በጉጉት የጠበቅነው የDNA ውጤት መጣ!!...ቅዳሜን ከሰዓት ሞቅ ደመቅ ካሉ ፕሮግራሞቹ ጋር //ቅዳሜን ከሰዓት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Комментарии • 358

  • @Meserttube893
    @Meserttube893 2 года назад +128

    ዛሬ በጣም ክፍት ብሎኛን እስኪ በየእምነታችሁ ፀሎት ዱኣ አርጉ አገራችን ራያ ዛሬም ዳግም መከራ ላይ ናት 😭😭😭😭

  • @የአሣምነውልጅአማራዊቷ
    @የአሣምነውልጅአማራዊቷ 2 года назад +75

    እረ በያለንበት በእየ ሀይማኖታችን ፀሎት እናድርግ ሀገራችን አሁንም በችግር ውስጥ ናት 😭😭😭

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 2 года назад +42

    ስመኘው በቀለ የማይረሳ ጀግና ነው ተባርክ ወንድሜ🙏🙏🙏

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 года назад

      እህህህ 😭ያረሳሁት ሰው

    • @zuzuhulegbechannel235
      @zuzuhulegbechannel235 2 года назад

      ሮዚየ ደምሪኝ

    • @Yedne_YD
      @Yedne_YD 2 года назад

      ገጣሚ ካሳሁን ድንቅ ግጥም ብዕርህ አይንጠፍ

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld 2 года назад +34

    ማነዉ እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀዉ
    ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ማንም አይሙትብን በጦርነት
    💚💛❤️

    • @zuzuhulegbechannel235
      @zuzuhulegbechannel235 2 года назад

      በቅንነት ደምሪኝ

    • @madenam8568
      @madenam8568 2 года назад +1

      አሚንአሚንአሚንየአላህያረብምህረቱንይለግስልን

    • @madenam8568
      @madenam8568 2 года назад

      አሚንአሚንአሚንየአላህያረብምህረቱንይለግስልን

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 2 года назад

      @@zuzuhulegbechannel235 እንደመር

  • @ethiobeste7671
    @ethiobeste7671 2 года назад +71

    በጣም ደስ ይላል አላህ አቆይቶ ለዚ ሳምት የገናኘን ለአላህ ክበር ለሱ ይሁነ ያረብ አላህ አገራችን እዝቦቻችን ኢቲዮቪያን ይጠብቅልን ያረብ አላህ ስደት በቃቹ ይበለን ላገራችን ያብቃን አገራችን በድጋሜ ሰላምሽ ይብዛ ያረብ

    • @zenitzenit6127
      @zenitzenit6127 2 года назад +2

      አሚንንንን

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 года назад +2

      አሚንንንን ያረብ እዝነትህን እራህመትህን ያአላህ

    • @zuzuhulegbechannel235
      @zuzuhulegbechannel235 2 года назад +1

      @@zenitzenit6127 በቅንነት ደምሪኝ ዙዙ

    • @aishasulamun2881
      @aishasulamun2881 2 года назад +1

      አምንንንንን የረብ

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 года назад +1

      አሚን ያረብብብብ

  • @hirutkibruyisfa3169
    @hirutkibruyisfa3169 2 года назад +18

    ልደታ ከአክስቷ ጋር ፎቷቸው በጣም ይመሳሰላል ፣ DNA ምርመራ እንደገና ቢያደርጉ መልካም ነው ። አይደለም ማለት አቃተኝ።

  • @አሚኢትዮጵያዊት
    @አሚኢትዮጵያዊት 2 года назад +18

    አንደኛ ነኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝቡንም ይጠብቅልን

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 2 года назад +1

      አሚንንንንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @kadezakadeza
      @kadezakadeza 2 года назад +1

      አሜንንንንንንንን

    • @abibagirm4118
      @abibagirm4118 2 года назад +1

      አሜን💚💛❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 2 года назад +2

      አሜን አሜን አሜንንንንንንንንን

  • @kasegvighoh4721
    @kasegvighoh4721 2 года назад +12

    ebs አዘጋጆች በጣም መውደዳችሁ የምገኘው አረብ አገር ነው በየሳምንቱ በጉጉት ነው የምጠብቀው አገራችንን ሰላም ያድርግልን የጠፉትን እግዚአብሔር በሰላም ያገናኘው

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 2 года назад +11

    ይቅርታ አድርጉልኝ የኢትዮጵያ ዶክተር ከመቶ አንድ ጎበዝ ቢኖር ነው ሌላ በዘመድና በብር የተገዛ ዶክትራ ነው
    እንኳን የቆመ ሰውን ሬሳን ቀይሮ የሚሰጥ ነው ያለው ስለ ኢትዮጵያ ዶክተር ብዙ ጉድ ነው ያለው ብዙ ነገር አይተናል ሰምተናል

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 года назад +28

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    አላህ ሀገራቺንና ህዝቦቿን ሰላሟን ይመልስልን።

  • @mohamedabay8278
    @mohamedabay8278 2 года назад +21

    ይሄን DNA ከንደገና ውጭ ሀገር ተልኮ መሰራት አለበት I never see 3day DNA report

    • @sisaybirhane1789
      @sisaybirhane1789 Год назад +1

      Maybe you never seen but we do! It’s the time is technology brother, it’s not hard like you think! Eh muha?

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 2 года назад +13

    ያለፈውን አመት የጠፍው ጥፍት እንዳይደግም ሁሉም በሀማኖቱ ዱአ ማድርግ ነው ሰዎች ይህን ሁለት ቀን በጣም አስፈሪ ነው ልቦና ይስጣችው ጦርነት የሚጎስሙ ሰዎች

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 года назад +1

    ገጣሚው እንጅነሩን ስላነሳሕ በጣም እናመሰግናለን

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 2 года назад +6

    ስመኘው አበሳ ለአማራ ሳይሆን ለመላው ኢትዮጵያ የተሰዋ ጀግናችን ነብስህ በሰላም ትረፍ አሜን😭

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 года назад +39

    የልደታ ና የቆንጅት DAN እንደገና ይሰራ እህትማማች የሚያስመስል ብዙ ነገር አለ

  • @እየሩስአባተ
    @እየሩስአባተ 2 года назад +7

    ሠላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለዚች ቀን ለዚች ሰአት አደርሳችሁ
    Ebs ምርጦች በጣም የምጓጓላችሁ ኑሩልን
    ግን ሶፋው ሲቀየር ተጠራጥሬ ነው የወጤቱ ነገር ትክክል እንዳልሆነ

  • @Show-mg6jb
    @Show-mg6jb 2 года назад +14

    የሀገራችንን የምርመራ ውጤት ታማኒነት እንኳን ያጠራጥራል::

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад +10

    ሰላም ለሀገራችን መጭም አዲሰ አመት የሰላም የፍቅረ የደስታ ያረግልን ጦረነት በቃን💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 года назад +3

    እንኳን ሰላም መጣቹልኝ የኔ የቅዳሜ ድምቀቶች ፀጊ ዳጊ ሉላዬ አብርሽ ዮኒዬ እንኳን በደና መጣቹልኝ ዋው ልጁ ድምፅ አለው ቢሰራበት

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 года назад +4

    እረ እናንተ ሰወች ይህ ምርመራ መደገም አለበት እኔ አላምንም እህትአማቾች ነዉ እሚመስሉት

  • @Yedne_YD
    @Yedne_YD 2 года назад +1

    ገጣሚ ካሳሁን ድንቅ ግጥም ብዕርህ አይንጠፍ ኢንጂነር ስመኘውን በማስታወስህ እናመሰግናለን!

  • @ferehiwotgetachew6714
    @ferehiwotgetachew6714 2 года назад +2

    እግዚአብሄር ይመሰገን እዚህ ያደረሰን ጌታ ሰለሁሉም ነገር ፈጣሪ ያውቃል የሰጋ እህቷ ባትሆንም እህቷ ነች ለሁለቱም እግዚያቢሄር የሚደሰቱበትን ቤተሰብ ያገናኛቸው

  • @silve1247
    @silve1247 2 года назад +2

    ያመኛል ያገበግበኛል ውስጤ ይደማል እባዩ ይፈሣል ሁለዩበልባችን ውስጥ ይኖራል ስመኝሁ በቀለ የአገርኩራትጀግናችን ግን ምንዋጋለው ?

  • @እየሩስአባተ
    @እየሩስአባተ 2 года назад +9

    ነፍስ ይማር ስመኛው በቀለ እውነት ነው

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 2 года назад +6

    ዉይ ቤተሰብ ሳይሆኑ ቀረ ግን መልካቸዉ ብዙ ሚያመሳስል ነገር አላቸዉ በአገር ዉስጥ ማድረጋቸዉ ጥሩ ነዉ አንዳንዴ ዲኤንኤ ይስታልና በዉጭ አገር ምርመራዉ ቢሆን የተሻለ ነዉ የወኒ ።

  • @dhhhxhe9525
    @dhhhxhe9525 2 года назад +2

    ebsበጣም የምወደው ሚድያ ነው በርቱ እንወዳችሁለሁ

  • @zoobair_45
    @zoobair_45 2 года назад +3

    ማነዉ ያገር ሰላም እንደኔ የናፈቀዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰዉ በስንቱ ያስባል🇪🇹

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 2 года назад

      እኔ አለው👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💜💜💜

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 2 года назад

    በጣም የሜሳዝን አጋጣሚ ነው እኔ ራሱ 80% ይሆናሉ በዬ ነበር አልሆነም እግዚአብሔር ይርዳቸው !!!

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 2 года назад +1

    በተለይ፡ወዱጋዜጠኛ፡ትትናህበጣም፡ብሩክነህ፡ካለቀሰዉጋር፡የምታለቅስ፡፡እድሜፅስጥህ፡በአጠቃላይ፡የናተሚዲያ፡በጣምእ፡ድቅንዉ

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 2 года назад +1

    ምርጥ ልጅ ስመኘውን አስታወስክ እናመሰግናለን።

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 года назад +2

    ወይ ምን ሠላምአለ የሀገራችንነገር

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 года назад +2

    ሰላም ቅዴዎች እንኳን በሰላም መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እማምላክ ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ጥባቆቷ አይለየን በያለንበት ሁላችንንም ትጠብቀን አገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ታብዛልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    አሜን አሜን አሜን
    በጣም እህታማቾች ይሆናሉ ብዬ ተስፋ ነበረኝ

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 2 года назад +2

    ይሁን ብለን የተመኘን ብዙወች ነበርን ሆኖም ከተዋለደ የተዋደደ ይላል የሀገሬ ሰው ከእህትም በላይ የሆኑ በዙሪያችን ብዙ ሰወች አሉና መልካም ጓደኛ ይሆናሉ
    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን ዘንድ ሁላችንም ከልባችን ዱአ እናድርግ

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 2 года назад +1

    Don’t worry my sister you will find someone who have a clue I will pray for you. 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 года назад +2

    ቅዳሜን ከሰአት እንኳን ሰላም መጣቹ በጉጉት ምጠብቀዉ ፕሮግራም

  • @shukurnejat8592
    @shukurnejat8592 2 года назад +1

    ዛሬ የመጀመርያ ነኝ ለቅዳሜ ከሰዐት እንኳን በሰላም መጣቹ

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 2 года назад +1

    በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ።

  • @yeshimekoya6979
    @yeshimekoya6979 2 года назад +1

    Yeabsera have amazing voice he is talented .

  • @neimaoumer3862
    @neimaoumer3862 2 года назад

    ያንስበታል ስመኝ ገጣሚ እናመሠግናለን

  • @ARITi01
    @ARITi01 2 года назад

    አላህ ለሚስኪኒ ህዝባች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 2 года назад

    True. God bless you 🙏💖

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 года назад

    የቤተሰቦነ ፈላጊ ለደታ ታሪኮን እንደሰማነው በጣም አሳዛኝ ነው ከዛው ችግር አሁን ያለሸበት ደርሰሻል ፈጣሪ ሲያሳካው ቤተሰብሽን ታገኛለሽ ! የመግቢያ ፐሮግራም የሚያቀርቡት ወደፊት ታዋቂ የኪነ ጥበብ ባለሙያ ይሆናሉ በርቱ!!!!!

  • @hanieshkuntetube298
    @hanieshkuntetube298 2 года назад +1

    ቅዳሜ ከሰአት ሰው ቲያትር ቤት ሲገባ እኔ ሰአቴን ጠብቄ እውነት ግን ልብ አንጠልጣይ በእንባ የሚያራጭ በሳቅ ፍልልልቅ ልቅ የሙያደርግ ፕሮግራሜን. ውውውውውው በጉጉት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @mediassefaw9658
    @mediassefaw9658 2 года назад

    ፀጊና ዮኒ በጣም ደስ ትላላችሁ መከባበር ፍቅር ትህትና አላችሁ ዕድሜ ጤና ፈጣሪ ይስጣችሁ 👏👏👏

  • @sarasari3082
    @sarasari3082 2 года назад

    Amen Ekawn abro adrsn melkam adis amet yihunlachuhu sedina yoni swedachu ❤❤❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 года назад

    እውናት ናው የገርሰለም በጠሚ ጨንቆናው አገሬ ሰለምሺ ይብዘልሸ በየፊናች በየአይማኖታችን እንፀልይ በተረፈ እወቻወለው♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @konjitaliwolie4736
    @konjitaliwolie4736 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ የDNA ቴስት በዚሁ ሀገር በራሷ በመደረጉ በጣም ኮርቻለሁ!
    ኢትዮጵያ እኮ ከሁሉም ከፍ ያለች ሀገር ነበረች ጠላትና ፈተና በዝቶባት እንጅ!
    ይሁን! እንደ ጌታ ፈቃድ ወደ ከፍተዋ ትመለሳለች!
    EBS, ልዩና ብዙ ብዙ መልካም ነገር በውስጡ ያለ ደስ የሚል የበለጠ እውቅና, ጤናና ሰላም እዬተመኘሁ ስለሁሉም እናመሰግናለን🙏🏾💚
    መጭው 2015 ሀገራችን ከመላው ህዝቧ ጋር ፍፁም የሆነ እፎይታን አግኝታ የርውሸት ሳይሆን የእውነት ኑሮን የሚያሳዬን ዓመት ያድርግልን አሜን🙏🏾

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +1

    ማን እንደናት ❤️ ማን እንደሀገር
    ሀገራችንን ሰላማን ያስፍንልን

  • @Taiba-mh7ev
    @Taiba-mh7ev 2 года назад +3

    ወይኔ ፈጣሪ ያገናኛቸው ሀቂቃዐያመሣሠላሉ ምርመራው አሜሪካ ያካሂዲ

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 2 года назад

      Tikikil እናቷ ፎቶ ና ልደታ በደንብ ይመሳሰላሉ። አንዳደ እንጂ የእህትማማች ደም ሁለ አንድ ይሆናል እንዴ? እናት ብትኖር😥

    • @Taiba-mh7ev
      @Taiba-mh7ev 2 года назад

      እደገና ምርመራው ቢካሀዲ በመልክ መቸም አንዲ ናቸው ሀቂቃ የልባቸውን መሻት አይቶ ሀቁን ያውና ያገናኛቸው

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣቹሁ አሜን ቅዳሜ ከሰዓቶች እንኳን አብሮ አደረሰን እጅ ከምን ??

  • @hshshshsh743
    @hshshshsh743 Год назад

    ማሻአላህ ፀድና ዬናሥ ለሠው ያላቸውክብረ ሢገቡ ደሥይላሉ

  • @mahi007.
    @mahi007. 2 года назад

    Bertu tru demze alchw, please EBS Erdwachw yeng tsfa nachw 👏👏👏👏👏🇨🇬❤❤❤

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 2 года назад

    ሰላም ለሐገራችን ነብሱን ይማረዉ የበረሃዉ ጀግና በእነት አንረሳህም

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад

    ዋው እንዴት ፈጠነ ልል ነበር እስቲ ውጤቱ እህታማሞች አይደሉም ማለትነው አይዞሺ ልደትዬ አይክፋሺ

  • @germachewayele2126
    @germachewayele2126 2 года назад

    እባካችሁ ሰልክ ቁጥራችሁን ከግርጌ አሰቀመጡ ወይም አማራጭ አሰቀምጡ

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy Год назад

    I just love your program very much.

  • @mhret1683
    @mhret1683 2 года назад +1

    እንካን በሰላም መጡ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ሳራtube-g3u
    @ሳራtube-g3u 2 года назад +4

    ebs አድናቂዎ የት ናቹ

  • @slislo7749
    @slislo7749 2 года назад +1

    እንካአን ድህና ምጣቹ አላህ አገራችንን ስላም ያርግልን

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 года назад

    ዋውውው ስለስመኘው የገጠመው ይደነቃል ወላሂ ስላስታወስከው አላህ ያስታውስክክክ አይርሳምም

  • @nanimeba9802
    @nanimeba9802 2 года назад

    አዪ እንደው ቢሆኑ ኑሮ በጣም ደስ ይል ነበር እንዴት በጉጉት ጠብቄ ነበር እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 2 года назад

    አላህየ አገራችነን ሰላም ያርግልን ጭቅ ላይ ነን ራያየ ሰላምሽ ይመለስ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 года назад

    Hunken Dena maxu waganoche hunken abro aderesen ethiopia hagare Selamish yibiza 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @myownoasis
    @myownoasis 2 года назад +1

    Oh i am sorry for Lideta. I hope you will find your biological family. You know it's not difficult to find your biological family with the help of DNA search.

  • @Tube-hx8rq
    @Tube-hx8rq 2 года назад +1

    አሁንስ የሃገራችን ሰላም እንቅልፍ አሳጥቶናል አምላኬ ሆይ በቃቹ በንለን ምስኪን ወገኔ አለቀ ኡኡኡፍ

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 2 года назад

    Tahnks wedemachen gengenre semgnawme mechem ayrsagn 👍

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 года назад

    I. like. u. the. EBS. all. staff. happy new year.

  • @tigistfikre9249
    @tigistfikre9249 2 года назад

    😭እግዚአብሔር ያለው ቀን አይቀርም አንድቀን ይሆናል

  • @sebletube9937
    @sebletube9937 2 года назад

    እረ እንደገና ይፈተሽ፣ በጣም ይመሣሠላሉ

  • @mesimustfa1676
    @mesimustfa1676 2 года назад +2

    አገራችንሰላምያድርግልንየበናት🙏🙏🙏

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 2 года назад

      Amin🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zeyenab
    @zeyenab 2 года назад

    ሱበሃን አላህ ተስፋ አድርጌ ነበር ዴግሞም ይመሣሠሉ ነበር ።አላህ ይርዳሺ ልዴት ስታሳዝን።

  • @telemtnewsmulusewzavier4184
    @telemtnewsmulusewzavier4184 2 года назад +2

    DNAው እንደገና ቢታይ ባይ ነኝ። በጣም እኮ ነው የሚመሳሰሉት።

  • @helenshemelis7883
    @helenshemelis7883 2 года назад

    ቸር ያሰማን ስወዳችሁ

  • @eyoalendale1013
    @eyoalendale1013 2 года назад +1

    EBS አንደኛ

  • @ter2065
    @ter2065 2 года назад +1

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በቅድሚያ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለዘላለም ትኑር ትለምልም ሲቀጥል በስደት ያላችሁ እህት ወድሜቸ ተደገተኛ አደጋ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ታስመሳይ ተጥቅመኛ ተስቆ ጎጅ ጓደኛ አላህ ይሠዉረን በሀገርም ያሉትን እናት አባቶቻችንን እህት ወድሞቻችንን በያሉበት አላህ ይጠብቅልን 🤲🤲🤲

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 2 года назад +15

    ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችም ኢስላማዊይ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ለመከታተል ባረክ አሏሁ ፊኩም🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍

  • @berhanua.6459
    @berhanua.6459 2 года назад +4

    ይሄ ነገር በሌላ ትክክለኛ እህትማማቾች ላይ የዘረመል ምርመራው ተሞክሮ የመሳሪያው እና የትንታኔው ቀመር ቢፈተሽ መልካም ነው ብየ እመክራለሁ!

  • @ሰሚራ-ረ9ቘ
    @ሰሚራ-ረ9ቘ 2 года назад +2

    እንጅነረ ስመኛው የሀገር ባለውለታ ነው

  • @Taiba-mh7ev
    @Taiba-mh7ev 2 года назад

    በሠላም መጣቺሁልን ቅዳሜ ከሠአት በጉጉት ነው የምጠብቃቺሁ

  • @umuahmed4510
    @umuahmed4510 2 года назад

    ማአሻአላህ ደስ ይላል

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад +2

    #Ebs ስወዳች በርቱልኝ ኑሪልኝ ❤️🙏

  • @Agurashtube
    @Agurashtube 2 года назад +2

    የdna ምርመራ በ8 ቀን ይደርሳል እንደ

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 Год назад +1

    የኢትዬፒያን ምርመራ አላምንም በዉጭዉ አለም እንደገና ይደረግ

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግል በስደት ያለነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን🙏 በጉጉት ምጠብቀው ፕሮ ግራም ቅዳሜ ከስአት

  • @manetgboshemanetegboshe530
    @manetgboshemanetegboshe530 2 года назад

    ebs በጉጉት እኮነዉ ሁሌ መጠብቃችሁ😍😍😍😍😍😍

  • @almazabreham2776
    @almazabreham2776 2 года назад

    ዮኒ የዲኤንኤ ምርመራው ላይ ችግር ያለ ይመስላል ልደታና እህታ የሰውነታቸው አቀማመጥ የቅርፅቸው በጣም ይቀራረባል በተለይ የናታቸው የልጅነት ፎቶ እና ልጃቸው ከተባለችው ይበል ልደታ ትቀርባለች ከዚህ በፈትም ከሱማሌ ክልል ከመጡት ሴትዮና የልጃቸው አጠራጣሪ ነው እግዚአብሄር ያግዛቸው

  • @eshetealutube
    @eshetealutube 2 года назад

    sorry for the DNA, i am felling sadly . unfortunately

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    ታዳሚዎቹ እንኳን ከመታፈን ተላቀቃቺሁ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Год назад

    ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ጎበዝ ጥሩ ድምጰ አለው

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ

    ሚስኬኖች ፈጣሪ ያገናኛቸው ሁንም

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 2 года назад

    አላህ እናቷን አስገኚላት ያረብ

  • @almensur9491
    @almensur9491 2 года назад +5

    ኢትዮጵያ ተመርምሮ ማመን ይከብዳል

  • @meazayemane4572
    @meazayemane4572 2 года назад

    በድጋሚ ውጭ ተልኳ ይመርመር የገርቤቱ መጀመሪያ ስለሆነ ወተት ተፈጥሮ እንዳይሆን እንጃ በመልክ አንድ አይነቶች ናቸው

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 2 года назад

    Inameseginalen

  • @ኦርቶዶክስናትዉበቴ
    @ኦርቶዶክስናትዉበቴ 2 года назад

    የልደታ ነገርግን ምናልባች አባታቸዉ የተለያየ ሊሆን ይችላል በዉጭ ቢመኩሩት ባይነኝ

  • @mahidermahider7384
    @mahidermahider7384 2 года назад

    እንኳን በደህና መጣችሁ

  • @ኡምሲድራ
    @ኡምሲድራ 2 года назад +1

    ንርመራው መደገም አለበት ልጅቱ በጣም ነው ሚመሳሰቡት እኮ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @mastewalasefa8191
    @mastewalasefa8191 2 года назад

    Repeat the test please