አስደንጋጩ ያለእድሜ ጋብቻ TikTok Live 💔 🤯

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 303

  • @ዘ-ኢትዮጵያ-ጸ3ነ
    @ዘ-ኢትዮጵያ-ጸ3ነ 9 месяцев назад +59

    Ale ለህጻኗ ቀለበት ያረገላት አባቷ ነው ልጅቷ በካንሰር ህመም ልትሞት ትንሸ ቀናትነው የቀራት በመሆኑም ልጅቷ የምትመኘውን ህይወት በሙሉ ባላት ግዜ ለማሟላት እየሞከረ ያለ አባት ነው።

  • @yishakab19
    @yishakab19 9 месяцев назад +540

    የለቀኩትን አዲስ Video የወደዳቹት ብቻ like አርጉ 😎

    • @Beki14-wk8uk
      @Beki14-wk8uk 9 месяцев назад +14

      Mn tashqabtalh beg

    • @BaynesagnTamene
      @BaynesagnTamene 9 месяцев назад +6

      Lalew kemestet lenie bitie eshelmalehu ematl wey lezich set emasetat

    • @JosephRodriguez-wg6ig
      @JosephRodriguez-wg6ig 9 месяцев назад +4

      ለተቸገረ ስጥ ከደላክ

    • @Endalk16
      @Endalk16 9 месяцев назад +5

      ላለው እማ ሁሉም አሸርጋጅ ነው ካለህ ለምን እምነት ተቋም ሄደህ አትረዳም ፈጣሪ እኮ ለ አሌ ገንዘብ ሰተከዋል ወይ ብሎ አይደለም የሚጠይቅህ 😊😊

    • @maheyohannes3071
      @maheyohannes3071 9 месяцев назад +1

      እሡ እየሰራ ነው ለታመመ ለደካማ ለጎዳና ላኩ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 9 месяцев назад +73

    በህመም ለሚሰቃዩ ህፃናትን አዋቂዎች በሙሉ እግዚአብሔር ይማራቸው ሙስሊም ክርስቲያን በፀሎትም በገንዘብም ከወገኖቻችን ጎን እንቁም ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው !!! 💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @yaredAyalew23
    @yaredAyalew23 9 месяцев назад +59

    ህፃኑ ቂርቆስ በምልጃው አይለየው ምዕረት ድህነቱን የማያልቅበት የሰማዩ አምላክ እግዚአብሔር አምላክ ይማረው አሜን

  • @Tigistzinaye1621
    @Tigistzinaye1621 9 месяцев назад +52

    የታመማችሁትን ህያው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ🥺🙏

  • @zinashtadese1184
    @zinashtadese1184 9 месяцев назад +39

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ ልጅ ❤😊

  • @terefgeneti
    @terefgeneti 9 месяцев назад +22

    ፈጣሪ ለታመሙት ድህነት ይስጣቸው

  • @Hነኝስደትየሰለቸኝ
    @Hነኝስደትየሰለቸኝ 9 месяцев назад +25

    ፈጣሪ ልጁሽን ያድንልሽ 😢

  • @wudufenta3611
    @wudufenta3611 9 месяцев назад +14

    እግዚያብሄር በምህረቱ ይጎብኘው የኔ አበባ

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 9 месяцев назад +20

    የኔ ሚስኪን እመብርሃን ትማርህ

  • @Habtam837
    @Habtam837 9 месяцев назад +14

    እግዚአብሔር ይማርልሽ እህት😢😢😢😢😢

  • @AminaMustefa
    @AminaMustefa 9 месяцев назад +9

    አላህ ይማራችሁ የታመማችሁ በሙሉ ያረብ 🤲🤲

  • @hasettube8466
    @hasettube8466 9 месяцев назад +21

    እስኪ Ale የናፈቀዉ🎉

  • @Hablen_tube
    @Hablen_tube 9 месяцев назад +3

    ይሄን coment የምታዩ የ እኔንም ስራ አይታችሁ አበረታቱኝ ale የምትሰራው ስራ በጣም ነው የሚያዝናኑት በርታልን

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive 9 месяцев назад +13

    እግዚአብሔር ይማርልሽ እህት😢

  • @etsegenetkebede3428
    @etsegenetkebede3428 9 месяцев назад +4

    የኔ መላኩ ገብርኤል ጨርሶ ይማራቹ ❤❤

  • @habibah9637
    @habibah9637 9 месяцев назад +4

    ዳይፐር በአማሪኛ ሽት ጨርቅ ነዉ 😂😂😂

  • @merbelay
    @merbelay 9 месяцев назад +15

    ቡዙ ቆየክ እኮ ቶሎ ቶሎ ስራልን

  • @fitsumlemi707
    @fitsumlemi707 9 месяцев назад +1

    ያለ እድሜ ጋብቻ አይደለም አል አባቷ ይሁን ዶክተሯ እርግጠኛ አደለሁም ልጅቷ ግን በካንሰር ተይዛ የመሞቻዋን ቀን እየጠበቀች ነው ልጅቷል ከመሞቴ በፊት ማግባት ፈልጋለው ስላለች ነው የውሸት ሰርግ ዶክተሩ ያገባት ይቅርታ አባቷ አደለም ሙሉ መረጃውን ሰምቼዋለው እባካቹ ሙሉ መረጃ ሳይኖራቹ አትበጥረቁ ለነገሩ ሀሜትና ወሬ ባህላችን ካደረግነው ቆይተናል ህፃኗን እመቤቴ ትማራት መጥፎ አስተሳሰብለምታስቡ ደሞ ልቦና ይስጣቹ🙏🙏

  • @Lucas-214
    @Lucas-214 9 месяцев назад +1

    አሌ አንዳንዴ እያጣራሽ ብሮ ህፃኗ የካንሰር በሽተኛ ናተ እና ልትሞት ስልሆነ ከመሞቷ በፊት ማግባት እንደምፈልግ ለቤተሰቦቾ ተናገረች ከዛ የገዛ አባቷ ነው እሳን ለማስደሰት ቀለበት ያደረገላት ስለመሳሳሙ ላይ ግን አላቅም 😊

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የእኔ ቆንጆ ፣በጣም ከባድ ነዉ ፣የልጅ መታመም ፣እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ

  • @MobileShop-bf4pb
    @MobileShop-bf4pb 9 месяцев назад +1

    አሌክሶ እንኳን ደህና መጣህልን 😊😅😂 ስወድህ እኮ 🥰🥰🥰

  • @dagimawyohannes7094
    @dagimawyohannes7094 9 месяцев назад +3

    Ere ale tew enji endezih mekoyet😢😢aynefam

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሕር ይማርልሽ
    የእድሜ ጋብቻ ይሄ እኮ ልጁታ ከንሳር ታማምናት ዶክተሯን አግበኘ ብላ ጣይቀ ፊላጎቷን ለመሟለት ብሎ ያደረገው ነገር ነው ልጁታ አሁን በሕይወት የለችም

  • @mikiyasnewway2755
    @mikiyasnewway2755 9 месяцев назад

    ሌላ ምን ማለት እችላለሁ!
    ጌታ ይፈዉስሽ!

  • @enyewhustle
    @enyewhustle 9 месяцев назад +1

    የሽንት ጨርቅ 📌

  • @ethionatty109
    @ethionatty109 9 месяцев назад +2

    ፈጣሪ ይማርልሽ።🙏

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu 9 месяцев назад +2

    የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ይማርህ የኔ ቆንጆ ኪዳነምህርት ትዳብስህ

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh 9 месяцев назад +7

    አላህ ያድንልሽ የኔ እህት ያሽርልሽም

  • @SamsonHaylimaryan
    @SamsonHaylimaryan 9 месяцев назад +1

    ድስይላል

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid1633 9 месяцев назад

    አሌክሶ ያለድሜ ጋብቻ አደለም!!
    ልጅቷ የካንሰር ታማሚ ናት እና ሀኪሟን በጣም ስለምትወደው በሂወት እያለች ደስ ይበላት ብሎ ነው በሰርግ ያገባት...just to make her feel happy....not a real wife and husband !

  • @ዮርዳኖስታዬ
    @ዮርዳኖስታዬ 9 месяцев назад +1

    የኔ ማር እግዚአብሄር ይማርክ😢

  • @unitylogy
    @unitylogy 9 месяцев назад

    Alex ymechsh bigUp 👊
    fegeg fegeg😂😂
    Bel Berta!

  • @hanashebel
    @hanashebel 5 месяцев назад

    2:07
    betam iwedikalehu arif new misereraw sira bezihu ketilih

  • @beleman21-rt1zo
    @beleman21-rt1zo 9 месяцев назад +2

    ዳይፐር በአማርኛ ሽንት ጨርቅ ነዉ የሚባለዉ አሌ

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko 9 месяцев назад

    የታመመን ሁሉ አላህ ያሽራቸው😢አይዞሽ

  • @shamsu250
    @shamsu250 9 месяцев назад

    አሌክሶ ስለ ጋብቻዉ ሰዉዬዉ የልጅቷ ዶክተር ነው እሷ የካንሰር ታማሚ ነች እና ዶክቶሩ ለልጅቷ እናት ከ3 ቀን ቧለ ትሞታለች ብሎ ስለነገራት እና ልጅቱዋ ደሞ ዶክቶሩን ስለምቶደዉ ከናቱዋ ጋር ተነገግረዉ ለአንድ ቀን እንኳን ትደሰት ብሎ ነው ልጅቱ ደሞ ዓድሜዋ ትልቅ ነው በካንሰር ምክንያት ነው እንደዚህ የሆነችው

  • @EsraelKana
    @EsraelKana 9 месяцев назад

    Alex lijituwan yagebawu sewuyeye tarku endii nw
    Esuwa yekanser tamemi nati mitmotbetm ken tewesnuwal silezi mecheresha endideregilat yeteyekechiwu ngr ke docteruwa gar serg endidegesilat nebere familywam siteyiku eshi alachewu kezam sergun lesuwa kelebet bemadreg yemecheresha filagotuwan amuwalalat.
    Degag sewochin geta yabzaln
    Ahun May be behiywet latnor tichilalech😢😢😢😢😢

  • @hcook2664
    @hcook2664 9 месяцев назад

    አላህየተመሙቱን ሁሉ ያሽራአቸው ያረብ

  • @yonaa9640
    @yonaa9640 9 месяцев назад +1

    የሽንት ጨርቅ ነዋ

  • @teddyemageneh4120
    @teddyemageneh4120 9 месяцев назад +1

    እ/ር ይማራቸው (የሳለክን ልጅ አድንቄዋለው

  • @NAtiWasr
    @NAtiWasr 9 месяцев назад

    አሌ ልጅቶን ያገባት ታማሚ ሁና ነርሷ ስለሆነ እሱን ማግባት ፈለገች ለዛ ነው😊

  • @muftiyimer1810
    @muftiyimer1810 9 месяцев назад +1

    ምሽቱን ሙሉ ስጠብቅህ ነበር❤❤❤

  • @AbraTa-d7q
    @AbraTa-d7q 9 месяцев назад

    Fetari Ymarlsh Ayzosh😢😢😢

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 9 месяцев назад +1

    ለታመሙ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይማራቸው 🙏🥺

  • @emushetseid
    @emushetseid 9 месяцев назад

    አሌ የጀመርከውን ኸይር ስራ አላህ ያግዝህ

  • @casosad
    @casosad Месяц назад

    መዳኒያለም ጨርሶ ይማርልሽ የኔ እናት

  • @Hiwot.1216
    @Hiwot.1216 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛችሁ 🙏🙏🙏

  • @WubishetBergena
    @WubishetBergena 9 месяцев назад +1

    ale min newu rophana be ken 2 album yilikal ante min newu bitichemire❤❤

  • @EuyalLeta-y3e
    @EuyalLeta-y3e 9 месяцев назад +3

    arife alex beziw ketel

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 9 месяцев назад

    እመብርሃን ትዳብስህ ይኔ ጌታ😢

  • @kibromjaka
    @kibromjaka 9 месяцев назад

    👌👌 stebekeh neber wellcome bro

  • @TedoArttube
    @TedoArttube 9 месяцев назад +1

    Diapers in amahric Butaneta alexo
    😀😀😀😀🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yitagesudalacha
    @yitagesudalacha 9 месяцев назад

    ❤ ale bro yimechish

  • @banciajah5454
    @banciajah5454 8 месяцев назад

    ልጅግንተመቸኝየቦሌው😂😂

  • @mgl1558
    @mgl1558 9 месяцев назад

    Fetari yedreselachew🙏🙏

  • @AhayatSeid-dc8mj
    @AhayatSeid-dc8mj 9 месяцев назад

    ዝንጅብሉ ሸንኮ ነው በለኝ😮

  • @አሰናቀችየድንግልልጅ
    @አሰናቀችየድንግልልጅ 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራችሁ🙏🙏

  • @TomasMengesha-xi4cl
    @TomasMengesha-xi4cl 9 месяцев назад +2

    I have been waiting man

  • @BeroBpower-qp6xs
    @BeroBpower-qp6xs 9 месяцев назад

    አግዚአብሔር yimrew

  • @B_e_m514
    @B_e_m514 9 месяцев назад

    Ere Alex tolo tolo lekelen 😢 tefahe eko betrfe enkon Dena metahe🎉

  • @Ethelorthodox
    @Ethelorthodox 9 месяцев назад +1

    Diaper shint cerq 😂

  • @HaileLeul-yl9kg
    @HaileLeul-yl9kg 9 месяцев назад +2

    ለምንድንነዉየኔንቪዲዮየማታየዉ

  • @NardiBekl
    @NardiBekl 9 месяцев назад

    Are alexye tol tol lkekln hule gebche satlk setker yedeberyal alex ❤ ❤

  • @fasawmarkos1846
    @fasawmarkos1846 9 месяцев назад

    ዳይበር ሽንት ጨርቅ😂

  • @natantube6644
    @natantube6644 9 месяцев назад

    Diaper be amarenya መሸክመ ካካ መሰለኝ 😂

  • @Isam612
    @Isam612 9 месяцев назад +2

    Enkuan Dena metay alex

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 9 месяцев назад

    ደሞ ዛሬ ቆቅ መስለሀል አሌክሷ😂😂😂

  • @yeneyegossaye781
    @yeneyegossaye781 9 месяцев назад +1

    Abatua eko new😢

  • @AbuyeSime-bi1ex
    @AbuyeSime-bi1ex 8 месяцев назад

    Ale abirek bisera des yilegnal🙏🙏😍

  • @MOTIVATOR190
    @MOTIVATOR190 9 месяцев назад

    t-SHERTUA KUMTA NECH ENDE🤣🤣😂😂

  • @AmanMesfin-v9i
    @AmanMesfin-v9i 9 месяцев назад

    Zare be sehay meknyat ginbarhin eske teg new yayenew broski

  • @hamedinebil8142
    @hamedinebil8142 9 месяцев назад

    Era alex minoten saerag atmlesa ekow😢😢😢

  • @bahiruajebow8032
    @bahiruajebow8032 9 месяцев назад

    🎉አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @AmaAma-p2f
    @AmaAma-p2f 9 месяцев назад

    ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይማርልሽ😢😢

  • @HabonMahadi-lc4sn
    @HabonMahadi-lc4sn 5 месяцев назад

    Abo Allah afe yeligershe😢😢😢😢😢Allah kegoneshe yehulil

  • @seifuhappy6692
    @seifuhappy6692 9 месяцев назад

    Alex yemir btm wodalewo pin argeng 😘😘

  • @Danielabrha70
    @Danielabrha70 9 месяцев назад

    video ላይ ያለዉ የቀለበት ፕሮግራም ታሪክ በትንሹ ይህን ይመስላል ፦ልጅቷ የcancer ህመምተኛ ናት ሰውየው ደሞ የሚያክማት ዶክተር ህክምናው ላይ በቆየችበት ጊዜ ዶክተሩ ዘተለየ ፍቅር ይንከባከባት ስለ ነበር ልጅቷ የመጨረሻ ምኞቷን ስትጠየቅ እሱን ማግባት እንደምትፈልግ ተናገረች ዶክተሩም ያደረገው ይህንኑ ነው❤❤

  • @SirakSTO
    @SirakSTO 9 месяцев назад

    ፍጣሪ ይምሓርኻ ዝወደይ🙏🙏🙏

  • @CW_Meraki01
    @CW_Meraki01 9 месяцев назад

    Yeshint cerq 17:32 😊😊

  • @Aha_from_Bible
    @Aha_from_Bible 9 месяцев назад

    Diaper በአማርኛ የሽንት ጨርቅ ነው😊

  • @MesieMihret
    @MesieMihret 9 месяцев назад

    Ebakahu le hulum menshin adergu be faterahu miknyatum tineshi egaza yaderagnaw negar hulem mindesatbet yhonal

  • @ThUg-d8g
    @ThUg-d8g 9 месяцев назад

    ፈጣሪ ይማርሽ😢😢😢😢😢

  • @AsmaeAyoub-q1t
    @AsmaeAyoub-q1t 9 месяцев назад

    የአር እና የሽንት መያዣ ማለት ነው😂

  • @natizefe7789
    @natizefe7789 9 месяцев назад

    Ale ዝንጅብሏን ሞክራት

  • @ur_cristianoR7-s9v
    @ur_cristianoR7-s9v 9 месяцев назад

    Ale ken bken lkek bro

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu 9 месяцев назад

    መድሀኒያለም ጨርሶ ይማርሽ ኪዳነምህርት ትዳብስሽ

  • @hanatoshora1956
    @hanatoshora1956 9 месяцев назад

    ፈጣሪ ይማራችሁ

  • @minilkabraham9604
    @minilkabraham9604 9 месяцев назад

    ከቤተሠብ ጋር ማየት አልቻልም ale video ከብዷል

  • @SaidaAdam-s8i
    @SaidaAdam-s8i 9 месяцев назад

    አላህያሽርልሽ

  • @Fixlix
    @Fixlix 9 месяцев назад

    የድሮ studio እንዳገባ ተከልክለክ ነው?
    ኧረ አሌክሶ ቁንጣ ከአይባልም😂😂😂

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 9 месяцев назад

    እረ ጋብቻ አይደለም አባትና ልጅ ናቸው ቨድዬውን አይቸዋለሁ የልጅቷ ልደት ነው

  • @milkyasabebe
    @milkyasabebe 9 месяцев назад

    fetari yirdachihu

  • @habibah9637
    @habibah9637 9 месяцев назад +1

    1ፓት 700 😂😂መሠደዴን ወደድሁት

    • @AminaMustefa
      @AminaMustefa 9 месяцев назад

      እኔ በአስራ ሰባት ብር ገዝቼ የዛሬ 6 አመት አሁን 700 ወይ ጉድ ወደ ሀገር ስገባ ለአመታት እምጠቀመውን ነው እምይዘው 😂😂😂

  • @enayko5471
    @enayko5471 9 месяцев назад

    Yene mare Egezabere betamero yemarek 😘🤲 Eye demo le fetari melachiw Erdon bele giuva menamen telalek

  • @jienusdassaleng
    @jienusdassaleng 9 месяцев назад +1

    god beles you

  • @getuayalew7922
    @getuayalew7922 9 месяцев назад

    ይመቾሆ

  • @RabiraAlamayhu
    @RabiraAlamayhu 9 месяцев назад +1

    Shint cherq

  • @man4-w5l
    @man4-w5l Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @selambirhanu4866
    @selambirhanu4866 9 месяцев назад

    ዳይፐር በአማርኛ ሽት ጨርቅ ነዉ