በ500 ብር ጎንደር ላይ የቀን ውሎ a day In Gondar city DISCOVER GONDAR

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 63

  • @negussiebezabih6530
    @negussiebezabih6530 2 месяца назад +2

    In our time, it was 15 cents for shoeshine and one meal( Key-Wat) 1.50 (Birr). chewing-gum 2 for 10 cents, bread 3 for 10 cents. It is an informative video, next time please include rent and price of a single house and condos. I never knew my city is so expensive. Great job, keep it up.

  • @Asterabebaw-y6p
    @Asterabebaw-y6p 2 месяца назад +2

    ጎንድርየ ናፍቃኛለች ሰላም በወርደ እና በገባሁ😊

    • @discovergondar
      @discovergondar  2 месяца назад

      ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንቺንም ለሀገርሽ ያብቃሽ

    • @Asterabebaw-y6p
      @Asterabebaw-y6p 2 месяца назад

      @@discovergondar አሜን🙏🙏🙏

    • @AynadisChilot
      @AynadisChilot Месяц назад

      አሜን😢😢😢

  • @josephasfaw9842
    @josephasfaw9842 2 месяца назад +2

    አይዞን

  • @abdusalah9683
    @abdusalah9683 2 месяца назад +1

    ጎንደር ሰላም ነው

  • @YeneSpace
    @YeneSpace 2 месяца назад

    Yemcheh brother such an authentic content!
    Gonder teberbralch gen atgolem!

  • @Adhanom7
    @Adhanom7 2 месяца назад +1

    Ye Bajaj minamn satchemir lezawm 😂 Great content 🎉 keep up the good work brother 🙏

  • @SewTubeBella
    @SewTubeBella 2 месяца назад +6

    Good job በ 10 ሺ ብር ደሞ ይሰራልን የምትሉ 👍👍

  • @tesfahunadino688
    @tesfahunadino688 Месяц назад

    እናመሰግናለን ለጠቅላላ እውቀቱ ግን ከሌሎች ሀገር መጠነኛ ዋጋ ይመስለኛል

  • @tewabeamare9694
    @tewabeamare9694 2 месяца назад +1

    ወይኔ ሀገሬ 500 ብር እንደቀልድ ለ1 ቀን ወጭ በጣም ያሳዝነናል እግዚአብሔር መልካሙን ጊዜ ይመልስልን ሰሌ

  • @Good-d2w2f
    @Good-d2w2f 2 месяца назад

    ጨጨብሳ ጎንደር ላይ በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @AynadisChilot
    @AynadisChilot Месяц назад

    ወንድሜ የጎንደር ለሥራ የሚሆን ቤት ለመከራየት አነስ ያለች ቤት እስከስንት መከራየት ይቻለል ዉድ ነዉ ሢባል ሰምቸ

  • @abdusalah9683
    @abdusalah9683 2 месяца назад +1

    ዳቦ በጎንደር ባኒ ይባል ነበር ከመልኬ ወይም ብሔራዊ ሻሂ ቤት መኮሮኒ በ50ሣንቲም ስልስ በዳቦ 30ሣንቲም ቡና በየቤቱ ቡና ጠጡ በነፃ ይባል ነበር

    • @discovergondar
      @discovergondar  2 месяца назад +1

      Wow በጣም ደስ እሚል ትውስታ

  • @bilgech777
    @bilgech777 2 месяца назад

    ሀሪፍ ቪዲዮ ይቀጥል ወንድሜ

  • @Harifpromotion
    @Harifpromotion Месяц назад

    Broye ymech betam yetseda video new

  • @matadelmatadel6815
    @matadelmatadel6815 2 месяца назад

    በርታ ❤

  • @belack-n9v
    @belack-n9v День назад +1

    ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ የምታዩ ሁሉ እናሳድግለት

  • @seblikass9947
    @seblikass9947 2 месяца назад

    😃😃😃😃😃 ማልቀስ ይሻላል

  • @ametehiabmohamed8772
    @ametehiabmohamed8772 2 месяца назад +1

    በጣም ደስ ይላል ጎንደር ከተማ Guest House ኣለ ወይ መልስልኝ🙏

  • @TeddyImages
    @TeddyImages 2 месяца назад

    🔥🔥

  • @emuynegash6617
    @emuynegash6617 2 месяца назад +1

    I paid for a pair of shoes 1 birr to polish. That's about 25 years ago 😂😂😂.

    • @discovergondar
      @discovergondar  2 месяца назад +1

      Wow long time, but it feels like yesterday huh? 😊

  • @fairusindalkaco-wy2mt
    @fairusindalkaco-wy2mt 2 месяца назад

    😂😂😂😂❤❤😂😂😂❤

  • @jegnaw1973
    @jegnaw1973 2 месяца назад

    I would like to visit Gondar when there is peace again. They will charge me double

  • @Hiwot95
    @Hiwot95 2 месяца назад +1

    How much is Gym membership in Gonder? In my time, shoeshine service costs 25 cents.

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa Месяц назад

    ዉዶችዬ ጎንደር የፕላስቲክ ኮርኒስ የሚሰራ ጥሩ ባለሞያ ንገሩኝ በፈጣሪ

  • @seblikass9947
    @seblikass9947 2 месяца назад

    😃😍😍😍😍😍

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 2 месяца назад +1

    ወዳጄ 🤔የገበያው ጥናት በርግጥም ግንዛቤ አገኝተናል ያልገባኝ ደረሰኝ ጠይቀሀል?ሁሉም በፈለገው የሚሸጥ ከሆነ ሕጋዊ አይደለም ሌላው(ቫት) ወይም ግብር የሚቆረጥባቸወ ከሆነ ጭማሪው ሊሆን ይችላልለማንኛውም ጥናቱ መልካም ነው ግን የተሞላ አይደለም የጨጨብሳው ነገር በጠዋት ቂቤ ከጠጣህ ጥፋቱ ያነተ ነው 😂

  • @abdusalah9683
    @abdusalah9683 2 месяца назад

    ከአራዳ-ፒያሳ በጋሪ 10ሣንቲም እንጅራ በሽሮ ሜዞ፣ሻይ በዳቦ 10ሣንቲም፣የቆርጣጢት ምትባል እህታችን በአሥር ሣንቲም

    • @discovergondar
      @discovergondar  2 месяца назад +2

      ትዝታህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን

  • @DeaconAtnatewos
    @DeaconAtnatewos 2 месяца назад

    ወልቃይት በቀን 1000

  • @MengisthuMetekeya
    @MengisthuMetekeya 8 дней назад

    በኛ ጊዜ ጫማ ማስጠረጊያ ጨምሮ 5 ብር ነበር 😍😍

  • @meymunatube
    @meymunatube 22 дня назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድም እንዴት ነህ
    ፍቃደኛ ከሆንክ ላወራክ ፈልጌ ነበር

  • @Gifubeza
    @Gifubeza 2 месяца назад

    የኛን ቢጤ ትንንሽ ቤት ነው ያየነው ትልልቆቹ ደግሞ ለቀን 5000birr አይበቃም::

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa Месяц назад

    አዋራኝ በፈጣሪ ጎንደር የፕላስቲክ ኮርኒስ የሚሰራ ጥሩ ባለሞያ አገናኘኝ ።😒

  • @BreaktTemsgan
    @BreaktTemsgan 2 месяца назад +1

    55ብር ጥለሀል ነው የታክሲ ከፍለህ ነው ።

  • @ሰውመሆን-ሠ2ወ
    @ሰውመሆን-ሠ2ወ 2 месяца назад +3

    50 ሳንቲም ጫማ ማስጠረጌይ

  • @businesswithus116
    @businesswithus116 2 месяца назад

    ባጃጅ በነጻ ሁኖ ነው ሰሌ እኔ ኮ ወሬ አልሰማ ብያለሁ lol

    • @discovergondar
      @discovergondar  2 месяца назад

      abch bedenb adamtehal malet new 😁

  • @abdusalah9683
    @abdusalah9683 2 месяца назад

    ፪፫ሳንቲም