ሳካ አርሰናሎችን ማስደመሙን ቀጥሏል:: ሲቲ እውነተኛ ቀውስ ውስጥ ገብቷል:: ዩናይትድ ዛሬ ምሽት...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 13

  • @KansuMelese
    @KansuMelese 2 часа назад +2

    እኛም በሰላም አድረናል 😊የማታው ውጤት ግን የኛ የአርሰናል ደጋፊዎች ፀሎትም ነው የረዳው እንጂማ ተቃጥለን ነበር እኮ ማታማ😌የኔ ጥቁር አዝሙድ❤❤

  • @jombamanship2789
    @jombamanship2789 2 часа назад

    Well come Dave I appreciate you for a good brief notification

  • @MGETHIOPIA
    @MGETHIOPIA 2 часа назад +1

    The Gunners ❤❤❤❤❤❤

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 25 минут назад

    የመጀመርያው45የተሣቱት ካሶች😢ከፊትያለው ብድን ደካማሆኖ እንጂ1ቢያገባ ኖሮ አርሴ ይፈተንነበር😂ሲቲ የቁልቁለት ጊዜውንእየተለማመደነው እንደዚ ዶሚኔት ተደርጎ ጎልእየተቆጠረበት ሲሸነፍ እያየንነው።

  • @rayajoni8025
    @rayajoni8025 4 минуты назад

    አረ ሁሴን ናፈቀኝ አርሴ ደሜ gunnermate

  • @hassenhussen6725
    @hassenhussen6725 2 часа назад

    ሰላም HD ስፖርቶች እንደት ናችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ ኧረ ሁሴን በጣም ናፍቆናል ። ሌላው የኔው አርሰናል ትላንት ላይን አፑን አይቼ በጣም ፈርቼ ነበር ነገር ግን ምስጋና ለጥቁሩ ዳይመንድ ቦካዮ ሳካ ይገባና ታድጎናል ። ሌላው ከጀሱስ በደንብ ተስፋ ቆርጫለሁ ማርቲኔሊም እንደዚሁ

  • @mulualempictures1769
    @mulualempictures1769 2 часа назад +1

    ምንም ይሁን ምንም ዘንድሮ ዋንጫ የግድ ነው ካልሆነ አርቴታን የዋንጫ ልምድ ባለው አሰልጣኝ መቀየር ከ በቂ በላይ ግዜ ተሰቶታል ሁሴን ደግም ተናፍቀሃል ዳዊት እና በአካል ጥሩ ነው በርቱ

    • @mekiawol2443
      @mekiawol2443 26 минут назад

      Yet endenberk atrsa gulcha mekyayer wet aytaftem ke artata befit yte neberk

  • @loveyourmother7321
    @loveyourmother7321 2 часа назад

    1ኛ ዌልካም ስጠብቃችሁ ነበረ

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 2 часа назад

    ሰላም ውዶች
    ቡካዮ ሳካ "ሱፐር ስታር" አይደለም ያሉት የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ (እንጊሊዝ) ተጫዋቾች የት ሄዱ ?😂
    አመሰግናለው

  • @loveyourmother7321
    @loveyourmother7321 2 часа назад +1

    1ኛ ዌልካም ስጠብቃችሁ ነበረ

    • @ZinabuGetahun
      @ZinabuGetahun 2 часа назад

      Selam dev arsenal tetekwoch endalut wotatochu liws iskeli ena itan bemigeba asytewnal