አርብ ሃገራት የምትገኙ እህቶቼ ገባ ገባ በሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 375

  • @rahellovetube6427
    @rahellovetube6427 4 года назад +10

    እስቲ ይቺን ልጂ የምትወዱ ሰብስክራይብ ግጩኛ እኔም ልሰራ ያሰብኩት አለ

  • @ክርስቶስአዳኜድንግልማርያ

    እኔም የለኝም ምን እናድርግ ብለሽ ነው አረቦቹ ብር ሲባሉ እየተራገሙ ስለሚሰጡን በረከት የለውም ሳብዬ አረብ አገር ብር ሳይሆን የመጣንበትን አመት ነው የምንቆጥረው 😌😌😌😢

  • @tamerasan8827
    @tamerasan8827 4 года назад +6

    እህት ሁሉንም እምታቀርቢው ይመቸኛል እናመስግናለን ውድድድ ግን አታስረዝሚ አጠር አርጊው የመዳም ስራ ስለሚይዘን

  • @amenahahsksool6609
    @amenahahsksool6609 4 года назад

    እህትትክክልነሽ እኔሰውድነኝ በየመንነውየመጣሁት ግንበፍትበኩትራትነበርየሄድኩትግንአልሳአብሎ ተበለስኩ አገሬትገባ በሰባትወራነበር ተደገናተቤተሰብጋለመኖርምይደብራል በየመንመጣሁ የንንተራራታስታውሰው አደምሰውአረዳም አልህምዱሊላ አሁንአራት አበቴነው ግን ቤቴንምሰርቻለሁ እምታቀርቧቸው ምክሮችበጣምደስይላል አላህይጨምርሽ

  • @mesiadefres6141
    @mesiadefres6141 4 года назад +1

    በናትሽ አንድ ነገር ተባበሪን እስኪ ቤሩት ውስጥ አሠራለን ግን ብር አይሠጥም በነሡም አይፈረድም የሀገሪቱ ሁኔታ ነው ግን በቃ ለሚመለከተው አካል ብታሣውቂልን በቃ እኛ ወደ ሀገራችን መግባት እፈልጋለን ግን እጃችን ላይ ብር የለም ሠርተንም አይሠጠን እንዴት አድርገን እንግባ እሺ እኔ እጄን ከታመምኩ ወር አልፎኛል ግን እንደዛም ሆኜአለሁ እየሠራሁ ብር አይሠጠኝም ሥንጠይቅ የሚደረሰውን በደል እያያችሁ ነው እና እባክሽ ይሔንን ጉዳይ ለመንግሥት አካል አቤት በይልን ከሞትንበሗላ ማልቀሡ ለኛ ምንም አይጠቅምም ስንቶቹ ናቸው ስራ አተው የተቀመጡት የቤት ኪራይ አለ የምግብ አለ እንደምታዩት ደግሞ ስራ አለን የተባልነው እኳን እዳንሸፍን ብር አይከፈለንም በዛ ላይ ስንቶቹ ናቸው በዚህ ብር ምክንያት ሒወታቸውን ያጣሉ አይይይይ ቤሩት

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 3 года назад

    አረብ ሀገር አላማካለሺ በጣም በረካ አለው ምሰጋናየላቹም አላማሺን አወቀሺ ተጠቀሚ የትም በተነሺ በረካየለወም አየነፋም ከከ

  • @ዮዳሄኣምላክይፈልጥ
    @ዮዳሄኣምላክይፈልጥ 4 года назад +4

    ሰላም የኔ ማር እግዚአብሔር ይጠብቅሺ እህቴ ሳባዬ የኔ ቆንጆ

  • @chaltuutsagaye39
    @chaltuutsagaye39 4 года назад +3

    እኔ ቤሩትነኝ ሁለት አመቴን ጨርሸ ወደ ሠወሥተኛ አመት ትገባ መዳሜ ጡሩ ነበረች ዛሬ ደመወዝሽን የምሠጥሽ ልብኔን ነው አለች በሥት ትሠጭኛለሽ አልኮት ሁለት መቶ ዶላር ነበር የሚከፈለኝ ሠወሥት መቶ ልብኔን ልሥጥሽ አለችኝ እነዝህ መዳሞች ምንም ማሠቢያ የላቸውም እራሥሽ ዶላር አድርገሽ አንጭ አልኮት አሁንሥ እህቶቸ መጨረሻችንን ያሣምርልን

  • @ዜዲነኝየናቴተናፋቂ
    @ዜዲነኝየናቴተናፋቂ 4 года назад +3

    ሳባዬ ስልክሽን እፈልጋለሁ

  • @elenazewdu1919
    @elenazewdu1919 4 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሳባየ ሠላምሽ የብዛ

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ

    አውነትሺን ነው ሳበየ ሶስት ልጆች አሉኝ ሥደትን እንዳያዩ ነው የምፈጋ ያለ

  • @muller9047
    @muller9047 4 года назад +1

    አንዷ እኔነኝ በቤሩት ያለሁ

  • @HD-nn6oe
    @HD-nn6oe 3 года назад

    ትኬት ስንት ነው

  • @መንኣለኒካብትግራይዝዓቢሄ

    Tikikil sabayee 🌷🌷wodddddddd

  • @gataseb7077
    @gataseb7077 4 года назад

    Sawd naw ylwt gin 7 amt naw 200ሺህ aley gin men lsrbt esk ngry sister

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 4 года назад

    ሳባዬ ለምታቀርቢያቼው ነገሮች አጠር አርጊ በተቻለሽ መጠን ስራ ስላለብኝ መዳም አስሬ ነው ሚጠራኝ

  • @muller9047
    @muller9047 4 года назад

    እውነትሸኔነው ሣባየ እኔ ምንም ጌዜ የለኝም ማታም ሥራ ነኝ እየወጣሁ እየገባሁ ነው የምከታተል ፕሮግራምሸን

  • @bogalechboga6956
    @bogalechboga6956 4 года назад

    ሠለምሺ በለሺበት ቦታ ቢዚት ይበልሺ !!!!

  • @ፅጌሬዳፅጌሬዳ
    @ፅጌሬዳፅጌሬዳ 4 года назад

    የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ በዚህስ አባቴን እኳራበታለሁ ተመስገን ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያስበን

  • @moonmoon539
    @moonmoon539 4 года назад

    ሳባይዬ ሰላሙን ያብዛልሽ እኔ አድስ ኔኝ

  • @aboitaboit8824
    @aboitaboit8824 4 года назад +1

    እግዚአብሔር የጥብቅሽ ውድ እህቴ እንወድሻለን ማር

  • @ayenalmshiferae3972
    @ayenalmshiferae3972 4 года назад

    Yesemal

  • @Martu-r1q
    @Martu-r1q 6 месяцев назад

    ሣባየእኔ.ሣዉዲ.ነዉ.ያለሁት.6ወሬ.ነዉሠወቹ.ጥሩ.ናቸዉ.ግንአብራኝ.የምሠራዉጵልጵንናት.ልትበላኝ.ነዉ

  • @ይሁንለበጎነው-ጠ5ጀ
    @ይሁንለበጎነው-ጠ5ጀ 4 года назад +1

    ሰላም ላች ይሁን እህቴ እደምን አለሽ እስኪ በሀገራችን ለታገቱ ልጃች ድምፅ ሁኛቸው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእህቶቻችን

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 4 года назад

    ሳብየ ቪዱዉችሺን አጠርአጠር አድርጊቻዉ መዳም ብዙ ሰአት ስንቀመጥ ደስ አይላትም

  • @dollobadore3501
    @dollobadore3501 4 года назад

    Liknesh sabye betesab bakagn ayilunm inema bagizenew yenakoti egzabehr yimsgen ahun arat amatign izaalw larasemi akime yechalalign hayil larasemi talawuchalow sila mikirish kalibi amasaginalow indi naka yiradachun inaante youteberochi nachu😘🥰

  • @ቅንልቦች-ለ1ቨ
    @ቅንልቦች-ለ1ቨ 4 года назад +1

    Ene alehu gin lhad 20 ken kertognal yizew lhad new

  • @rozalirozali4633
    @rozalirozali4633 4 года назад

    Sabaye ewunet bileshal egziabher yalshw hulum hulum tkkil new😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Best-wn1sz
    @Best-wn1sz 4 года назад +1

    እኔም ቤሩት ነኘ እናቱ 💚💚💛💛❤️❤️

  • @bogalechboga6956
    @bogalechboga6956 4 года назад

    እኔ ባባኩለ ሠለም ናኝ አንች ሠለም ነሺ ሳባዬ በጣም ናው የምወድሺ

  • @tirugushu7342
    @tirugushu7342 4 года назад

    ሳባየ በጣም ነው እምወድሽ

  • @እራህመትወሎየዋ
    @እራህመትወሎየዋ 4 года назад

    ትክክል እህት ❤❤❤❤❤👍👍😘😘😘

  • @03cell47
    @03cell47 4 года назад

    ANchim baLeshibet Salam ish yibbza Ette

  • @dook3087
    @dook3087 4 года назад +6

    ፀጉርሽንእንደግመልሻኛአቁመሽሙስሊምባትሆኝምእረሱልሶለላሁአለይሂወሰለምፀጉሮአንያቆመችእህትየጀሀነምእሳትናትያዌልክአምሮብሽእንዳይመስልሽ

    • @mahmoudkhateeb8140
      @mahmoudkhateeb8140 4 года назад

      hak new ehite alah hidaya yisten

    • @ዜድነኝዜድነኝ-ዐ9ጐ
      @ዜድነኝዜድነኝ-ዐ9ጐ 4 года назад

      ኢሄን እኮ መነገር የለብሽ ለሙስልም ኢሂቶቻችን እንጂ ለሷ ለምን ቲነግራታልሽ በአላህ አለመነች ረሱልን አልታካተልች

    • @zinet.melaku7865
      @zinet.melaku7865 4 года назад

      @@ዜድነኝዜድነኝ-ዐ9ጐ ትክክል

    • @ማክዳመልኬ
      @ማክዳመልኬ 4 года назад

      ምነው እስዋኮ በኢየሱስ አምላክነት ነው ምታምነው መሃመድ አታቀውም እኮ

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 Год назад

    ሰባየ ደናነሸይሰማል

  • @mazaretmazaret6311
    @mazaretmazaret6311 4 года назад

    በጣም እናመሠግናለን

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 года назад

    ሰላም ሰላም ሳባዬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @tizayan3385
    @tizayan3385 4 года назад +2

    እኔም ይመሥገነው እየተከፈለኝ ነው ደሞዜ

  • @seadaseada7489
    @seadaseada7489 4 года назад

    እናመሰግናለን ማር እኔ አሑለታ ወዲሜ 80 ሽ ላኪልኝ መጃፋቃዲ የማወጣበት አለኝ የለኝም ትለዉ አኮረፈኝ

    • @halimamehamed8479
      @halimamehamed8479 4 года назад

      10ሽ ነው መንጃ ፍቃድ የምን 80ሽ ነው

  • @abla6088
    @abla6088 4 года назад +1

    ቤሩት ነኝ

  • @sablasabla1881
    @sablasabla1881 4 года назад

    Sabayi azushi biyati😍

  • @zemenaykassa5779
    @zemenaykassa5779 4 года назад

    Lejoch kalugnes ?

  • @demekechkochito5956
    @demekechkochito5956 4 года назад

    Silemikirish betam ameseginalehu egiziabiher yanurish

  • @elifinash8494
    @elifinash8494 4 года назад

    ልክ ነሽ እኔ እረሱ 3 አመት ነው Bahrain new yalewuti gini 10000 shi yahili yelagimi

  • @hanemekonen7807
    @hanemekonen7807 4 года назад

    እሰቴ አረ ሳባ በፈጠረሽ ምን ተባለ የዱባይ ስብሰባው ቢሩት እዴት ተባለ አረ በናትሽ እስቴ ንገሬኝ እኔ በዶላር አይከፈሉንም

  • @kasechamanuel8145
    @kasechamanuel8145 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እየተከፍልኝ ነው የወደፈት ፈጣሪ ያውቃል

  • @meseretmeseret3560
    @meseretmeseret3560 4 года назад +1

    እውነት ነው የኔ አስተዋይ
    😘😘😘😘

  • @martatesfaye9591
    @martatesfaye9591 4 года назад

    Thank you so much god bless you sister

  • @ቲጂጎንደሬዋ-ዠ4ፈ
    @ቲጂጎንደሬዋ-ዠ4ፈ 4 года назад

    እኔ ቤሩት ነኝ

  • @hasanriyanna9959
    @hasanriyanna9959 4 года назад

    Sabaye tbraki mare

  • @zekiyasiraj1591
    @zekiyasiraj1591 4 года назад +2

    ሳባየ ልክ ነሽ እኔ የጠራችኝ እመሰለኝ አቤት ስል ያምሻል እንድ እባላለሁ

  • @hiwotbirarazaher5040
    @hiwotbirarazaher5040 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን እህቴ

  • @haymiheimy6085
    @haymiheimy6085 4 года назад

    ሠባየ.በርችልኚ.በትክክልብለሻል.ኩሜትሥሠጥየመጀመርያየነዉ.

  • @بسالله-ظ3ل
    @بسالله-ظ3ل 4 года назад

    ማሬ እውነትሽንነው ቤተሰብ አረብ ሀገረ ብሩ ዝንብሎ የሚመጣ ነው የሚመስላቸው እንደቡና ቀጠል የሚወረድ ነው የሚመስላቸው ወላሂ

    • @tirugushu7342
      @tirugushu7342 4 года назад

      ሳባየ በራስ አካውት ማስገባት ይቻላል

  • @የድንግልማርያምልጅነኝእን

    እንየ ኣለሁ በሩት🇱🇧🇱🇧🇱🇧 ነኝይ 👉እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ስራቢበዛኝም ደሞዜ በወር በወር ነው የሚሰጡኝ የቤይሩት 👉 መዳሞች ሁላቸው እንድ ኣይደሉም ከ100%5 ደና ይገኛሉ ።።

  • @helentesfamariam6181
    @helentesfamariam6181 4 года назад

    Anche betam teru nechen egzibher kentegar yehen

  • @lovebetiyetesfaye9548
    @lovebetiyetesfaye9548 4 года назад

    Salamyunilsh sab betam yisemali

  • @macdishkussa4259
    @macdishkussa4259 4 года назад

    Benatish wude linkun asqemicilign

  • @ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ

    አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል ያገረ ሰው እናም አትፍረጂ እኔ ሠባት አመቴ 10000 እካን የለኝም

    • @ijigacharif4904
      @ijigacharif4904 4 года назад

      ሰለም ለአችህ ይሁን ሰበዪዬ አድስንኝ በጠም ደስይል መር

  • @NewNew-sv1uo
    @NewNew-sv1uo 4 года назад +1

    ሳባዬ ሰላም ላአንቺ ይሁን ቤሩት ናኝ

  • @semerethiotube7541
    @semerethiotube7541 4 года назад

    Mn huneshi new tiyake sitykushi sew techegro yematmelshiew

  • @እመንእንጂአትፍራ-ኀ1ነ

    ትክክል ነሽ የነ ቆንጆ😍😘😘😘😘😘😘😘

  • @cell7697
    @cell7697 4 года назад +2

    እኔ ቤሩትነኝ

  • @helentesfamariam6181
    @helentesfamariam6181 4 года назад

    Egzibher yemsgen entu

  • @hashemcellhashemcell3375
    @hashemcellhashemcell3375 4 года назад +1

    አገር ለመግባት እንፈልጋለን ግን አያሳፍሩም ምን እናረግ

  • @mohammadhanantube6631
    @mohammadhanantube6631 4 года назад

    ❤💛💚👍👍👍

  • @saydamellese7351
    @saydamellese7351 4 года назад +1

    ሰላም ሰላም ቤሩት ነኝ

  • @pasfanish6781
    @pasfanish6781 4 года назад

    እዉነትወነ

  • @AzaloAljariri
    @AzaloAljariri 4 месяца назад

    አንድ አመት ከሞላኝ ወደ አገሬ መሄድ እፈልጋለሁ ይልኩኛል

  • @zoubaidajamal6703
    @zoubaidajamal6703 4 года назад

    ልክ ነሽ

  • @bsbsnsbshsjsssjjd8290
    @bsbsnsbshsjsssjjd8290 4 года назад

    zትክክልትክክል

  • @saifasaifa2242
    @saifasaifa2242 4 года назад +1

    ይሰማል

  • @rowaydajaafar5519
    @rowaydajaafar5519 4 года назад +1

    Sabaye inamasaginaleni baxaminowi miwodishi

  • @samirahmad7182
    @samirahmad7182 4 года назад

    ይሠመልሠበነዬ

  • @ommohammed9628
    @ommohammed9628 4 года назад

    ቁጥር ሽ ን ላኪልኝ አላገኘሁት ም ማሬ

  • @የማርያምልጂነኝ2019
    @የማርያምልጂነኝ2019 4 года назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ውዴ

  • @03cell47
    @03cell47 4 года назад

    Ewunet shineu enate woyii birr shimxaxo yigermal ezih nebsachin yete shemetete newu new

  • @alemamioun8213
    @alemamioun8213 4 года назад

    እኔ ወረቀቴ በ 4 ያልቃል ግን መየድ እፈልጋለው ብያቸው ትየጃለሽ ብለውኛል ግን ትኬት አቆረጡልኝም እና በጣም ተጨንቃለው

  • @hehheb3321
    @hehheb3321 4 года назад

    ትክክል ሳባዬ አክሴቴ ቤተሰብ መቸም አይጠግቡም ትላለች

  • @AzaloAljariri
    @AzaloAljariri 4 месяца назад

    የኔን ጥያቄ አልመለሰሽም

  • @zahroup6129
    @zahroup6129 4 года назад

    Enem iyetekebelku ayidelem sabayee lik nesh yene wud

  • @jfjjdjke8396
    @jfjjdjke8396 4 года назад

    ሳባየ አሳቅሽኝ ሴት ስትወለድ ደሥ ይላቸዋል ያልሻት ቃል 😀😀😀

  • @asterbalcha5907
    @asterbalcha5907 4 года назад

    ሀይ ሳባዬ ይሰማል

  • @zawdymohammed3755
    @zawdymohammed3755 4 года назад

    ሰበየደረሰመልአለደአገረቺወደሀረብአገርመመለሰየቸለን

  • @03cell47
    @03cell47 4 года назад

    yeshexan genjjeb yelemade hizib wondih Liijji siwoled Ayimechom 😁

  • @blaxachibalaxachieth1487
    @blaxachibalaxachieth1487 3 года назад

    ihunati now yene marrr

  • @abityou.motaabit3397
    @abityou.motaabit3397 4 года назад

    Yisamale konjjo

  • @chaltuutsagaye39
    @chaltuutsagaye39 4 года назад +1

    ሠላምሠባየ ሠላምሽ ብዝት ይበልልን

  • @bsbsnsbshsjsssjjd8290
    @bsbsnsbshsjsssjjd8290 4 года назад

    Loveyou

  • @iftuushaaban4853
    @iftuushaaban4853 4 года назад +1

    Hi

  • @jfjjdjke8396
    @jfjjdjke8396 4 года назад

    እኔም ብሔሩት ነኝ ወዳገሬ ልገባ 4ወር ቀርቶኛል በሰላም ያስጨርስሽ በሉኝ ሀገሬ ገብቸ ሳውዴ መመለስ እፈልጋለሁ ሳውዲ ለመግባት ምን ያክል ወጭና ግዜ ይፈጂል የምታውቁ ካላችሁ ሹክ በሉኝ

    • @ijigacharif4904
      @ijigacharif4904 4 года назад +1

      በሰለም ግብ ፈጣሪ ከአችህ ግረ ይሁን

    • @jfjjdjke8396
      @jfjjdjke8396 4 года назад

      @@ijigacharif4904 አሜን አሜን አሜን አመሠግናለሁ የኔ ውድ

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 4 года назад +1

      Yen mar einim 4 wer new yekeregni berut negni😗😗😗👌👌

    • @mamahalif1945
      @mamahalif1945 4 года назад

      ሳውድ ተከፍታልደ ንገርኝ

    • @jfjjdjke8396
      @jfjjdjke8396 4 года назад

      @@mahamrapl5879 😍😍💋💋

  • @leilaharfouche7045
    @leilaharfouche7045 2 года назад

    Untshen new enam. Bawucii Lelak sal ihonum. Alugn

  • @meseretmeseret3560
    @meseretmeseret3560 4 года назад

    እናመሰግናለን ሳቢየ

  • @Best-wn1sz
    @Best-wn1sz 4 года назад +1

    አይ ሳቢየ አገር ቤት ነቀዝ ሞላ እህት 🤭🤭🤭

  • @bezademsie2828
    @bezademsie2828 4 года назад +1

    እኔ ይከፍሉኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @helentesfamariam6181
    @helentesfamariam6181 4 года назад

    Yesmal entu

  • @ሁሤንወሎዬውየጊራናውየጊራ

    ይሰማም እወድሽአለሁ ሳባየ

  • @makdeshalima1096
    @makdeshalima1096 4 года назад

    ሰላምሰላምሳባየ፣ልክነሽገንዘብከሌለሽየሚወድሽየለም፣እኔ6አመቴቤትምሰርቻለሁቤተሠብምእረዳለሁግንአገሬለመኖርአይፈልጉም

  • @martyenagnyehosanalijier4120
    @martyenagnyehosanalijier4120 4 года назад

    Lik nashi nagar gin ine Berut nagn iyekafalugn new Sira gin Batam Kabadi new Sira Bibzim Damoze Arifi new Wude

  • @tube-vp1gk
    @tube-vp1gk 4 года назад

    እህህህ ብቻ አልሀምዱሊላህ ለቤተሰባችን ነዉ ግን ሳናቀዉ ጊዜአችን ሄደ