ለ2017 የአዕላፋት ዝማሬ አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል -አዘጋጅ ኮሚቴው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 86

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 16 дней назад +96

    ምንድነው ስሙን እንደተራ ሰው ምትጠሩት ጌታችን መድሃኒታችን መሆኑን ካላመናችሁ የሚያምኑ ጋዜጠኞች እንዲያቅርቡ አድርጉ ካልሆነ ባታቀርቡ እንመርታለን ኢየሱስ ጌታችን እና መድሃኒታችን ነው።

    • @YeberhaFertochi
      @YeberhaFertochi 16 дней назад +3

      በያ መጽሐፍ ቅዱስ የሚለው ኢየሱስ መሰለኝ ታዲያ ኢየሱስ ቢሉ ችግሩ ምንድር ነው?

    • @mesganawdender
      @mesganawdender 16 дней назад +6

      ጌታችን መድሀኒታችንንም ይላል

    • @ephronkinfe3416
      @ephronkinfe3416 15 дней назад +3

      @@YeberhaFertochiእንደ ተዋህዶ አስተምሮት ደግሞ ለስም አጠራሩ ክብር ስላለው ነው::

  • @አብደልመሲህ
    @አብደልመሲህ 16 дней назад +34

    እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት ዋዜማ አደረሳችሁ

  • @hamerhero
    @hamerhero 14 дней назад +2

    እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለአምላካችን ለፈጣሪአችን አለምንሁሉ በእጁመዳፍ ላይለያዘው አለምን ማጥፋትም ማኖርምለምችለው ለኢየሱስ ክርስት ዳግመልደት አደረሳችሁ አደረሰን

  • @SamuelKinde-f5r
    @SamuelKinde-f5r 16 дней назад +18

    አረ በህግ አምላክ ፋናወች እና ኢቢሲወች እባካችሁን የጌታችን አምላካችን መድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በአለ ልደት ብላችሁ ዘግቡ

  • @Derasian1365
    @Derasian1365 15 дней назад +3

    እንኳን ለጌታችን! አምላካችን! የጌቶች ጌታ! የነገሥታት ንጉሥ! ፈጣሬ ዓለማት! ገባሬ ኩሉ ፍጥረት! ሩህሩህ አባታችን በዓለም ሁሉ ሊፈርድ የሚመጣው! የቤተክርስቲያናችን ራስ! መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ። ❤❤❤

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss 16 дней назад +8

    የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሉ እንጂ ❤❤❤ ታላቅ በአል ነው እኮ

  • @Yene-Media
    @Yene-Media 16 дней назад +6

    ቀን ይመጣል ፋና ትዕቢታቹ የሚበርድበት ቀን

  • @azebnigatu8294
    @azebnigatu8294 15 дней назад

    ጌታችን! አምላካችን! የጌቶች ጌታ! የነገሥታት ንጉሥ! ፈጣሬ ዓለማት! ገባሬ ኩሉ ፍጥረት! ሩህሩህ አባታችን በዓለም ሁሉ ሊፈርድ የሚመጣው! የቤተክርስቲያናችን ራስ! መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 16 дней назад +7

    Le getachen Le Medanitachen Ye Iyesus kirstos ye lidet beal Enkun adersen!!!❤️🙏❤️

  • @tubetube8772
    @tubetube8772 15 дней назад +1

    ፋና በጣም እናመሰግናለን

  • @Peace-dv3ud
    @Peace-dv3ud 15 дней назад

    እግዚአብሔር ይክበር። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 16 дней назад +4

    ❤❤❤BLESSINGS TO ALL ✝️ 🙏 ✨️ ❤

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 16 дней назад +3

    Thank you so much Fana TV!

  • @endashawbekele6271
    @endashawbekele6271 16 дней назад +1

    Thanks fana tv

  • @tarikueshetu1464
    @tarikueshetu1464 16 дней назад

    ፋና እናመሰግናለን

  • @habtegirma9194
    @habtegirma9194 16 дней назад +6

    ቀጥታ ስርጭት ሽፋን የመንግስት ሚዲያዎች በዕለቱ እንደሚሰጡት እንጠብቃለን

    • @ngusutesfaye1211
      @ngusutesfaye1211 16 дней назад +1

      የመንግስት ሚዲያዎች የዘጋባ እንጂ የላይቭ ስርጭት የላቸውም ወደፊት አዲስ ነገር ካለ አላቅም ላይቭ ስርጭት ያላቸው የእራሳቸው ሚዲያ ጃንደረባ ሚዲያ EOTC TV Arts TV እና ሀገሬ TV ብቻ ናቸው

    • @Danadama123
      @Danadama123 15 дней назад +1

      @@ngusutesfaye1211 donkey tube ያሰራጫል የሱ ተመራጭ ነው እላለው

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 16 дней назад +4

    በጉጉት ነው የምንጠብቀው

  • @senayegirma6592
    @senayegirma6592 16 дней назад +4

    እንካን በእዲስ አበባ በሀረር በደንብ ይከበራል

  • @ZekiBigdreamer
    @ZekiBigdreamer 15 дней назад +1

  • @DannyTil
    @DannyTil 15 дней назад +1

    👏👏👏👏👏

  • @MaryamXyon
    @MaryamXyon 16 дней назад

    Nu bebrhanu temelalesu ✝️🛐🤲🙏♥️🤲🙏🤲

  • @get7924
    @get7924 16 дней назад +1

    ere fana beselam new

  • @samirasamir3926
    @samirasamir3926 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 16 дней назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @getachewBirhan-u8o
    @getachewBirhan-u8o 16 дней назад +2

    እምነት ይቅደም

  • @habbogalefitawq9259
    @habbogalefitawq9259 15 дней назад

    ኦርቶዶክስ ❤❤❤

  • @oddaa647
    @oddaa647 16 дней назад +2

    ፍና ምናባቱ ሊያረግ ነው ተዋህዶ ቤት የሚገባው?

  • @amanuhailemariam2923
    @amanuhailemariam2923 15 дней назад

    ኦርቶዶክሶች ንቁ የዘፈን ጊዜ አብቅቷል

  • @danieldani5530
    @danieldani5530 16 дней назад +1

    የ ኦርቶዶክሳዊ ጭፍጨፋን ምች ነው ሻፋን የምትሰጡት? የጋና በዓል አየደለም """ የጌቶች ጌታ የ እየሱስ ክርስቶስ ልደት ነው! !! አሰመሳዮች በገዛ ቦታችን መሰቀል አደባባይ ጃን ሜዳ እንዳይከበር ከልክላቹ። አስመሳይነት

  • @Selamseyoum-bj6rw
    @Selamseyoum-bj6rw 15 дней назад

    ማንም የተዋህዶ ልጅ ወደ ጭፈራ እዳያመራ ዘመኑ አብቅል

  • @TsionGebrmedhien
    @TsionGebrmedhien 16 дней назад

    It morning or tell me please

  • @TsionGebrmedhien
    @TsionGebrmedhien 16 дней назад

    Sinte sate new please

    • @Lili-df1sr
      @Lili-df1sr 15 дней назад

      mata ke 10 seat jemro

  • @tadelekebede491
    @tadelekebede491 16 дней назад

    ቁጥር ከታውቂም እንዴ ?

  • @zelalembelete8779
    @zelalembelete8779 15 дней назад

    ሠላም በሌለበት አገር ህፃናት እናቶች፣አባቶች በርሀብ በሚሰቃዩበት ግዜ ህዝብ የሚኖርበት ቤቱ እየፈረሰበት ከነበረበት ደብር ተሳዳጅ ሆኖ ተፈናቅሎ ምስቅልቅል በሆነበት ግዜ አማራ ክልል ኦሮምያ ክልል በጦርነት እየተናወጠ የመሬት መንቀጥቀጥ በሆነበት ወቅት ምንድነው የአእላፍ ዝማሬ ማለት ?ምን አይነት ጉድ ነው የመጣብን ህዝብ ማደንዘዝ የብልፅግና ወንጌል አራማጅ ሁሉ እባካችሁ ወደቀልባችሁ ተመለሱ ይብቃ በከበሮ በፀናፅል በዝማሬ ማደንዘዝ እስከመቼ ድረስ ?

    • @BetiTemesgen-r2e
      @BetiTemesgen-r2e 15 дней назад +1

      ለእግዚአብሔር ምስጋና በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን መደረግ ያለበት ነገር ነው ወንድሜ

    • @SaraZewdu
      @SaraZewdu 15 дней назад

      Lemn tadya hezb tornet lay new bleh beal makber atakomim yhe zemedkun absho alek bluachu hzbun tashebralachu

  • @shimelismekit4632
    @shimelismekit4632 16 дней назад

    የቤተክርስቲያን ወይስ የሄኖክ ሃይሌ ዝግጂት??

    • @hailesisay5258
      @hailesisay5258 15 дней назад +3

      ነጠላ ከሄኖክ ተውሰክ ነገ እንዳትቀር አንተም

    • @ZekiBigdreamer
      @ZekiBigdreamer 15 дней назад

      እግዚአብሔር ይገስፅህ

    • @kalkidanejigu4693
      @kalkidanejigu4693 15 дней назад

      የቀና ቡዙ yaweral

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 15 дней назад

    Catholicism on way neka hezebe

  • @koketiii4830
    @koketiii4830 14 дней назад

    Gatachen madanetache eyasuse kerstose

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 15 дней назад

    kezeh belaye tehadeso ale???????????????????????????????????????..........................................

  • @yidh5226
    @yidh5226 16 дней назад +5

    ከማንቂያ ደውል ወደ ዝማሬ ጥሩ ቅብብል ነው ግን ይህ ወጣቱን ወደ ቤቱ ይመልሳል? ያቆርባል ? በጭራሽ እና ትርፍ ምንድን ነው ? እነ ሄኖክ እና የአለም አብያልተ ቤተክርስቲያን ማህበር ነው የሚያተርፉት ስለዚህ መእምኑ በሀይማኖት በልጦ መገኘት ይኖርበታል

    • @razeltube
      @razeltube 16 дней назад +2

      የጌታችንን ልደት እንድናከብር ሰይጣን የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም ስለዚ መስሚያችን ጥጥ ነው😏

    • @ASilesh3931
      @ASilesh3931 16 дней назад

      @yidh5226፡ ክርስቲያኖች ጌታን ለማመስገን በተነሱ ጊዜ ሰይጣን በእንዲህ ዓይነት ሰዎች እያደረ ለመረበሽ ይሞክራል። ይቅር ይበልህ/ሽ!

    • @binyamtadesse9387
      @binyamtadesse9387 16 дней назад

      ከሚሰሩ ሰዎች ፊት እንቅፍት በማኖር ምንም አታገኝም ።የሰይጣን የግብር ልጅ ነኝ አልክሳ ?

    • @Danadama123
      @Danadama123 15 дней назад +1

      ቀስ በቀስ ይሰራበታል ብዙዎች እየነቁ ነው

    • @asegidarja6407
      @asegidarja6407 15 дней назад

      ወንድሜ በዝህ የመንፈሳዊ ተግባር ልምምድ ከጊዜ ወደ ጊዜ ወጣቱ ከዓለም ወደ እግዚአብሔር መንጋ እየመጣ ይገኛል። ስጋና ደሙንም ቦሆን በሂደት ይወስዳሉ። ለሁሉም ጊዜ አለው። እግዚአብሔር ይህንን አቅደው እየሰሩ ያሉትን ይባርክ❤

  • @SolomonAstatkie
    @SolomonAstatkie 16 дней назад +1

    ፋና ምንአገባው፣ የአብይ የእጅ ሥራ😅

  • @NahooDegu
    @NahooDegu 16 дней назад +2

    አስፋልት ዝማሬ ብላችሁ መጣችሁ ደግሞ 😅😅😅😅 እኮ የብልፅግናው ፓርቲ ምዕማኗንና ካህኗቷን የሚያርድባት ቤተክርድቲያን ይህንን ማባበል እንደ ህፃን ልጅ ተታልላ ትቀበል😅😅😅 ወይ ዘንድሮ😅😅😅

    • @dagimsewamare7990
      @dagimsewamare7990 16 дней назад +12

      ሀሳብ ከመስጠትህ በፊት ለማንበብ ሞክር
      የሙዚቃ ኮንሰርት ቢሆን ነው ደስተኛ ምትሆነው ???

    • @yonatanawoke
      @yonatanawoke 16 дней назад +8

      የመሀይም ኮሜንት

    • @nike7267
      @nike7267 16 дней назад +5

      በደንብ አልቅስ😂😂😂

    • @footballjunkies7967
      @footballjunkies7967 16 дней назад

      ብልፅግና ካህን ስላረደ የጌታዬን ልደት ላላከብርነው አንተ ከብት

    • @debesaykidane7233
      @debesaykidane7233 16 дней назад

      😢

  • @ራስወሰንምንይልክ
    @ራስወሰንምንይልክ 16 дней назад +3

    እኔ የምለዉ ሄኖክ የተባለው ቡችላዉ ነጭ ዝማሬ እያለዉ ህዝብ የሚያደነዝዘዉ ህዝብ እያለቀ በድሮን ለነገሩ ልክ እንደ ፋና ገፅታ ግንባታ አይደል የምትሉት የሆነ ቡችላ ነገር

    • @Bbbbbbbbb1052
      @Bbbbbbbbb1052 16 дней назад +4

      Mehayim misgana ena tornet yeteleyaye energy wust nachew

    • @Meskerem-oz5oh
      @Meskerem-oz5oh 16 дней назад +1

      Tadiya men agenagnewu? Mastewal yegodeleh(sh) . Be hulu amesegenu yrlale kalu. Zemare degemo mesgana ena tselot nw.

    • @BelayZeleke-j3j
      @BelayZeleke-j3j 16 дней назад

      Are tewe weyeme teye fetarin mamsgen chore wendegemo esu yasben elalew

    • @shambelkifle8148
      @shambelkifle8148 16 дней назад

      kedada

    • @antenehyassin5366
      @antenehyassin5366 16 дней назад +1

      እግዚአብሔርን በምንም መሀል ሁኖ ማመስገን ይገባል እሱ ደግሞ ጎዶሎውን ይሞላል

  • @azebnigatu8294
    @azebnigatu8294 15 дней назад

    ጌታችን! አምላካችን! የጌቶች ጌታ! የነገሥታት ንጉሥ! ፈጣሬ ዓለማት! ገባሬ ኩሉ ፍጥረት! ሩህሩህ አባታችን በዓለም ሁሉ ሊፈርድ የሚመጣው! የቤተክርስቲያናችን ራስ! መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @Zinu-u2l
    @Zinu-u2l 14 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @amanuhailemariam2923
    @amanuhailemariam2923 15 дней назад

    ኦርቶዶክሶች ንቁ የዘፈን ጊዜ አብቅቷል

  • @azebnigatu8294
    @azebnigatu8294 15 дней назад

    ጌታችን! አምላካችን! የጌቶች ጌታ! የነገሥታት ንጉሥ! ፈጣሬ ዓለማት! ገባሬ ኩሉ ፍጥረት! ሩህሩህ አባታችን በዓለም ሁሉ ሊፈርድ የሚመጣው! የቤተክርስቲያናችን ራስ! መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ