Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጠብቅህ በርታልን ፈጣሪ ልቦና ይስጠው እራሱ ተዋረደ
እግዚአብሔር ይማርህ
ሰላም ነህ ፣ ተባረክ ፣ እናመሰግናለን ።
አቤቱ ማረን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ይገርማል
እመቤቴ ትዳብስህ ወንድሜ አይዞህ በርታልኝ
ፈጣሪ ይማርህ ወርቅዬ
Tankay salhan naw oak basamam
Amlak keziy yeswuren
Weraferahu,I wish long live to you and your beloved families.
ወርቅ እግዚአብሔር ይማርክ እመቤቴ ትዳብስህ
ደስሞ በናታቹ ታናሽ እህቱ ለገበያ ብሎ መሰለን ጤነኛ አይደለችም በዛለይ እደህቱ አያያትም ያው እኔ ልጅ ነኝ በዛላይ የመንፈስ ሴራ አላቅም ባጠቃሊይ ጠንቋይ ሲባል እራሱ ሰወች ለኔ የሚሉኝ እግዚአብሔር ያስቀምምጣቸው የምድር ፈራጅ ናቸው ነው የሚሉኝ እኔ እደ ህምጥያትም አላዬሀም ነበር ብቻ እፈራቸዋለሁ😢
እላዩ ላይ ያለው አጋንንት እንዴት አድርጎ ነው አባታችንን አቡነ ተክለሃይማኖትን ሊወድ የሚችለው?
አጋንንት ሰፍሮበታል። የዓጋንንት ፈረስ ነው።
Egzabeher ymarh amlak ymharka
የኢትዬጵያ ኦረቶዶከስ አምላክ የእውነት አምላክ ፈረደ ተጋለጠ
ኢትዮጲያዊነቴን በምን ልፋቀዉ???? ኧረ የሰዉ ጭካኔ ቆይ ግን የማይሞቱ መስሎ ነዉ የሚታያቸዉ
እኔ ሰውዬውን አውቀዋለህ ከሱ ሆቴል ስርቻለሁ ጠንቋይ እደሆነ እና የሆነቀን ቤቱን ዘግቶ ሰውም ውስጥ ነበር እኔ ግን ምንም ኡቀት ስላልነበርኝ ምንም አይመስለኝም ይገርማል እባም በኪሱ እደሚይዝ ሰማው እኔ አላቅም ነበር 😢
መናፍስት ከተዋረስው ጤናማ አደለም ሰውየው
🙏🙏🙏
እንዴት ያለ ርከሽ ነው በኦርቶዶክስ በህግ ሊጠየቆ ይገባል ።
ምን ሆንህ? እግዚአብሔር ይማርህ
ወርቃፈራው ወንጀለኛ የተባለቸው ሴት እዛው ሀገር ነው ያለቸው ጉዳዩም በፍርድ ቤት ተይዟአል ሴትዬዋም አልጠፋችም እዚያው ሀገር ነው ያለችው ተያዘ የተባለው ቪድዮ በፖሊስ እጅ ተመርምሮ ሴትዬዋን አያስጠይቃትም ብለው ነጻ አድርገዋታል እናም ወርቃፈራው የአንድ ወገን ሳይሆን ገለልተኛ በሆነ ሁኔታ ወንጀለኛ ከተባለቸውን ሴት ወገን አጣርተህ መረጃ ብታቀርብ እኔ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ወንድምህ ሀሳብ አቀርባለው
እሺ ቢንያም ሽታዬ እሺ

እንዴት ያለ ርከሽ ነው
በኦርቶዶክስ በህግ ሊጠየቆ ይገባል ።