ቊጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮች ላይ ነድዶአል | መምህር ዘበነ ለማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 сен 2024
  • ቊጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮች ላይ ነድዶአል | መምህር ዘበነ ለማ

Комментарии • 322

  • @Rgebray
    @Rgebray День назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን✝️🙏 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን✝️🙏 እግዚአብሔር ይመስገንን አሜን✝️🙏 ወላዲተ አምላክ✝️ ቅድስት ድንግል💖 ማርያም💖 እናታችን ትመስገን ይገባታል✝️🙏💖አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን ✝️🙏 ውድ 🙏💖መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ የክርስቶስ አርበኛ ታማኝ ✝️ ነፍስን መጋብ እንቁ ትጉ ሊቅ ትሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ጥበቡን አብዝቶ✝️ ያድሎት የአገልግሎት ዋጋሆን በቀለመወርቁ ይመዝግበው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር✝️ ያድልልን አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሶት ✝️🙏አድረሰን አዎ እግዚአብሔር ፍርዱ ትክክል ነው ተዋጊ ነው ዝም ሲል የማያይ የማይሰማ ይመስላል ምሕረትን✝️🙏💖 የያምጣልን በቸርነቱይጎብኘን ኢትዮጵያን ከጥፋት ያድናት ጠላታን ይጣልላት ታብራ✝️ በዓለም ትንሳያ ይቅረብ ፀአያ ይውጣመጨረሻችን ✝️🙏ያሳምረው አቤትያድነን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️👏👏👏👏💖👏👏💖👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️✝️

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 День назад +5

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ለናታችን ለቅድሰት እሌኒ ክብረ በዓል አደረሰን ከክፋ ሁሉ ነገረ ትጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ታድረግልን የልባችንን መሻት ትሰጠን በሰደት ያለነውን በሰላም ወደ ቅድሰት ድንግል ማርያም ሀገር ትመልሰን በሀገር ውሰጥ ያሉትን ሰላም ታድርግልን በረከትዋን ታድለን መምራችን ቃል ሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይሰጥልን በፀሎቶት አሰብን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂን ፀሎታችንን ወደ ልጅሸ አሳርጊልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏🙏❤❤🙏❤🙏❤🙏

  • @Tsgehaylay-ns8pv
    @Tsgehaylay-ns8pv День назад +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን የቅድስት አለኒ በረከት ረድኤት አይለየን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 22 часа назад +3

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንዴንል አምላክ ይረዳን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 День назад +6

    አሜን! አሜን! አሜን!
    አባታችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ የቃሉን ደጅ ይክፈትልዎት አባቴ። ስለ ቃሉ የእግዚአብሔር ሥም የተመሰገነ ይሁን አሜን።

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 День назад +6

    አሜን ❤️❤️❤️አሜን ✝️✝️✝️አሜን ⛪⛪⛪መምህራችን ቃለ ህዎትን ያሰማልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ለ ኢትዮጵያ ሳላምን ይላኬን ⛪✝️❤️🙏⛪✝️❤️🙏🤲⛪✝️🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 16 часов назад +4

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏በሐሰት በሰው ላይ ከመፍረድ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን🙏"አቤቱ አምላኬ ለአፌ ጠባቂ አኑር" ❤🙏ሀገራችንን ሕዝቧን ሰላም ይስጥልን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 День назад +6

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd День назад +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 19 часов назад +1

    ጽጌ ማርያም
    እግዝያብሄርይመስገን ቃሉንእንድሰማየፈቀደልኝየድግልማርያምልጅ ስምህከአጥናፍእስከአጥናፍየተመሰገነይሁን
    አባታችን ቃለህይወትያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 День назад +42

    እንኳን ለጸዴንያ ማርያምና ለዕፀ መስቀል ዓመታዊ መታሰቢያበዓል እንዲሁምለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰንአሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እኛንም በቃሉ ፀንተን እንድንኖር የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም አማላጅነቶ አይለየን

    • @marthabruzac9777
      @marthabruzac9777 День назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @jehshsnsnsnsns2671
      @jehshsnsnsnsns2671 День назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏

    • @user-iv6zs6fp3m
      @user-iv6zs6fp3m День назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን

    • @burutayhlola5228
      @burutayhlola5228 День назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር የምስገን አሜን አሜን አሜን🙏 🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 День назад +2

      አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን❤

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd День назад +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 17 часов назад +4

    አሜን አሜን ሰሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ልባችን በቆሰለበት ሰአት የእርሶ ቃል ይደግፈናል ፅናታችን ነዎት እድሜ ይደጥልን 🙏በረከትዎም ይድረሰን🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Almanal-q5b
    @Almanal-q5b День назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አባታችን በእውነት ቃለህይወት የሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 День назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለእኛም ማስተዋል ያድለን አሜን❤❤❤

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m День назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናሽን ያኑርልን እረዥም እድሜን ይስጥልን ለአገራችን ይለመነን የውዱሳኑ ምልጅ ይድረስልን

  • @ሂሩትሀይልማአርያም
    @ሂሩትሀይልማአርያም День назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @fasilgebreselassie6988
    @fasilgebreselassie6988 День назад +5

    ልብ ያለው ልብ ይበል ። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ። አሜን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 День назад +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በረከትዎትም ይደርብን አሜን፫🙏🙏🙏♥️♥️♥️እኛም የሰማነዉን በልባችን ጽላት ላይ ይጻፍልን🤲♥️

  • @weddyalamu-qg3iz
    @weddyalamu-qg3iz 5 часов назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @yeshiyeshi3471
    @yeshiyeshi3471 День назад +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን ሰላሞትን ያብዛልን በረከተው ይድረሰን አሜን አባታች ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አምላክ ያሰብልን አሜን❤እኛም የምሰማውን ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክበር ይመሰገን አሜን አሜን አባ ፀሎተው አይለየን አስቡን ወለተ ማርያም ፣❤

  • @EskdarBogale
    @EskdarBogale День назад +2

    አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle День назад +2

    አሜን ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @sebneabeyenh4640
    @sebneabeyenh4640 22 часа назад +1

    አሜን !!! አባታችን መምህራችን መድሀኒአለም ቃለ ሂዎትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ለኦርቶዶክሳችን❤❤❤ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @muluegebresgie9180
    @muluegebresgie9180 День назад +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጥዎ

  • @HLFitiHayeom
    @HLFitiHayeom День назад +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልንኣባታችን❤❤❤❤❤

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu День назад +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤

  • @mekedestussuma5977
    @mekedestussuma5977 20 часов назад +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @letishabrah3288
    @letishabrah3288 День назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    አባታችን መ ምህረ❤❤❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 День назад +2

    አሜን አሜነ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜነ አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 День назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤንነትን እግዚብሔር አምላክ ይሰጥልን።

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 День назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalcedanDesta
    @KalcedanDesta День назад +2

    አሜንአሜንአባታችበጣምየሚገርብትምህርትነው በእድሜናበጤናኑሩልን❤❤❤❤❤❤

  • @webet2273
    @webet2273 День назад +2

    አሜን አሜን አሜን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 День назад +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 17 часов назад

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ День назад +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 23 часа назад +2

    Amen Amen Amen 🙏❤️ Thanks,may your blessings and teachings stay in our hearts and minds?

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @liltya3613
    @liltya3613 22 часа назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-wz5rk7ud1o
    @user-wz5rk7ud1o День назад +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @BerkeBeyene-le9oz
    @BerkeBeyene-le9oz День назад +3

    እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን አባታችን ቃለ ሕይውት ያሰማልን !!!!

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay День назад +4

    አባቴ ይባርኩኝ ይፍቱኝ በእርሶ ላይ አድሮ የነፍስ ምግብን የሚመግበን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነው🙏🙏🙏። አረ እኛስ ታድለን የተዋህዶ ልጆች ምንም እኳን በአለም ገመድ የታሰርን ብንሆንም ከዚህ እስራት የምንፈታበት መንገድ የዳዊት ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ፈሳሽነት በሓዋርያት በካህናት በብዙ ቅዱሳን መላእክት ወደ ተቀደሰበት ሊያስገባን ይጠራናል ታድለን የእናቱ የቅድስተ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጆች መሆን መታደል ነው🙏🙏🙏። አባቴ ቃለህይወትን ያሰማልን አቤቱ ሕያው የእግዚአብሔር ልሽ ክርስቶስ ይቅር ይበለን🙏🙏🙏

  • @taiba8635
    @taiba8635 День назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p День назад +2

    🤲💒👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲

  • @tigistgualu692
    @tigistgualu692 День назад +1

    አሜን አሜን አሜን:; እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ : አሜን አሜን የቃሉን ደጅ ይክፈትልዎት: አሜን አባታችን ይባርኩን ይፍቱን :: ቃለሕይወት ያሰማልን ::

  • @Kasanesh-h7g
    @Kasanesh-h7g 19 часов назад

    አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ባተ ላይ አድሮ ያስተማረን የድግል ማርያም ልጂ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ❤❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Barchi-uc1fx
    @Barchi-uc1fx День назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት የሠማልን መንግስተ ሰመያትን ያዉርስልን እዴሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመናቹሁን ያርዝምልን

  • @AlexSeyoum
    @AlexSeyoum День назад +1

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን !!!
    ክቡር መምህራችን ፕ/ር ዘበነ ለማ ረጅምና የተባረከ ጤና እና ዕድሜ ያድልሆት በረከትሆት አይለየን አሜን !!!

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ День назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @weddyalamu-qg3iz
    @weddyalamu-qg3iz 5 часов назад

    ለኛም የተማረነዉን የሰማነዉን ልኡል እግዚያብሔረ በልባችን
    ፆላት ይፃፋልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asnakewassie6580
    @asnakewassie6580 День назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረ ተዋህዶአችን🙏🙏🙏 ቀደምት መሪዎች በተለይ የአክሱምና ላስታ ነገስታት ሊቀ መንግስትነትና ፈሪሃ እግዚአብሔር የነበራቸው ነበሩ 💯ተግሳፀ ተዋህዶ ለህይወት💯

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx День назад +1

    ❤ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ቸሩ አምላካችን🙏🙏🙏❤

  • @zinashasiged5341
    @zinashasiged5341 10 часов назад +2

    አሜን ሁሉንምን ይችላል እግዚያብሄር እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጦት አአሜን

  • @etaneshtesfaye424
    @etaneshtesfaye424 День назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤

  • @ckh8256
    @ckh8256 40 минут назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን ውድ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 День назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ❤ምንኛ የህይወት ምግብ ነው መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ❤❤አሜን❤❤

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o День назад +1

    አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን በፀሎተወ አስቡኝ ወለተ ሠማእት ብለው❤❤

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 День назад +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር❤❤❤

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 День назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ቃለህይወት ያሠማልን

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 16 часов назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @helenhelu1530
    @helenhelu1530 12 часов назад +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 20 часов назад

    አሜን ወንድማችን መምህራችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq День назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @heymanotmengsha3171
    @heymanotmengsha3171 33 минуты назад

    ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @BhZinj
    @BhZinj День назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @EnuEnu-w2u
    @EnuEnu-w2u День назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲🤲

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 День назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እግአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ❤❤❤❤❤

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 23 часа назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 День назад +3

    ዛሬ አድኝ ሆንኩ ሰላም አብትችን አንካን በስላም 🙏🙏🙏💞♥️🤲🤲🤲ቃ ለ ህኦውት ያስምልን አሜን አሜን አሜን !!!!!!!!🤲🙏👍🏼

  • @sewalemgetaneh7016
    @sewalemgetaneh7016 3 часа назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላምን ፈቅርን መተሳሰብን አድነትን ያምጣልን በውነት ኢትዮጵያን በቸርነቱ በምህረት ይጎብኝን

  • @wogayusolomon8566
    @wogayusolomon8566 День назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ይሰምልን ፃገውን ይብዛልቹ አብታቺን ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @HewanHewan-zo2ni
    @HewanHewan-zo2ni День назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n День назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር ❤❤❤🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉

  • @stc6291
    @stc6291 7 часов назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ለመምህራችን ቃለህይዎት ቃለበረከትን ያሰማልንለእኛም የሰማነዉን ቅዱስቃሉን በልባችን ያሳድርልን❤❤❤

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 День назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠቅልን መምህራችን

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 День назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @AstermullatuAstermullatu
    @AstermullatuAstermullatu День назад +2

    እግዚአብሔር የማስገን አባታቺን እንኳን ደና ማጡልን የፍቱን የባርኩን መምህር የምን ሰማዉን ባልቺን ሳሌዳ የፃፍልን አባቴ ቃል ህዎት ያሰማልን እሺ መምህር እርሶን የሰጥን እግዚአብሔር የማስገን 😢❤❤

  • @ሜሪየስላሴባሪያ
    @ሜሪየስላሴባሪያ 7 часов назад

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን ለኛም ለአንደበታችን ጠባቂ ለህሊናችን ተቆጣጣሪ ያኑርልን በእውነቱ እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @abebafitta5377
    @abebafitta5377 День назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀጋ ክርና ሞገስ ያላብሶት ያቆይልን🙏🙏🙏🙏

  • @hwatii
    @hwatii День назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema День назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤ቃለ ህውትን ያሰማልን ።❤❤❤❤🙏🙏🙏መምህር ችን❤🙏

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 День назад +2

    Amen Amen Amen
    Memher kal hiwot yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 День назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kedeset
    @kedeset День назад +1

    አባቴ አሜን አሜን አሜን ይባርኩኝ ቃለ ሂወት ያሠማልኝ

  • @EhtayewWessen
    @EhtayewWessen День назад +1

    አባታችን ቃለሕይወት. ያሰማልን እግዚአብሔር ዕድሜ ና. ጤና ይስጥልን. ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @misayedamis1209
    @misayedamis1209 День назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏♥️♥️♥️🙏♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 День назад +1

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፥ የአገልግሊት ዘመንዎን ያብዛልን።
    2017 ሰላም ፍቅር የምንሰብክበት ይሁንልን መለያየትን ያጥፋልን።❤❤❤

  • @AdanisUae
    @AdanisUae День назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 День назад +1

    አሜን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli День назад +1

    የቃሉ ባለቤት የድንግል ማሪያም ልጅ ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋዉ ያቆይልን እኛም ሰምተን ሰላሳ ስልሳ ያማሩ ፍሬዎችን ለማፋራት ያብቃኖ ተመስገን አምላኬ❤❤❤

  • @webalemtiret6041
    @webalemtiret6041 День назад +2

    Amen Amen Amen

  • @AsAs-dp3tv
    @AsAs-dp3tv День назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zufangebreselase2451
    @zufangebreselase2451 День назад +1

    አሜን አሜን አሜን ይባርኩኝ ቃለ ሂወት ያሠማል🙏🙏🙏

  • @RomanMangsha
    @RomanMangsha 22 часа назад

    መምህራችን። አባታችን። ቃለህይወት። ያሰማልን

  • @Wasane-cg3qn
    @Wasane-cg3qn День назад +1

    Amen Amen Amen kelhiwot yesemaln abatachin

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 День назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን

  • @MdEt-hw8ns
    @MdEt-hw8ns День назад +1

    አሜንአሜንአሜንቃለሕይወትያሰማልንአባታችን

  • @lemlembelachew6818
    @lemlembelachew6818 День назад +1

    አሜን አሜን አቅሜን 🤲🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባት ችን❤❤❤