ቅብዓ ቅዱስ ወይም ቅብዓ ቀንዲል ምንድን ነው? እንዴትስ እንቀባ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 38

  • @kidustube7539
    @kidustube7539 2 месяца назад +4

    በእውነት ለዚህ ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን! ቀላል አደለም የሚደክመው እመ አምላክ ትጠብቅህ ። ግን ምኑን ቢያደርጉባቼው ነው ግን። እግዚአብሔር እኔም እናንተንም ለንስሀ ሞት ያብቃን። አሜን አሜን

  • @Kabaye-w1s
    @Kabaye-w1s 2 месяца назад +5

    በርታልን ወንድማችን 😊🤗

  • @etuye
    @etuye 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስክር ከበጎ ትምህርት ውጪ መጥፎ ት/ት ከነሱ አላገኘሁም
    ትምህርታቸውን ጥቂት ነው የሰማሁት አሁን እየሰማሁ አይደለም ግን ሁል ጊዜ ፀሎት
    ስግደት እቤቴ እና ቤተ ክርስቲያን አደርጋለሁ ፈጣሪዬን ሁሌ አስባለሁ
    ቤተ ክርስትያን እኮ እያንዳንዱ ግለስብም ጭምር እኮ ነው
    ሰዉ ከጠፋ ምን ዋጋ አለው ፣ ዋናውን ነገር ትተነዋል
    በቅን ልብ እግዚብሔርን ጠይቅ እስቲ

  • @samiaha6007
    @samiaha6007 2 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤በርታ

  • @VeraAmor-t5r
    @VeraAmor-t5r 2 месяца назад +3

    Berta❤❤❤❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 2 месяца назад

    እግዝአቤሔር ይመስገን አሜን

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 2 месяца назад +3

    ሰላም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ❤

  • @yeshiharegworeta4411
    @yeshiharegworeta4411 2 месяца назад +3

    ሰላም ወንድሜ ፀጋዬ? በርታልን። እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏

  • @selamawitetegestu-tb3ii
    @selamawitetegestu-tb3ii 2 месяца назад +1

    Tebareke wendemachine Egzabehere edemena tena yeseteke endatefatachewe adera😂

  • @amanuelesheleme5092
    @amanuelesheleme5092 2 месяца назад +3

    ወንድማችን @ tsegayekiflu አንድ ጥያቄ አለኝ በድርሳነ ሚካኤል ዘመጋቢት እራሱ ቅዱስ ሚካኤል ለአንዲት በሽተኛ ሴት በመብራቱ ቀንዲል ያለውን ዘይት ወስደሽ መላ አካልሽን ተቀቢው, በከበረ ውሃ ተጠመቂ ጥቂትም ውሃ ጨምረሽ ፈጥነሽ ጠጪው ብሏታል ቅዱስ ሚካኤል ለምን ካህን ይቀባሽ አላለም ለዛውም ሴት ነች , በሌላ በቅዱስ ገብርኤል ድርሳን ዘነሐሴ ላይ አንድ በሽተኛ ራሱ ከቀንዲል መብራት ዘይት ተቀብቶ ተፈውሷል በሌላኛው የቅዱስ ሚካኤል ድርሳን ዘወርኅ ሰኔ ላይ አንድ ለምፅ የያዘው ሰው ራሱ ከቀንዲሉ ቅባት ተቀብቶ እንደተፈወሰ ይነግረናል ስለዚህ ምን ትላላህ ወንድማችን.

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 месяца назад

      እስኪ ገብቼ አያቸዋለሁኝ

  • @fetleworkkassaye3318
    @fetleworkkassaye3318 2 месяца назад

    አሁን ጊዜው ተበላሸ እንጂ እኛ ድሮ ካህናቶች ጆሮ አችን ላይ ቀኝ እጃችን ቡዙ ነገር ስለሚነካ ግራ እጃችን ላይ ጠቡ ያረጉልናል. እኛ አይናችን ላይ እንቀባዋለን አሁን ግን በሚያሳዝን ሁኔታ ይሸጣል በአጠቃላይ ኑግድ ሆነ መልካሙን ጊዜ ያምጣልን

  • @raheldamtew7161
    @raheldamtew7161 2 месяца назад +2

    ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልኝ የኔ ጥያቄ የቀረበ ሰው መቁጠሪያ አያረግም እቤት አዶርጎስ አይፀለይበትም አባታችን አባ ገብረኪዳን መነኩሴ ነው የሚያደርገው ስላሉ አመሰጉናለሁ

  • @ቅዱስዮውሓንስኣፈወርቂ
    @ቅዱስዮውሓንስኣፈወርቂ 2 месяца назад +1

    የግብጽ ኦርቶዶክስ ግን ቅባ ቁዱስ በትንሹ ጥርሙዝ ይሰጣሉ ለምእመናን

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 2 месяца назад +2

    አታምታታ ከግብጽና ከእስራኤል አገር ሱቅ የመጣ ቅብአ ቅዱስ ተጠቅመን ዋናው ነገር እየተፈወስን ነው አይደለም በካህን የተባረከ ነገር ።በዚህም አለ በዚያ ፈሪሳዊው ረበናቱ ወንድሜ ምስጢረ ቀንዲልን ካንተ በፊት የታወቀ 7 ምእራፍ ያለው በንጹሀን በነጻ ለሚያገለግሉ ካህናት ነው ነገር ግን አገልግሎቱን እስኪ አስፈጽም እና አንይህ ።ከደብረ ሊባኖስ ውጭ የለም ለዚያውም በቀጠሮና በእየአንዳንዱ አገልግሎት ግዜ ለ1ሰው3ሺ ብር ከ2 አመት በላይ የቆየ መረጃ ነው የምነግርህ ተከፍሎ የሚገኝ አገልግሎት ውጪ የሚያገሉ ደብራት ወይ ካህናት እስኪ ጥቀስ ወይ ታመህ አታውቅ በሰው ቁስል እንጨት መስደድ ዘባች አትሁን መሬት ላይ ያለው እውነት ይሔ ነው ።ወሬ ወሬ ብቻ አትሁን።በነጻ አገልግሎቱን አይሰጡም ካለ እስኪ ግለጽ በአደባባይ እንይህ ላም አለኝ በሰማይ

  • @zenaadesew1201
    @zenaadesew1201 2 месяца назад +1

    መጀመሪያ እራስህ ተጠምቀህ ና የቅዱሳን ጠላት

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 месяца назад +2

      ተስፋዬን ነው?

    • @kidustube7539
      @kidustube7539 2 месяца назад

      ውይ ድፍረት የማን አልሺ ?ወይ ስታሳዝኑ። እግዚአብሔር በቃ ይበላችሁ።

    • @NitsuhGetachewu
      @NitsuhGetachewu 2 месяца назад

      አይ ​ልቦና ይስጣችሁ ​ @@kidustube7539

    • @ሐብታምዘተዋሕዶ
      @ሐብታምዘተዋሕዶ 2 месяца назад

      ወየው የቅዱሳን😢

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 2 месяца назад

      @@Tsegayekiflu ወሬኛ አትደርስበትም ለፎሎወር

  • @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
    @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ 2 месяца назад +1

    ሰሞኑን የመምህርን ፎቶ ካለጠፋችሁ ቪዲዮ እንዳትሰሩ ተብላችሓል እንዴ ?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 месяца назад +1

      ማን ነው መምህርሽ?

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 2 месяца назад

      ከክርስቶስ ነው መምህራችን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 месяца назад

      ልብ ገዛኽ

    • @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
      @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ 2 месяца назад +3

      @@Tsegayekiflu መምህር ተስፋዬ ነዉ ከሽሙጥና ከአሉባልታ ነፃ የሆነ ወንጌልን ብቻ በተግባር የሚያስተምር

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 месяца назад +1

      ከዛ በፊት ቤ/ክ ተምረሽ አታውቂም ነበር ማለት ነው