Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 21

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 2 года назад

    one of the best tereka ever ...great work

  • @grmbyn1
    @grmbyn1 2 года назад +1

    You guys are amazing 😻

  • @merongedlu8929
    @merongedlu8929 2 года назад

    ሰላም ምርጦች
    ቅዳሜያችንን ቆንጆ አደረጋችሁልን፣

  • @keludishow
    @keludishow 2 года назад +1

    ድንቅ ነው!!በፍፁም ተመስጦ ክፍል 7 ላይ ደረስን እውነት ይህን ያፈለቀ አእምሮ እንዲሁም የከተበ እጅ ሁሌም ሲያስድምመን ይኖራል አድናቆታችን አይነጥፍም። እንዲህ አጣፍጠው ያቀረቡልን አንደበቶችም ይባረኩ። ደራሲው እውነት ጋሽ ስብሃትን ተመስሎ የተከተበው ካራክተር የጥልቅ ችሎታ እና ተሠጥኦ የሆኑ ደራሲያንን ባህሪ ቁልጭ ወለል አድርጎ አሳየን አንዳንዴ እኛም እዛው ኪነት ውስጥ ያለን እስኪመስለን ድረስ😃ነው ያሰመጠን።በተጎዳኝ በዘመኑ የነበረውን የማህበረሠቡን አኗኗር አስተሳሰብ እንደ ፀሀይ ፍንትው አድሮጎታል።ባለፈው ክፍል የሲራክና የሚስቱ ጭቅጭቅ በእውቀት ዙሪያ ትልቅ መልእክትን የያዘ ነው ሲቀጥል የሲራክ እስክንድርን ማጠቦ ማስጣት እኔንም ክው አድርጎኝ ነበር።መለስ ብዬ ሳስበው ለካ ደራሲው ነው።አሁን ላይ ግን የሠማሁትን ማመን ቸግሮኛል እንዲህ ፍጥንጥን ባለ መልኩ ሠብለን…ለዛውም በእክንድር ቤት ልብ አንጠልጣይ ነው የክት ልብሡን ሽክ ያለው ልቡም አካሉም እየተቅበጠበጠ ያለው ሲራክ ከበሩ ኋላ ምን ጠበቀው?በጉጉት እጠብቃለሁ ከፍ ካለ ምስጋና ጋር🙏

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube  2 года назад

      ሁላችንም የልባችንን በር የምንከፍትላቸው ብዙ ህይወቶች አሉን ።የተከፈተው የሆቴሉ በር ሳይሆን የሲራክ ልብ በር ነው።በእርግጥ ከተከፈተ ቆየ አሁን ግን ገርበብ ያለውን በር በሰፊው ከፍቶታል

    • @keludishow
      @keludishow 2 года назад

      @@ethioemmatube አንተነህ ወንድሜ እውነት አልተረዳሁትም ነበር ማለት ነው ከልብ አመሠግናለሁ ለዛ ነው ይለያል ስል በምክንያት ነው ጥሩ ጥቆማ ነው የሠጠኸኝ ከአሁን ጀምሮ እኔም ቀልቤን የበለጠ መክፈት ይኖርብኛል ክበርልኝ👌

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 2 года назад

      ከሉዲዬ እኔ እራሱ የአንችን ቅንጣት ያህል ልብ ብሎ የመሥማት ጥበብ ቢሰጠኝ ደራሲ እሆን ነበር፤ ጥንቅቅ ብለሽ ሥለምታደምጭ ፤ ጥንቅቅ ተብሎ እንዲሰራ ከሚያደርጉት አድማጭ ተመልካቾች ዋነኛዋ ነሽ !

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube  2 года назад

      @@ambaw1004 እውነት ነው አምብሽዬ ጥሩ አድማጭ ትልቅ ጉልበት ይሰጥሀል እኮ ።አብሽር ገና እንተርካለን ገና እንበዛለን

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 2 года назад

      @@ethioemmatube አኽለን ወሣህለን አንትሽዬ ወዳጄ ልቤ ! ለበዓሉ ግርማ የቻልነዉን ያህል ክብር እንሰጣለን

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 года назад

    ጥበብን ልክ እንደ በሕዝብ መካከል ተሰልፋ እንደቆመች ሴት ማየት ያስፈልጋል። አንተ ራስህ መርጠህ እጇን ጎትተህ ካልወሰድካት እዛው ቆምህ ብትቀር አታገኛትም::እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ፤ ዉድ ድንቅ የሆነዉ የሥራ ልምዳችሁን እና ድንቅ ክህሎታችሁን በመገረም በዝግታ ዉስጥ ተደምሜ አየሁ አደመጥኩት😮
    ጥበበኛ-ሠዉ ይማርከኛል! እጅግ በጣም ያምራል ፤ የበዓሉ ግርማ መጽሐፍ ይተረክ ነገር ግን በአንትሽ እና በእሱ ቡድን ቢተረክ ይመረጣል ፤
    እኔ ግን እዚህ ክፍል ላይ ልቤ ተንጠልጥሎብኛል
    ሰብሊን ጠብቀን ካልመጣች እራሴን አጠፋለሁ 🤣

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube  2 года назад

      ወዳጄ ኧረ ጠላትህ በአሉ ግርማ ባያመጣት እንኳ እኛ እጇን ጎትተን እናመጣታለን

  • @thegestthegest6080
    @thegestthegest6080 2 года назад

    Please 8

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 года назад

    በዓሉ የሚጠቀማቸዉ ቃላቶች ከአቅሜ በላይ ሥለሆኑ ዉድ አድማጭ ተመልካቾች ጎበዝ ጥያቄ ነበረኝ ?
    1- ሜርድ ማለት ምን ማለት ነው ?
    2- የድቁናዉ ቅዱሥ ሚካኤል የት ነው ያለዉ ?
    ሌሎች የቃላት ጥያቄዎችም ይኖሩኛል አስቤ ልመለሥ :- ጎበዝ ይህንን በመመለሥ ጽደቁብኝ

    • @abemayah
      @abemayah 2 года назад

      ሜርድ በፈረንሳይኛ Shit ማለት ይመስለኛል.

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 2 года назад +1

      @@abemayah አመሰግናለሁ

    • @keludishow
      @keludishow 2 года назад

      @@ambaw1004 አምብዬ ይሄ የእኔም ጥያቄ ነው የዘነጋሁትን አስታወስከኝ አጃይብ ነው እኮ😉ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጠቀምክ ያለኸው የሙዚቃ ምርጫ እጄን በአፌ አስጭነውኛል በአንተ አገላለፅ👌

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 2 года назад

      @@keludishow
      ከሉዲዬ ፤ ግዜዉን ይዋጃሉ ብዬ የማሥባቸው እና መጽሐፉ ለህትመት በበቃበት እናም አምባቢያን በተረባረቡበት ወቅት ሲሞዘቁ የነበሩ ሙዚቃዎች ዓ.ም ( ዓመት ወ ምህረታቸዉን ) በማጋጨት የጊዜ ሠሌዳዬን የህዋሊት በማስፈንጠር ነዉ የምቃርማቸዉ ፤ የሚገርምሽ ብዙ የቃላት ጥያቄዎች አሉኝ እየረሳሁት እንጂ

    • @keludishow
      @keludishow 2 года назад

      @@ambaw1004 ትችላለህ ወንድሜ በርታልኝ እኔም እንደአንተ የመርሳት ችግር አለብኝ ታውቃለህ አምብዬ