How to make dress pattern step by step የሙሉ ቀሚስ አሰራር ዘዴ ለጀማሪዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 56

  • @abrehamabel-tl8cb
    @abrehamabel-tl8cb Год назад +1

    አመሠግናለሁ ባንተ መንገድ ቆርጨ ቆንጆ ሱሪ ሠራሁ።❤

    • @patternmaking
      @patternmaking  10 месяцев назад

      አመሰግናለሁ ሌላ ማየት የምትፈልገው ካለ ጠይቀgn

  • @ganetmulugata2860
    @ganetmulugata2860 Год назад +1

    በጣም ጥሩ አገላለፀጽ ነው የሱሪ አቆራረጥ ብታሳያን፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

    • @patternmaking
      @patternmaking  10 месяцев назад

      ruclips.net/video/9W8WDX9mQe4/видео.htmlsi=2S1SGAXQMT_o0gQa

  • @BanuKebede
    @BanuKebede 9 месяцев назад +1

    Keep it up👏

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu Год назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ 🙏🙏

  • @NetsanetRufael
    @NetsanetRufael Год назад +1

    በጣም ጥሩ መምህር ነህ አመሰግናለሁ

  • @Sumeyaseman-c1p
    @Sumeyaseman-c1p 10 месяцев назад +1

    Betam new mamesegnew

  • @KalkidanMekonen-rg3qn
    @KalkidanMekonen-rg3qn 6 месяцев назад +1

    Enamesegnalen betam ena ye fashion dizayn temari neg pattern lemsrat echgeralew ate ymtastemrbet menGed betam ymechgal enam anet lala measurement stenna berasachn yhann bnseraw bay neg 🙏

    • @patternmaking
      @patternmaking  5 месяцев назад

      በቅርቡ በአዳዲስ ስራዎች እመጣለሁ

  • @SisayneshniguseAlemayhu
    @SisayneshniguseAlemayhu 9 месяцев назад

    አሪፍ ነው በድምፅ ብታስረዳን ይበልጥ ጥሩ ይሆናል

  • @amlaabdu6883
    @amlaabdu6883 Год назад +1

    በጣም ጥሩ

  • @edogirmu-ou3jv
    @edogirmu-ou3jv Год назад +1

    በጣም ጥሩ አገላለጽ

  • @sakina_kumneger
    @sakina_kumneger 2 года назад +1

    THANK YOU BLESS

  • @meazakaleab9097
    @meazakaleab9097 Месяц назад

    በድምፅ ብታሰረዳ አመሰግናለሁ

  • @yenatalsuri8485
    @yenatalsuri8485 Год назад

    betam tru sira new ejih yibarek

  • @TadeleKebede1
    @TadeleKebede1 10 месяцев назад +1

    very nice.

  • @FikirTe-ci5mc
    @FikirTe-ci5mc 7 месяцев назад +1

    Betam arif new back ena front leyebicha bihon arif new

    • @patternmaking
      @patternmaking  5 месяцев назад

      በትክክል ነገር ግን የግድ አብሮ የሚሰራው ከፈለግክ ሁለቴ ፓተርን አውጣና ቁረጠው

  • @jabirtahir4225
    @jabirtahir4225 4 месяца назад

    ጎበዝ ነክ

  • @betibeti2431
    @betibeti2431 9 месяцев назад

    ጎበዝ በርታ ወድጄዋለሁ

  • @TadeleKebede1
    @TadeleKebede1 10 месяцев назад

    please keep posting.

  • @adjare2381
    @adjare2381 Год назад

    Tnx bro berta

  • @HiwetHiwe
    @HiwetHiwe 8 месяцев назад

    Betam Arif more bedms asresan

  • @ahlamahmed5408
    @ahlamahmed5408 Год назад

    በጣም በጣም ጉበዝ ካስተማሩ አይቀር እንዳንተ ነው ወላሂ

    • @patternmaking
      @patternmaking  Год назад

      አመሰግናለሁ የፈለግከውን አይነት ዲዛይን እሰራልሀለው

  • @TsehayeHelen
    @TsehayeHelen 8 месяцев назад

    13:28 Wowwwwwwwww amesegnalew memhrrr

  • @HabtieMikitil-mv4sl
    @HabtieMikitil-mv4sl Год назад

    Btam arief new

  • @SelamYoseph-xc7ip
    @SelamYoseph-xc7ip Год назад

    hi selam desining yememar hasab alegn beonline tastemiralachu wy

  • @StomAli
    @StomAli 11 месяцев назад

    ብጣም እናምስግናልን

  • @ኒጲኤልtube5246
    @ኒጲኤልtube5246 8 месяцев назад

    Dartus ???

  • @azizatahir9783
    @azizatahir9783 2 года назад

    1ኛ አቀራረብ

  • @welelaleja308
    @welelaleja308 Год назад +1

    በጣም አሪፍ በጣም አመሰግናለሁ። በርታ በአካል መማር ስለምፈልግ እዘይራቹሃለው። ግን የት አካባቢ ነው መገኛቹ?

    • @patternmaking
      @patternmaking  10 месяцев назад

      ለክረምት_ትምህርት_ፈላጊዎች በሙሉ
      ዘናጭ ዲዛይን የፋሽን ትምህርትን ሊያሰለጥን ዝግጅቱን ጨርሶ ይጠብቃችኋል
      ለ ሁለት ወር 6000 ብር ብቻ ከፍለው ሙሉ በሙሉ በተግባር ብቻ ብቁ እና አዋቂ ዲዛይነር መሆን ይቻላል ሲል በታላቅ ደስታ ነው
      የባህል ልብስ
      ዘመናዊ ልብስ
      የህጻናት ልብስ
      ብቁ ሆነው ይወጣሉ
      የባህል_ልብስ_ጥልፍም_ እናስተምራለን
      ለበለጠ መረጃ
      09 10 32 83 77
      አሁኑኑ ይደውሉ ይደውሉ
      አድራሻ ገርጂ ጃክሮስ

  • @ganetmulugata2860
    @ganetmulugata2860 Год назад +1

    ቀሚሱ ከተቆረጠ በኋላ እጅጌ ቢየስፈልገው ተያይዞ እጅጌውን እንዴት እንደሚቆረጥ ብታሳያን፡፡

  • @samdawitmulugeta
    @samdawitmulugeta 7 месяцев назад

    ሲቀጥል ተመልካቾችህ መስማት የተሳናቸው ነ

  • @eskedihabi5813
    @eskedihabi5813 Год назад

    Ene maygebagn metakaflut, yemtdebrit neger nw ebakh asredagn

  • @malhunmalhun6242
    @malhunmalhun6242 Год назад

    ክፍያውና አድራሻውን አባ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @patternmaking
      @patternmaking  Год назад

      መልካም እና ጥሩ አጋጣሚ
      ዲዛይነር መሆን ለምትፈልጉ ወጣቶች
      #ፋሽን_ትምህርት_ፈላጊዎች
      በወር እስከ 15000 ብር ያግኙ
      ዘናጭ ዲዛይን 5000 ብር ብቻ ከፍለው በ 2 ወር ሙሉ በሙሉ በተግባር ብቻ በመማር ብቁ እና አዋቂ ዲዛይነር መሆን ይቻላል ሲል በታላቅ ደስታ ነው
      የባህል ልብስ
      ዘመናዊ ልብስ
      የህጻናት ልብስ
      መርጠው በአንዱ ዘርፍ ላይ ብቁ ሆነው ይወጣሉ
      የሙያ ክፍተት ላለባቸው በ 1ወር
      ለበለጠ መረጃ
      0910328377
      0929099531
      0944036874
      አሁኑኑ ይደውሉ ይደውሉ
      #የባህል_ልብስ_ጥልፍም_እናስተምራለን
      ክላስ የሚሰጠው ለየብቻ ስለሆነ ኮረና አያሰጋም
      አድራሻ ገርጂ ጃክሮስ

    • @abrarawmelak4226
      @abrarawmelak4226 Год назад +1

      "Certificate'' አለው? ትምህርቱን ከጨረስኩ በኋላ ?

  • @ZewdneshAyanssa
    @ZewdneshAyanssa Год назад

    ድምፅ የለውም ሙዚቃ የምትለቀው