የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 5 ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የየኛ የሁላችንም ታሪክ ድራማ እነሆ ጀምሯል!!! በዚህ ምዕራፍ የምትወዷቸው ገፀባህሪያት በአዝናኝ፣ አስቂኝና አስተማሪ ታሪኮች ብቅ ያሉ ሲሆን እንደ በኢኮኖሚ እራስን መቻል፣ የሴት ልጆች ትምህርት፣ ጤናማ አመጋገብ፣ የህጻናት ደህንነት እና የወር አበባ ጤና አጠባበቅ የመሳሰሉት ርእሶች ይዳሰሳሉ።

Комментарии • 271

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት Год назад +43

    እኔ ያምሥት ወር እርጉዝ ሆኜ ተኝቼ ጠዋት ሥነሳ ከእቅልፌ እግሬን ደንዝዞኝ ነበር እመሬት ሥወርድ ወደኩኝ ሥወድቅ ቁርጭምጭሚቴ ወለቀ ተሠበርኩኝ ግን ልጄ ምንም አልሆነች እግዚያብሄር ይመሥገን አወዳደቄ ትንሽ በጓኔ ነርና😭

    • @meronwedajo1833
      @meronwedajo1833 Год назад +1

      ኦ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ🙏 ግን አሁን እግርሽን ተሽሎሻል

    • @ጌጥየማሪያምልጂ
      @ጌጥየማሪያምልጂ Год назад

      ውይ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ

    • @haymiabebe5858
      @haymiabebe5858 Год назад

      ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል እንካን ተረፋቹ ከእነ ልጅሽ አሁን እግርሽ እንዴት ነው

    • @ወለተማርያም-ቘ4ኈ
      @ወለተማርያም-ቘ4ኈ Год назад

      Bagaa Waaqayyoo sii basee ammaa akkam luktii kee siif fayyee jiraa Waaqayyoo sii haa eguu

    • @hiwot136
      @hiwot136 Год назад

      የኔ ውድ እንኳን ተረፍሽ ልጅሽም እንኳን ደህና ሆነች

  • @ጓልመቐለ-የ2ቘ
    @ጓልመቐለ-የ2ቘ Год назад +47

    ይሄ ድራማ በየ አምስት አመቱ ነው እንዴ እንደ የአገራችን ምርጫ ብቅ የሚሉት።

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Год назад +2

    የእኛዎች እንኳን በሰላም መጣቹ በጣም አሪፍ ነው በርቱ ሰላማቹ ይብዛ ሀገራችን ሰላም ትሁን እግዚአብሔር ይጠብቃት

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 Год назад +3

    ዎው መጣችሁደ የኔ ምርጦች ወላ ስወዳቸው እኳንም ደህና መጣችሁልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ

    የምወደው ድራማ ነበር ግን ታሪኩን እረስቸዋለሁ

  • @ዜድየመርሳዋ-ሠ1ጠ
    @ዜድየመርሳዋ-ሠ1ጠ Год назад +13

    እቅድ በማውጣትና ለወድ እናቱ ስጦታ ገዝቶ ማስደሰት የእናት ምርቃት ይጥማል

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ Год назад +3

    ተቋርጠ ብየ ተናድጀነበር እንኳን ደህናመጣችሁ አዴትኮ እደሜወዳችሁ🥰🥰🥰🥰

  • @danaitzekarias5650
    @danaitzekarias5650 Год назад +49

    በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረዉ ድራማ እንኳን ደና መጣቹሁ ዉዶች ❤❤

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 Год назад +2

    እኳን ደህና መጣችሁ የኛዎች ደስ ስትሉ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +3

    ዋው በስንት ጊዜያችሁ መጣችሁ እንኩዋን በሰላም መጣችሁ የኛዎቹ የምወደው ድራማ ነበር ግን ረሳዋችሁ በመቆየታችሁ

  • @DiboraSolomon-r8o
    @DiboraSolomon-r8o Год назад +1

    በጣም ደስ ብሎኛል 🎉 keep up the good work❤

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ

    የመሰረት ሆን ጨርቅ መሆኑ በደንብ ያስታውቃል

    • @madi8643
      @madi8643 Год назад

      ክክክ ምን አለ ቢያስተካክሉት

    • @betiaddis5717
      @betiaddis5717 Год назад +1

      Meches yemr rguz endalonechi ytawekal astekakelut alastekakelut ,😏

    • @madi8643
      @madi8643 Год назад

      @@betiaddis5717 ቢሆንም በደንብ ማመሳሰል አለባቸው

  • @fufutube8144
    @fufutube8144 Год назад +1

    ግን የጎደሉብኝ ሰዎች አሉ😥😥😥😥ፍቅር እና ቤቲ አይይይይይ ደግሞ እኮ በጣም ነው የምወዳቸው

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Год назад +4

    ጀመረዴ የሁላችንም ታሪክ ደስይላል

  • @andualemtesfaw6083
    @andualemtesfaw6083 Год назад

    ሀይ ማህሌት እባላለዉይሄፊልምበጣምደስ ይላልበየቀኑአየዋለሁኑሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tejiibalageruuyoutube
    @tejiibalageruuyoutube Год назад

    Wwww tenaiqachu nebere welikam 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍💯💯💯🌹🌹🌹

  • @senyyadgyenateyoutube.....176
    @senyyadgyenateyoutube.....176 Год назад

    Wow mache mache nwe btam setbkwe yanber derma yheyl eht lomy ayemtum

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Год назад +2

    እንኳን ደና መጣችሁ የኛዎች ጠፍታችሁ ከመቅረት ይሻላል

  • @ሂውትጓልትግራይ
    @ሂውትጓልትግራይ Год назад +6

    እንኳን በሰላም መጣቹ የኔ ምረጦች🖐💙❤🌹

  • @tigistwolda6027
    @tigistwolda6027 Год назад +2

    በጣም በናፍቆት ስጠብቀው የነበረ ድራማ ነው ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @ermiaserkalo862
    @ermiaserkalo862 Год назад

    wow bartu betam dass yelal ba saminti hulet betlakulen

  • @aada6490
    @aada6490 Год назад +1

    በድጋሚ ስላየሁችሁ ደስ ብሎኛል እንኳን ደና መጣችሁ

  • @fatumaali7513
    @fatumaali7513 Год назад +1

    በጣም ነው እመወዳቸሁ። ቀጣይ በሩቱ

  • @نوحالاسمري-خ8ع
    @نوحالاسمري-خ8ع Год назад

    የኔ ዉዶች እኳን ደህና መጣችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሁላችንም በፅሎታችን ለናት ሀገራችን ዱአ እናድርግ
    ሰላሟ ተመልሶልን እናተንም ሌላዉንም ለሀገር የሚጠቅም ትምርቶችን እድና ጠነክራችሉ ታላገር ሁሉም ደስ አይል ፊልም ቢሰራ ሳቅ ጨዋታ ቢደባለቅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በናት ሀገራችን በዉቢቱ ሀገራችን ነዉ የሚያምርብን እና አብሺሩ ጠክሩ የኛ አዝናኒወች

  • @user-ng9oi8cg3xሰአዲ
    @user-ng9oi8cg3xሰአዲ Год назад

    እንኳን. ደህና. መጣችሁ.
    መልሱ. ሐ ነው

  • @aaii2973
    @aaii2973 Год назад

    እንኳን ደህና መጣችሂ

  • @rbekagalaso
    @rbekagalaso Год назад

    እንካን በሠላም መጣችሁ ዋው 🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Год назад

    Welcome to back

  • @svuvdvdvuvfh1858
    @svuvdvdvuvfh1858 Год назад

    እንኳን ደነ መጠቹልን

  • @memet2739
    @memet2739 Год назад

    Omg I love this drama welcome we say you guys

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ Год назад +2

    ወይይኔ ድራማውን በጣም ነበር ምወደው ግንኮ ቆያችሁ ክክክ ታሪኩን ከረሳነው ቡሃላ ትመጣላችሁ

  • @ሀሊማጎደሬዋ
    @ሀሊማጎደሬዋ Год назад

    የኛወች መቸ ተጀምሮነው ስጠብቃቹህነበር

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 Год назад

    ዋው እንኩዋን ደህና መጣችሁ የእኛዎች።

  • @etheth9843
    @etheth9843 Год назад

    ዋው

  • @likiliki2579
    @likiliki2579 Год назад

    Wayene sewodehwo ehen derama well come 💔💔💔

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 Год назад +1

    አስተማርዋ ደስ ትለኛለች

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Год назад +12

    በስንት ጋጊዜው ተመለሰ ከአመት በላይ አስተማሪና ተወዳጅ ድራማ ነው

    • @Starxxx-v4t
      @Starxxx-v4t Год назад

      🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴

    • @Starxxx-v4t
      @Starxxx-v4t Год назад

      🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴

    • @Starxxx-v4t
      @Starxxx-v4t Год назад

      brotnetrlosarus

    • @Starxxx-v4t
      @Starxxx-v4t Год назад

      1 little 2 little 3 little dinosaur

    • @Starxxx-v4t
      @Starxxx-v4t Год назад

      4 little 5little 6 little doinoas

  • @meklitbiemnet7885
    @meklitbiemnet7885 Год назад +1

    የምር ደስ ይላል ደስ ያለው ላይክ ያርግ

  • @Muluዘ-ተዋሕዶ
    @Muluዘ-ተዋሕዶ Год назад

    እንኳን በሰላም መጣቹህ ተናፍቃቹሀን

  • @hihe9344
    @hihe9344 Год назад +1

    ወይኔ የኛ ዲራማ ጀመረ 🤔😍😍😍😍 ተናፈቃችሁ ነበር😥😥😥

  • @M..የዋጃልጅነኝ
    @M..የዋጃልጅነኝ Год назад +3

    የኛዎቹ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤ማህተባችሁን ለምንድነው የምታወልቁት በፈጣሪ😢😢😢

  • @sabibamuhiya7471
    @sabibamuhiya7471 Год назад

    መሻአላህ

  • @እግዚያብሔርንየማያውቁየእ

    ውይ ኧረ እንኳን ደህና መጣቹ😍😍

  • @momenasaeed241
    @momenasaeed241 Год назад

    ገራሚ ነበር እናመሰግናለን😊

  • @user-bg2hh3wz2s
    @user-bg2hh3wz2s Год назад

    ዋው ተመለሳችሁ👏👏👍

  • @ሪችየማርያምልጅ-ፈ8ጸ

    እንኳን ደህና መጣቹ ተናፍቃቹ ነበር

  • @isa-pv5ib
    @isa-pv5ib Год назад +1

    አገራቺንን ሰላምያርግልን ዉዶቸ

  • @mekdesmelaye
    @mekdesmelaye Год назад +1

    እንኩዋን ቤ ደናነ መጣቹ ስዎዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @marymemirates3468
    @marymemirates3468 Год назад

    ዋውው ምርቶች ኡንክን ባሳልም ማታችሁ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Год назад

    በስመ አብ! Welcome welcome 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lendayesedeso9103
    @lendayesedeso9103 Год назад

    well Come

  • @toutoube3156
    @toutoube3156 Год назад

    ወይ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @zanebezenabe7430
    @zanebezenabe7430 Год назад

    Woooo weudddinowi moarigachu

  • @tegesttemesgen6631
    @tegesttemesgen6631 Год назад

    Wow ene alamnem 😍😍😍😍

  • @ክብራዬ
    @ክብራዬ Год назад +2

    እኔ ቁማሩ አልደግፈውም ሰው በሀላል ስራ ከሰራ በረካ አለው ስለዚ ደሞዙ ለሚያስፈልገው ነገር በማውጣት ነው ምለው

  • @bereketzerihun-yz1yk
    @bereketzerihun-yz1yk Год назад

    des sil feta lil new

  • @ቲቲነኝየወሎዋ
    @ቲቲነኝየወሎዋ Год назад +2

    ወይኔ ጉደ አሁን በቅርብ ወላሂ ወር አይሆነውም ትዝ ብሎኝ ሳየው ነበር ለካ ሊመጣ ሆኖ ነው

  • @ethioamharatube459
    @ethioamharatube459 Год назад

    የኛዎቹ

  • @hawidesta7792
    @hawidesta7792 Год назад

    Wow welcome back

  • @tsiyeeeee8369
    @tsiyeeeee8369 Год назад +2

    ተናፍቃችዋል❤❤❤❤❤

  • @addistube5531
    @addistube5531 Год назад

    Enkan dena mtachu 🙏😍😍

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 Год назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ድራማው ግን ጥርት ያለ አይደለም ከቻላችሁ አስተካክሉት

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Год назад

    Wow እንኳን ደና መጣቹ ውዶቼ

  • @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
    @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ Год назад +4

    ከመቆየታቸው የተነሳ ረስቻቸው ነበር😂

  • @naseema1802
    @naseema1802 Год назад

    ውይ መጣችሁ እንድ

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 Год назад +3

    የኛ የሁላችን እንኳን ደህና መጣችሁ 🤩❤

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement Год назад +1

    አስቱርጋሜዉን እያየሁ የምሰማዉ

  • @bayushbayush320
    @bayushbayush320 Год назад

    Waw Enkan Dehna Metachihu

  • @እግዚያብሔርንየማያውቁየእ

    ከመቆየቱ የተነሳ የት እንዳቆማቹ እረሳው

  • @wintanagigi5328
    @wintanagigi5328 Год назад +2

    I love this dràma❤❤❤

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Год назад +1

    እረ ጨርቁ በደብ ያስታዉቃል ሀሀሀሀ

  • @rahma6779
    @rahma6779 Год назад

    Ende kejemerachu koyachu enda meraf 5 terstachu neber

  • @anjagranja
    @anjagranja Год назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስንጠብቅ ነበር ♥

  • @selamlehagera3503
    @selamlehagera3503 Год назад +8

    መምጣታችሁ መመለሳችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ለምንድነው ማህተባቸውን 🎚የምታሶልቋቸው እንደ ebs ለምን❗ ለምን ለምን❓❓❓❓ይህን የምትመለከቱ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ድምፃችሁን አሰሙ።

  • @fikretkbroum2175
    @fikretkbroum2175 Год назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ👍🥰

  • @vvfff-jd7ge
    @vvfff-jd7ge Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘይነብሱልጣን
    @ዘይነብሱልጣን Год назад +1

    እኮን ደህና መጣችሁ

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት Год назад

    መጣሁ እኳን መጣችሁ

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Год назад

    እንዴ ጀመረ እንዴ እንኳን ደህና መጣችሁልን

  • @aynalemashenafi
    @aynalemashenafi Год назад

    እንኩዋን ደህና መጣች ውዶች

  • @ethiopiaethiopia9642
    @ethiopiaethiopia9642 Год назад

    Well come

  • @momenasaeed241
    @momenasaeed241 Год назад

    አላመንኩም ገና

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Год назад

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @mierafnigussie8921
    @mierafnigussie8921 Год назад

    blene aleme ena beti sherefendi yetalu ezi derama weste meserat akomu ende```````````````

  • @kalidjemal8373
    @kalidjemal8373 Год назад

    Pleace yamiqaxlowun pls tolo blachu

  • @rahel2834
    @rahel2834 Год назад

    እንኳን በሰላም መጣችሁልን

  • @mekasaeed960
    @mekasaeed960 Год назад +1

    በጉጉት ሥንጠብቀዉ የነበርዉ የኔ ቅመሞች ደስ ሥትሉ

  • @mesi3777
    @mesi3777 Год назад

    Welcome yegna!

  • @ሀዬነኝየወግዲዋ
    @ሀዬነኝየወግዲዋ Год назад

    ቀጥሎ ነው ወይስ አልገባኝም

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Год назад

    ሐ ፣ መልስ ነው ያለ፡እድሜ፡መውለድ፡አደጋው፡ከባድነው

  • @milkesahabte
    @milkesahabte Год назад

    Woww

  • @zaraase663
    @zaraase663 Год назад +1

    በስመአብ ከመቆየቱ ብዛት ምን ለይ እንደቆመ እራሱ እረስቻለሁ

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 Год назад

    ናፍቆት❤❤👍

  • @user-bg2hh3wz2s
    @user-bg2hh3wz2s Год назад

    ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @ዜድ-ሠ4ቀ
    @ዜድ-ሠ4ቀ Год назад

    እንኮን በሰላም መጣችሁ

  • @abdetaalemu2769
    @abdetaalemu2769 Год назад

    እንኳን በደና መጣችሁ

  • @amangeta515
    @amangeta515 Год назад

    Mndnew are tgermalachu lemndnew fkr ena hana yelelut koy😳😳

  • @eere2804
    @eere2804 Год назад

    እንካን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤❤

  • @svuvdvdvuvfh1858
    @svuvdvdvuvfh1858 Год назад

    ክክክ ሀይሌ

  • @sihamtube8222
    @sihamtube8222 Год назад +1

    ሁሌ በጉጉት ነበረ የሚጠብቀው መቸ ይጀምር ይሆን ወይሥ ተቋርጦ ይቀር ይሆን እያልኩ አላቅም ብቻ እደት እደምወዳቸው በተለይ ትምህርት ቤት ያለውን ፖርት ሀይሥኩል በጂምሩ የቀረው ትምርቴን ስለሜያሥተሠውሠኝ ብቻ እዳታቋርጡት በርቱ