናቴናፊቂእ 9 месяцев назад +10

    ውድ ያገሬ ልጆች እስቲ አይዞሽ በሉኝ ጨቆኛል አይይይ ስደት እናቴ ናፍቃኛለች አገር አልገባ ግራ ገባኝ😭😭😭😭ማልቀስ ብቻ መቸም ታውቁታላችሁ የስደትን ኑሮ😢😢😢💔

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm 9 месяцев назад

      ደሥተኛለመሆን ሞክሪ ደሥታ ተለፍቶ የሚገኝ ነገርነዉ,ካልሆነ, ሁሌም ጭቀት ይከተልሻል

  • @BahafitaGebire
    @BahafitaGebire 9 месяцев назад +19

    ነጋ አኮ ፅዮን ማረያም አያ 21 አንካዕ ኣብፀሐኩም ኣብፀሐና❤

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 9 месяцев назад +17

    አቲፍ በራሱ ድምፅ እዚህም መጣ ዋው

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 9 месяцев назад +13

    ይልዲዝ ደነዝ ሀቫን ልታስገድላት ነዉ የማትረባ ሀቫ የኔ ቆጆ

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 9 месяцев назад +3

    ልያልቀ ነው መሰለኝ እንደት ደሰ ይላል የሃገር ፊቅር የልድዝ ደነዝ ራሰወዳድ 😢

  • @user-zz1ic2if8o
    @user-zz1ic2if8o 9 месяцев назад +28

    አሊ ከማል ይምጣል የምቱሉ 🖐

    • @mili_Tube23
      @mili_Tube23 9 месяцев назад

      አይመጣም😢

    • @Rahma-dz2sj
      @Rahma-dz2sj 9 месяцев назад

      Ayimatam😮

    • @Ali-du8kw
      @Ali-du8kw 9 месяцев назад

      ተስፋ አታድርጉ አይመጣም

  • @serkedemise2061
    @serkedemise2061 9 месяцев назад +29

    ማነው እደኔ ፒሊፓስ ዘና የሚያደርገው እጭ ሲል ደሞ😂😂😂😂😂😂😂

    • @hasnahaji5694
      @hasnahaji5694 9 месяцев назад

      😅 እኔም 😅😅

    • @aar4858
      @aar4858 9 месяцев назад

      ​@@hasnahaji5694የሳቄ ምጭ ሁኔል ፖሊቦስ አሁን አሁን😂😂

    • @meleka1842
      @meleka1842 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @user-ro7bu8lg7i
      @user-ro7bu8lg7i 9 месяцев назад

      😜😜😂😂😂😂😂የሳቃችን ምንጭ ነውኮ በተለይ የደበቀው እቅድ ሲኖረው ከአንገቱ መነቅ የሚያዴርገው ነገር በሳቅ ነው ምሞተው😂😂😂😂😂

    • @FjhShj5
      @FjhShj5 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @najahnajah8297
    @najahnajah8297 9 месяцев назад +25

    ሂላልና ሊወን የሚወድ ❤❤❤

  • @musabhakami2643
    @musabhakami2643 9 месяцев назад +8

    ሂላልና ሊወን የተጣሉ መሰሎኝኮ ነበር የእውነት መሰሎኝ አይይይይ ሸውደውናል😂

  • @HelenYrga
    @HelenYrga 9 месяцев назад +4

    ይህ ፊልም በእዉነተኛ ታሪካቸዉ ለይ የተመሰረተ ነው ቱርክ በግሪክ ቀኝ ተገዝታ ነበር

  • @temrejemal28
    @temrejemal28 9 месяцев назад +20

    የፊሊፖስ መነፀር ሳያት በጣም ነው የተመቸችኝ 😂😂😂😂 ከሞተ ለእኔ እንዳወርሰኝ ንገሩልኝ

    • @user-ro7bu8lg7i
      @user-ro7bu8lg7i 9 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @FjhShj5
      @FjhShj5 9 месяцев назад +1

      አረ😂😂😂😂😂😂😂

    • @አደንቀን
      @አደንቀን 9 месяцев назад +1

      😂😂😂😂

    • @s3s3aas6
      @s3s3aas6 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-nk3qv5xl2o
      @user-nk3qv5xl2o 9 месяцев назад

      እኛ ቀድመን ብንሄድስ😢😂

  • @semirakerim1180
    @semirakerim1180 9 месяцев назад +14

    ሰሉ አለን ነቢ

  • @FjhShj5
    @FjhShj5 9 месяцев назад +16

    የጀብዴትና የአዚዜ መሞቻ ደረሰ😢😢😢😢😢

    • @user-gh4je6ig7q
      @user-gh4je6ig7q 2 месяца назад

      አዚዜና ጀብዴት ይሞታሉ እንዴ

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 9 месяцев назад +7

    እንኳን አደረሳችው ለፂወን ማርያም

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 9 месяцев назад +7

    ይልዲዝ ደነዟ በጣም የሚያስቀኝ ፍሊፖስ 😂😂😂

  • @user-ll7iv2il4p
    @user-ll7iv2il4p 9 месяцев назад +19

    ፓሊፓስ በጣም ነዉ የሚያስቀኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ok6ex1ir5k
    @user-ok6ex1ir5k 9 месяцев назад +4

    ይልድዝ ይድፋሽ አቦ የተረገምሽ ሀቫየ የኔ ቆንጆ 😢😢

  • @leiylaabuwa6015
    @leiylaabuwa6015 9 месяцев назад +27

    ፒልፖስን የምትጠሉት ለይክ ግጩ

    • @አደንቀን
      @አደንቀን 9 месяцев назад

      😏😏😏

    • @AshezedAshezed
      @AshezedAshezed 9 месяцев назад +1

      እኔ አልጠላዉ ያስቀኛል😂😂😂

    • @bahria1927
      @bahria1927 9 месяцев назад

      ​@@AshezedAshezedአሁን ዘና እያረገን ነዉ ግን ጄቭዴት እና አዚዜን ሢያሠቃያቸዉ በጣም እጠላዋለሁ😂😂😂

    • @Iloveyoufikr
      @Iloveyoufikr 9 месяцев назад

      Er des yelal beteley sinaded

  • @user-ec7sv6ei1x
    @user-ec7sv6ei1x 9 месяцев назад +4

    ጌታ ሆይ አገራችን አስባት በጣም ጨነቀኝ አይ ስደት

  • @fatumaumer3717
    @fatumaumer3717 9 месяцев назад +2

    ሂላልና ሊዮን የተጣሉ መስሎኝ አዝኘ ነበር ግን አታለውናል 😂

  • @biniteferi7169
    @biniteferi7169 9 месяцев назад +3

    እባካችሁን ክፍል 42 ልቀቁልን

  • @FjhShj5
    @FjhShj5 9 месяцев назад +4

    ወይኔ ዘድሮ ይልዲዝና አዶኒስ አቃጠሉኝ ወይኔ

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y 9 месяцев назад +8

    ፓሊፓስ ስናዶዴ በጣም ደስ ይለል😂😂

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f 9 месяцев назад +2

    የሀገራችን ነፃነት ናፈቀኝ

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b 9 месяцев назад +9

    ቢልቦስ እኮ ስያስቀኝ 😂😂😂😂😂😂በተለይ ሲናደድ

    • @TuryKeder-sz5gj
      @TuryKeder-sz5gj 9 месяцев назад

      ፊሊጶስ ለማለት ነው ቢሊቦስ እያላቹ የምታሱቁን እናንተም😅😅😅😅

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm 9 месяцев назад

      😂😂😂😂የፍሊፖሥ ንዴት የእዉነት ያሥቃል😂😂😂😂

  • @user-lw1zs3tf6u
    @user-lw1zs3tf6u 9 месяцев назад +1

    ይልዲዝ አንቺ የመትረቢ ረስ ወደደናትሽ የተዉሽዉ መሥሎኝ ነበር ሀቨን ለፊሊፖስ አሰሊፈሽ ሰጠሸት ከቺ ይልቅ ሀቨ ለቱርክ አስፈለጊ ሴት ነበረች ለየኩፕ ቡዙ መረጀ አቀቢለወለች ይልዲዝ አንቺ የተረገምሽ አለወቅሽም እንጅ የኩፕን ድረስነዉ አሰሊፈሽ የሰጠሽዉ በፍቅር ተዊረሸል ሀቨ ምንም በመተቀዉ ነገር አሰሊፈሽ ሰጠሸት

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 9 месяцев назад +4

    142 ልቀቁት እንጂ ምን እየጠበቃችሁ ነው😊

  • @KidestEjigu
    @KidestEjigu 9 месяцев назад +3

    Wud yetwahido lijoch enkwan lembetachin lkidest dengel mariyam bslam adersachu ❤❤❤❤❤

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 9 месяцев назад +7

    ፒሊፖስ ኤጭ እያለ ያስቀኛን 😂😂😂

    • @user-kx3lb4vr9i
      @user-kx3lb4vr9i 9 месяцев назад

      እሱን ሰውየ በጣም ነው ምፈራው ይቅር በለኝ የሊወን አባት

  • @user-lw1zs3tf6u
    @user-lw1zs3tf6u 9 месяцев назад +1

    አዶኒስ የተረገምከ ሂላል እና ሊዮኒን አገኚተሀቸዉ ለፊሊፖስ ሄደ ነገርከዉ እሱ ሰየንሰ ሂላል ትገደል የሚል ትዘዝ ይሰጠ ስትል አተፍርም ወይ

  • @fafitud
    @fafitud 9 месяцев назад +7

    ለኢቶብያም አላህ ይድረስላት

  • @musabhakami2643
    @musabhakami2643 9 месяцев назад +4

    እደሙሰጠፋ ሳሚ እዳታሰገድለውጂ ኤጭ ይልድዝ😔

  • @aar4858
    @aar4858 9 месяцев назад +6

    ፖሊቦስኮ አይኑን አደቡችላ ያዛዙራታል የሳቄ ምጭ😂😂 ፖሊቦስ😂😂

    • @bezalema6472
      @bezalema6472 9 месяцев назад +1

      Filipos😅 not polipos

    • @አደንቀን
      @አደንቀን 9 месяцев назад

      😂😂😂😂❤❤

    • @bahria1927
      @bahria1927 9 месяцев назад

      አሁን እያሣቀን ነዉ ግን ጄቭዴት እና አዚዜን ሢያሠቃያቻዉ 😮😮😮በጣም ያናድደናል😂

  • @mekdesdgafea3597
    @mekdesdgafea3597 9 месяцев назад +3

    142 pls ማስጀመራቹ ላይቀር ኣስጨርሱን እንጂ

  • @user-kt5os1yc2d
    @user-kt5os1yc2d 9 месяцев назад +9

    ይልድዝዝዝዝዝ 😢 ሓሻዊት ይቦቅስኺ

  • @hahahajaj2782
    @hahahajaj2782 9 месяцев назад +4

    ውይይይይ ይልዲዝ አቃጠለችኝ ምን አይነት ማይገባት ናት😒

  • @AmeryHussan
    @AmeryHussan 9 месяцев назад +1

    ጀብዴት እኮ ሀበሻ ነው ሚመስለው🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔ ጀብዴት🎉🎉🎉

  • @milli12354
    @milli12354 9 месяцев назад +2

    Guys ዳይስታን በቃ እረሳችሁት😢 በፍቅሩ ያበዳቹሁለት

  • @Sumeyadesalewu-ns5me
    @Sumeyadesalewu-ns5me 9 месяцев назад +1

    ለምን ነዉ ግን ደካሞች ሁሌም እወነትን የሚከተሉት

  • @Merry-wf7ib
    @Merry-wf7ib 9 месяцев назад +2

    ዛሬ ኮሚንቶች በይልድዝ ሞልታለች😅😅

  • @user-rj4hn9ue3b
    @user-rj4hn9ue3b 9 месяцев назад +5

    ይልድዝ ይልድዝ 😢😢

  • @sofiyayifru3714
    @sofiyayifru3714 9 месяцев назад +2

    ክፍል 142 የት ነው

  • @DarmiiWariyo-xz2zg
    @DarmiiWariyo-xz2zg 9 месяцев назад +3

    ቀጣዩን ፓርት ቶሎ ቶሎ ልቀቁ

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 9 месяцев назад +1

    እኔምለዉ የፒሊፖሥ መነጵር የምታሥቀኝ ነገርስ ወለቅ ያረጋታል😂

  • @milli12354
    @milli12354 9 месяцев назад +3

    ግን በስልጣኔ ግሪክ ነበረች ኣንደኛ ፣፣በህብረተሰብ ታሪክ የተማርነው ራሱ ግሪክ በጣም ስልጡን ነበረች 😢እዚህ ፊልምም ግሪኮቹ ኣለባበሳቸው ዘናጥ ናቸው ቱርኮች ብዙም ኣይደሉም

    • @musabhakami2643
      @musabhakami2643 9 месяцев назад +1

      አች እዳልሺው ሳይሆን ቱርኮች ሙሰሊሞች ሲሆኑ ግሪኮች ደግሞ ክርሰቲያኖች ናቸው በአለባበሰ ነውደ ሰልጣኔነት የሚለየው
      በሙሰሊሞች አለባበሰ እደዚ በተለይ ድሮ ጊዜ በጣም የጠበቀ ነበር መፃሀፍቶችን ሰናይ ለዛው ውዴ

  • @user-ql3ml7wd1c
    @user-ql3ml7wd1c 9 месяцев назад +5

    ራም ልቀቅልን

  • @tesfayzekarias5790
    @tesfayzekarias5790 9 месяцев назад +1

    Era 142 plis

  • @user-cl1mk5wc3k
    @user-cl1mk5wc3k 9 месяцев назад +2

    ይልድዝ መቸ ነው ነው ሠው የምኮኝው የማትረቢ ኤጭ አቃጥላ ልደፋኝ ነው ይድፋሽ😮

  • @sofi-rv1tz
    @sofi-rv1tz 9 месяцев назад +7

    አይ ይልድዝ ሁሌ ማበላሸት እንኩሮ 🙄

  • @gondrewa
    @gondrewa 9 месяцев назад +3

    እኔ ፍሊፖስን በወሬው ዘና ስለሚያደርግኝ ወደድኩት 😂😂

  • @Iloveyoufikr
    @Iloveyoufikr 9 месяцев назад +1

    ፊልፖስ ሲናደድ ውስጤ ነው😂😂 ጀብዴት ጀግና ሂልድዝ ደነዝ

  • @Misir803
    @Misir803 9 месяцев назад +3

    አቃጣሪ ሰው ሀገር ያጠፋል ከዚህ ይሰውረን

  • @Mealkam
    @Mealkam 9 месяцев назад +8

    እውኘተኛ ጀግና ያኩፕ ወይስ ጀብዴት???? 😭%😭😭😭%🙏🙏😻😻

    • @AshezedAshezed
      @AshezedAshezed 9 месяцев назад +2

      ሁለቱም ጀግና ናቸዉ
      ያኮፕ ግን ይለያል፣ድምፅ አልባዉ መሳሪያ ነዉ

    • @Risondrg-yb3nv
      @Risondrg-yb3nv 9 месяцев назад +1

      ሁሉም ይለያሉ ጀግንነታቸው😢❤❤❤❤

    • @Merry-wf7ib
      @Merry-wf7ib 9 месяцев назад +1

      ሁለቱም😊

    • @Iloveyoufikr
      @Iloveyoufikr 9 месяцев назад

      ሁለቱም

  • @user-jk1os2ij9k
    @user-jk1os2ij9k 9 месяцев назад +1

    ላዶኔስ አድርሱልኝ ከቻላችሁ ለዚህ መናጢ😅😅😅😅

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y 9 месяцев назад +2

    የጀቭዴት በተስቤ እመውደሽ💖💙💞

  • @ttyy4091
    @ttyy4091 9 месяцев назад +4

    ይሔ አዶኒስ የሚባል ጀዝባ ይሔ ነቀርሳ 😅😅

    • @kokalama1004
      @kokalama1004 9 месяцев назад

      እኳን ተወለድሽልን ቀሪ ዘመን የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልሽ

    • @ttyy4091
      @ttyy4091 9 месяцев назад

      @@kokalama1004 አሚንንን 🌹💋🌹🌻🌹💋🌹🌻

  • @FoziMohammed6237
    @FoziMohammed6237 9 месяцев назад +1

    ኮሜንታተሮች ዛሬ ይልዲዚ ላይ ነው ችግራቸው 😋😋😋

    • @Yfgh-cq1gv
      @Yfgh-cq1gv 9 месяцев назад

      እልድዝ የተረገምሽ ነሽ ከባለፈ አትማርም🤔😏😣

  • @saraall7246
    @saraall7246 9 месяцев назад +3

    ይለቀቅ😢😢

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 9 месяцев назад +4

    የልድዝ ታጠባ ጨቃ ሀባን ልታሲገደላታነው እፍ

  • @obsanmule4446
    @obsanmule4446 9 месяцев назад +3

    Filiphos 😂😂😂😂 maratee hilal fi lioni addaa basuuf 😢

  • @AhmedSeyid-vq3vh
    @AhmedSeyid-vq3vh 9 месяцев назад +6

    ራሞን በዚህ ልቀቁልን

  • @binyamtilahun6417
    @binyamtilahun6417 9 месяцев назад +3

    Yakube yakube yakube

  • @Misir803
    @Misir803 9 месяцев назад +1

    ቃናን ላለመከታተል እንደኔ የወሰነ??

  • @user-iy7mc8px9q
    @user-iy7mc8px9q 9 месяцев назад +2

    ምንድነው ማይለቁት

  • @FatMah-m5z
    @FatMah-m5z 9 месяцев назад +3

    ጀብዴት ልጀ ሲል እህ አጀቴ ውዝወዝ ይላን ዴስ ሲል

  • @JanJon-r2k
    @JanJon-r2k 9 месяцев назад +2

    ይለቀቅ

  • @fety-u7h
    @fety-u7h 9 месяцев назад +1

    ቱርኮች ብዙ ስቃይ አሳልፈዉ ነዉ እዚህ የደረሱት የአማራ ጦርነት ልክ እንደነሱ ሁኗል መቸ ይሆን የሚያበቃዉ😢

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y 9 месяцев назад +2

    ኣዴናሱ በጣም ኣሳጣልኝ ምችነው ::😂😂

  • @user-ww5ry8js2z
    @user-ww5ry8js2z 9 месяцев назад +1

    142 ልቀቁልኝ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 9 месяцев назад +1

    welcome

  • @gygu938
    @gygu938 9 месяцев назад +4

    ልቀቁ😂😂😂😮

  • @FatMah-m5z
    @FatMah-m5z 9 месяцев назад

    ወይኔ ዴሞ ይዟት ነው እሚዞርው ወይኔ ፊልፖስ😅😂😂😂

    • @FatMah-m5z
      @FatMah-m5z 9 месяцев назад

      መነፀሩን

  • @rahamarahma
    @rahamarahma 9 месяцев назад +1

    ያቆብ ተፍተናል ይበቃኛል😂😂😁

  • @belalas4322
    @belalas4322 9 месяцев назад +1

    የኔ ጄብዴት ጀግና

  • @MohammedNourou
    @MohammedNourou 9 месяцев назад +6

    ❤❤❤

  • @amhgreat4658
    @amhgreat4658 9 месяцев назад +1

    የክፍል 142 የለም

  • @SelemonMarru
    @SelemonMarru 9 месяцев назад

    የቆሰለ ፍቅር ክፍል 142 ማግኘት አልቻልኩ እና እባካቹ አድሩስኝ

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ 9 месяцев назад

    ያቁብ ፈትቸሻለሁ ተፋተናል ይበቃኛል አላለም😂😂😂ሚሥኪን😢

  • @mhaiimhaii9572
    @mhaiimhaii9572 9 месяцев назад +8

    ቅመሞች ማርገዝ አምሮኛል ምን ይሻላል😢

    • @kalkidanmengstu2516
      @kalkidanmengstu2516 9 месяцев назад

      ምን ብዬ ልምከርሽ አሁን 😢

    • @bedilumesfin7107
      @bedilumesfin7107 9 месяцев назад

      ለማርገዝ?ማር......ገዝ(ማር መግዛት )

    • @mhaiimhaii9572
      @mhaiimhaii9572 9 месяцев назад

      @@bedilumesfin7107 ማር ምን ያረጋል 🙄

    • @user-xu6um5oq1g
      @user-xu6um5oq1g 9 месяцев назад +1

      እግቢናማሬ😢ውለጂ ❤❤

    • @user-ro7bu8lg7i
      @user-ro7bu8lg7i 9 месяцев назад +2

      እ🤔 ታዳ ምን ችግር አለው አርግዥ የሚያስፈልገው ግባአት አንድና አንድ ብቻ ነውኮ 😉እና ምን እንተባበርሽ ውዴ

  • @aar4858
    @aar4858 9 месяцев назад +3

    እጭ ይልድዝ ታጥባ ጭቃ😬

  • @MOOMM-rc7zq
    @MOOMM-rc7zq 9 месяцев назад

    ይሊድዝ ደነዝ ከረፈፍ ቅናተኛ ተንኮላኛ በጣም ክፉ ነሽ በጣም ታስጠሊያለሽ

  • @mediayoutube8991
    @mediayoutube8991 9 месяцев назад +2

    Ramo Bazi yilekakilen pls

  • @marrr-lf7lm
    @marrr-lf7lm 9 месяцев назад +5

    ፒልፖስ የኔ ፍቅር 😅😅😅😅😂😂😂ኤጭ ስትል ደሞ እኮ

  • @Ggg-fj3vl
    @Ggg-fj3vl 9 месяцев назад +1

    ኤጭ😂😂❤❤😂😂😂😂😂

  • @mesaymam
    @mesaymam 9 месяцев назад +2

    ጄብዴት ንግግር ሲያረግ ልዮን ጀብዴትን ያየው አስተያዬት አትሻብኝ😅😅😅😂😂 ቀጥሎ ደግሞ ኮንስታቲኖስ መጣ ሲባል የሁለቱም ፊት 😊😊

  • @abebamohammed700
    @abebamohammed700 9 месяцев назад +1

    ይልዲስ እሰይ እራስሽ ባመጣሽው ጣጣ ነው እንደዚህ የተፈጠረው

  • @ttyy4091
    @ttyy4091 9 месяцев назад +2

    ነገ ያልቃል መሠል😢😢😢😢

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 9 месяцев назад +4

    ፍሊፕሲ የአሆኑንን የኢሲራኢልን መንገሲት የምመሳሰላቸው ነገር አለ በራጋጥ ኢሲራኤል መንገሲት የፍራአውን ወንደምነው ፍሊሲጢሙች ኢንሲሳትናቸው አለ ፍሊፕሲንም ቱሩከችን ኢንደኢንስሳት ነው የምያቸው አንድ የምራጋቸው ነገራ ከል ወራራ አረመን አንድያደረጋቸዋል

    • @טרונשאצנפה
      @טרונשאצנפה 9 месяцев назад

      Dedbe sermuta

    • @muslim..920
      @muslim..920 9 месяцев назад

      እኔም ይዬን ፊልም ሳይ ትዝ የሚሉኝ በግሪኮች ቦታ እስራኤሎች በቱርኮች ቦታ ፈለስጤሞች ናቸዉ የሚታዩኝ

    • @muslim..920
      @muslim..920 9 месяцев назад

      ​@@טרונשאצנפהአንተ በክት ጥቁር አይሁድ እንደሰዉ ብታሰብ እነዚያ ጭራቆች አይሁዶች ህፃናትን ሴቶችን ንፁሀንን ነዉ እየጨፈጨፉ ያሉት እነዚያ የፈልስጤም ህዝቦች ሀቀኞች ናቸዉ አንድ ቀን የሀቀኞች አምላክ ፈርዶ ነፃ ይወጣሉ እነዚያ ወራሪ ቆሻሾች አይሁዳውያን የስራቸዉን ያገኛሉ ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል እንደሰዉ ሀሰቡ ሁሌም እንሰሳ አትሁኑ