MK TV የነሐሴ 16 ወረብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 38

  • @tiruwork1000
    @tiruwork1000 4 года назад +12

    አሜን !!!!!!እንኳን ለቅድስተ ቅድሳት ድንግል ወላዲተ አምላክ እርገተ በአል በሰላም አድርሰን !!!!😇😇😇❤❤❤🙏🙏🙏

  • @layniekassa9096
    @layniekassa9096 4 года назад +4

    አረገች በስባት አረገች በልልታ የፃርቃን እመቤት የሀጥአን ተስፍ ። እንኳን አደረሰን ። አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @TekalignBirhanu-b6n
    @TekalignBirhanu-b6n 3 месяца назад

    አረገች በስባት አረገች በእልልታ የፃድቃን እመቤት የኅጥኣን ተስፋ.... እንኳን አደረሳችሁ

  • @akliluberhanu3930
    @akliluberhanu3930 2 года назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
    አብሮ ቃለ እግዚአብሔሩ display ማድረግ ቢቻል የበለጠ ያስደስታል።

  • @Bereketbeki-ep6qs
    @Bereketbeki-ep6qs Год назад

    ልብን ይመስጣል በእውነት

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 4 года назад +2

    ጥዑም ዝማሬ 🙏ነፍስን የሚያለመልም እመቤቴ እባክሽን ተለመኚን ሀገራችንን አስቢያት ተጨንቃለች 🙏

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 4 года назад +2

    የመስቀሉ ስር ስጦታ ኪዳነ ምህረት ከክፉ
    ትጠብቀን ጥሩ ህልማችንን ታሳካልን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @haymanot599
    @haymanot599 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ለዚህ ለተቀደሰ ቀን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን የመቤታቺን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ፀጋዋ በረከቷ ፍቅሯ አይለየን አሜን የአመት ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን🌿🍃🌿🍃🌿🍃🍃🍃🍃🍃🍃🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🥀🥀🥀💒💒💒

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 4 года назад +4

    ለበን የሜመሰጥ ወርብ በእወንት ቃልህይወትን ያሰማለን ተዋህዶ መሆንኮ መመርጥ ነወ ይተዋህዶ ልጆች እንኮን አደርሳችሁ አደርስን

  • @kesisserebeazezew7287
    @kesisserebeazezew7287 4 года назад +3

    በእውነት ልሳነ ወርቅ ቃለ ሕይወት ያስማልን።

  • @gumatawabate5197
    @gumatawabate5197 4 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፣የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን የኔታ። በእውነቱ ካሁን በፊት ሰምቸዎት ባውቅም ስመዎትን አላውቅም ነበር ጸጋዎ ግንእጅግ ያስደንቀኛል።ዛሬ በእርሳቸዉ ወረብ ስለአቀረባችሁልን እጂግ አስደስታችሁኛል ወደፊትም ብዙ እንጠብቃለን ። እግዚአብሔር ማሕበራችንን ፣ ሃይማኖታችንን ና ኢትዮጵያችንን ይጠብቅልን ያስፋልንም። አሜን/3*/!!!!!

  • @habtiemoges3504
    @habtiemoges3504 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሳመልን

  • @pzhacker3553
    @pzhacker3553 4 года назад +2

    አሜንአሜንአሜንአሜን ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @leulafework3815
    @leulafework3815 2 года назад

    Just amen 🙏

  • @bahran4030
    @bahran4030 4 года назад

    መንፈስን የሚያስደስት ዜማ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ር ልሳነ ወርቅ ።

  • @mube8885
    @mube8885 4 года назад +2

    Kile Hwete yismlen🙏🙏🙏🌷💮⚘🏵🌿💮🌷⚘🏵⚘🌷💮🌿🌷🌷🏵💮🌿💮🌷⚘🌷💮🌿🏵⚘🌷💮🌿🏵⚘🌷💮🌿🌷⚘🏵⚘🌷💮🌿⚘

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 года назад

    💚💛❤💒💚💛❤ አሜን አሜን አሜን እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ዕርገት በሰላም አደረሰን🙏💚💛❤

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 4 года назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @fg6555
    @fg6555 4 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🕯💚💛❤🙏🙏🙏🌾🌾

  • @abietuendantemanew7102
    @abietuendantemanew7102 4 года назад

    Bewunu Erson Yeweledech Mahtsen Yetebarekech Nat Kalehiwet Yasemalin Abatachin!

  • @hiderhider2569
    @hiderhider2569 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @aynalemngtu6426
    @aynalemngtu6426 4 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kalikdenzewedu8114
    @kalikdenzewedu8114 4 года назад

    አሜን ቃለህወይት ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @yordi9587
    @yordi9587 4 года назад

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @Robielt
    @Robielt 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @DuraiRaj-xd3nv
    @DuraiRaj-xd3nv 4 года назад

    Good news..God joins religions as One before End so,
    We are requested by God to admire Him and be with sinless

  • @dessiefisseha8420
    @dessiefisseha8420 4 года назад

    ማሀበሩ ልሳነወርቅ aynet yeteleyu sewochen demtsachewn eyekeretse lehezb yadrese enwodewotalen

  • @tiruwork1000
    @tiruwork1000 4 года назад

    ስንት ሰአት ነው የቅዳሰ ፕሮግራም የሚስተላለፈው?

  • @nigistyoutube682
    @nigistyoutube682 4 года назад

    𝙖𝙢𝙚𝙣 ፫ 𝙭𝙪𝙢𝙚 𝙯𝙚𝙢𝙖𝙧𝙖𝙣𝙚 𝙮𝙖𝙨𝙚𝙢𝙖𝙡𝙚𝙣𝙚 𝙦𝙖𝙡𝙚 𝙝𝙞𝙬𝙤𝙩𝙚𝙣 𝙮𝙖𝙨𝙚𝙢𝙖𝙡𝙚𝙣𝙚 👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
    𝙚𝙜𝙚𝙯𝙖𝙗𝙚𝙖𝙧𝙚 𝙚𝙙𝙚𝙢𝙖𝙣𝙖 𝙭𝙖𝙣𝙖 𝙮𝙨𝙚𝙭𝙚𝙡𝙚𝙣 💐🌾🌾🌾🌾

  • @saedasaeda1382
    @saedasaeda1382 4 года назад

    Hi

  • @TekalignBirhanu-b6n
    @TekalignBirhanu-b6n 3 месяца назад

    አረገች በስባት አረገች በእልልታ የፃድቃን እመቤት የኅጥኣን ተስፋ.... እንኳን አደረሳችሁ

  • @destagebra4673
    @destagebra4673 2 года назад

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን

  • @babetesfaye1001
    @babetesfaye1001 3 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።