ዮኒ ማኛ በኮኪ ላይቭ ላይ ተገኘ|ዘኪዎስ አጭርነቱ ኢየሱስን እንዳያይ አላደረገውም|የሙዚቃ አልበም ጨርሼ ሊወጣ ሲል ጌታን ተቀበልኩ|Yoni magna|koki

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 29

  • @EmmaPaul-n9q
    @EmmaPaul-n9q 6 дней назад +1

    ወይ ጉድ ሰጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው የሚለውን ምን ልታረጉት ነው።ታዲያ ወንጌልን ለመማር ከፈለገሽ የኦርቶዶክሰንም ቲዎሎጂ ገብተሽ መማር ነበረብሽ።

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 2 месяца назад +2

    ዮኒዬ ተጋነነ ክብር ለ እናተ እና ለልጁ እያለ ጠማማ እውቀት የሚርጭ ተሳዳቢ ትውልድ የፍጠር ማንንም የማያከብር አላፊነት የማይሰማው ሰው ነው ለእኔ።
    ጌታ ግን ማንንም ይቀይራል አዎ ይቀይራል!!

  • @Sara-fo2zg
    @Sara-fo2zg Месяц назад +1

    ኮክዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ተባረኪ 🙏🏻❤️❤️❤️ጀግናነሽ እኮ ✅😍😍

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp 2 месяца назад +7

    ዬኒ ጌታ ወደ እረፍቱ ያስገባህ ኢየሱስ ይወድሃል

  • @FikirAbirami
    @FikirAbirami 2 месяца назад +6

    ዮኒ እንወድሀለን ወደ ኢየሱስ ብትመጣ አንተ ውስጥ ትልቅ ነገር እናያለን ለትውልድ ትጠቅማለህ ተባረክልን ዮኒዬ

    • @lemhamite
      @lemhamite 2 месяца назад

      ዮናስ እያመለከ ያለዉ እዉነተኛዉን ኢየሱስ ነዉ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ስጋዬን የበላ ደሜንም የጠጣ የሀጢያት ስሬት ያገኛል ብላ የምታምን ኦሮቶዶክስን ወደ እኛ ና ብለካል የጴንጤ ኢየሱስ ስንት ነዉ ተከፋፍላችሁ እንደ ባቢሎን

  • @mebratworkeneh2474
    @mebratworkeneh2474 2 месяца назад +3

    ዮኒ ኢየሱስ ይወድሃል ጌታ በአንተ ህይወት ድንቅ ያደርጋል እፀልይልሀለሁ

  • @Sosina-lv1gn
    @Sosina-lv1gn 2 месяца назад +7

    አዎ እኔም ዮኒን ለመጀመሪያ ጊዜ በጣም ፀያፍ ነገር ሲሳደብ ሳየው የሆነ ነብሱ አምላኳን የተራበች ነው ሚመስለው እና የ እግዚያቤር አገልጋይ የሚሆን መስሎ ተሰማኝ የ እውነት

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 2 месяца назад +3

    ኮክዬ ታባረክ የተባረክሽ ❤ውድ እህቴ ❤❤❤ ተበረኩ የወንጌል ሙላት ይብዛላችሁ

  • @meronkassaye7132
    @meronkassaye7132 2 месяца назад +4

    ኮኪዬ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪልኝ ❤🙏

  • @tsilatmoges7660
    @tsilatmoges7660 2 месяца назад +3

    ኩኪዬ ብሩክ ነሽ ተባረኪ

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 Месяц назад +1

    ኮኪዬ ተባረኪልኝ እህቴ❤

  • @astergenna9998
    @astergenna9998 2 месяца назад +4

    ሰላም እልሻለሁ በጌታ ፍቅር ተባረኪ

  • @TigistMola-r1l
    @TigistMola-r1l 2 месяца назад +2

    ኮክዬ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 месяца назад +2

    ኮኬየ የወንጌል አርበኛ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ!!❤

  • @bethmekonnen1116
    @bethmekonnen1116 2 месяца назад +2

    You are blessed and a blessing to many through the spirit of our Lord Jesus Christ!!! More grace and peace to you Sister!❤

  • @aidam6784
    @aidam6784 2 месяца назад +3

    We love all of you and Jesus loves you much more!

  • @freeberhe5374
    @freeberhe5374 2 месяца назад +2

    Bless 🙌 woman

  • @mihretfeysa25
    @mihretfeysa25 2 месяца назад +1

    ኮኪዬን እውነት ጌታ ምስክሬ ነው በጣም ነው የምወዳት በጣም ኢትዮዸያ ስመጣ ማግኜት የምፈልገው ሰው ቢኖር ከእናቴ ቀጥሎ ኮኪን ነው እውነት በጌታ ፍቅር እወድሻለሁ ልክ እንደ እናቴ ልጅ ደግሞ እፀልይልሻለሁ❤❤❤

  • @yordanosembaye9401
    @yordanosembaye9401 2 месяца назад +2

    Er geta yebrkiu Zemensh yebrkiu kokl❤

  • @AstuTesfu-l5t
    @AstuTesfu-l5t 2 месяца назад +3

    Praise God ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 2 месяца назад

    Tebareki kokiye ❤❤❤

  • @ewnetnegare7773
    @ewnetnegare7773 2 месяца назад +1

    Yoni..betame kene lebe alehe true.., sew feten yayale Egziabher gen leben yayale.., mechese…andade yemetenagerew negere yegeremale..be alem computation ale if not we don’t compare great point…

  • @EthioEthiopia-z7t
    @EthioEthiopia-z7t 2 месяца назад +2

    Jesus

  • @genetbekele896
    @genetbekele896 2 месяца назад +1

    Selam kukaye enwedishalen

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-oh7op6vi5m
    @user-oh7op6vi5m 2 месяца назад

    Koki Zemnshe yebrke betam lebe yemnka meskrentshn sesma yeayhshem paster Aliye Gare bekerbem new yeaht betam yemtdnke neshe tebrke yegmawne sesma degmo lebzwte setohe beha syhne lewndheme telke mesle nshe Bewnet Geta yerdshe ehte neshe BGeta ewdsalhe mulu from Canada tebrklne.

  • @EmmaPaul-n9q
    @EmmaPaul-n9q 6 дней назад +1

    በሀይማኖት ውሰጥ አየሱስ ነው ያለው ታዲያ በሜዳ ላይ ነው እንዴ ዮኒ ወንድማችን ኦርቶ ነው ተይው አሁንም ትክክለኛውን መነገድ አላገኘሽም በሀይማኖታችን ውሰጥ እየሱስ ነው ያለው 3*ምእራፍ ይዘሽ ትት አትበይ አላወቅሽም 40 ቀን ክርስቶስ የፆመውንም ፆም ፆሚ ።