ቆንጆ ጣፋጭ የሆነ የጌማት አሰራር ነዉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 20

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube5280 Год назад

    አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ መሻአሏህ በጣም ደስ ይላል አሰራርሽ በርችልኝ አላህ አገራችነን ሰላም ያድርግልን በርችልኝ🎉🎉🎉🎉

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 Год назад

    ማሻ አላህ ተባረክረህማን የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ደስ የሚል እና የሚያምር የጌማት አሰራር ወይም አዘገጃጀት ነዉ እጅሽን አይቆርጥመዉ

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 Год назад

    እንኳን ደና መጣሸ እህታችን አሪፍ እና ቆንጆ ይሆን አሰራር ነው ያሳይሸን የሰሩ እጆችሸ የተባርኩ ይሁኑ ሀገራችንን ሰላም ፍቀር አደነቱን ሰላሙን ያብዛለን ወቶ ከመቀርተ ይሰዉርን በርችለን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @tmhd1787
    @tmhd1787 Год назад

    በጣም ቆንጆ የጌማት አሰራር ነው እናመሰግናለን በርቺ በሌላ አዲስ እና አስተማሪ ቪዲዬ እንጠብቅሻለን እናመሰግናለን ውዴ ሰላመ ለሀገራችን እና ለህዝቦቿ ፈጣሪ

  • @emuesmailtube
    @emuesmailtube Год назад

    አሰላሙዋአሌይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ መልካም እንኳን ሰላም መጣሽ ዋዉዉዉ ቆንጆ የሆነ የጌማት አሰራር ነዉ ያሳየሽን መልክ ይስጠን እንጂ ሞያ ካንቺ ቤት ክበሪልን በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ጎበዝ

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 Год назад

    እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ የሚል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል በርችልኝ እጅሽ ይጣፍጥ ይስለሙ የዲኪ የእኔ ባለሙያ ነሽ በጣም ያምራል ደስ ባለ ምልኩ ነው ያሳየሽን

  • @Almaaztube27
    @Almaaztube27 Год назад

    ዋው ጎማዝ ዉዴ እጄሽ ያበርክ ባጣም ደስ ያምራል ቆንጆ አስራር ነው ኡንካን ደህና ማተሽ ጥሩ ስራ አሪፍ ቆይታ ነበረን በጣም አናመሰግናለን በቅታይም በሌላ አስተማሪና አዝናንይ ቨድኦ አንትብቃለን አስከዛው መልካም ቆይታ ሰላም ፈቀር አንደንት ብልትጽግና ለውድ ሀገራቺን ኢትዮጵያ

  • @hayatuu
    @hayatuu Год назад

    በጣም አሪፍ አሰራሪ ነዉ
    እናመሰግናለን

  • @asebech121
    @asebech121 Год назад

    በጣምአሪፍአሰራሪነዉነዉ እናመሰግናለን

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Год назад

    ሀሊማዬ የኔ ባለሞያ በጣም ምርጥ የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ይህንን ተወዳጅ የሆነ ምግብ ሰርተሽ ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን ሀሊማዬ የኔ መልካም በርቺልኝ

  • @Radiahmed
    @Radiahmed Год назад

    ማሻ አላህ ምርጥ እና ለየት ያለ አሠራር በጣም ተመችቶኛል አጠባበሥሸ ደግሞ ሢያምር በርቺ የኛ ባለሞያ ገና ብዙ እጠብቃለን

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 Год назад

    የኔ ውድ በጣም ደስስ የሚል ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ የሚል የጌማት አሰራር ነው ያሳየሽን ጌማት ለሮመዳን በጣም ይወዱታል በርችልኝ

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 Год назад

    ሃልማዬ እንኳን ደና መጣሽልኝ ጎበዝ ነሽ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው የሚገርም ሙያሽን ስላካፈለሽልኝ እናመሰግናለን በቀጣይ አርፍ ነገር እንጠብቃለን

  • @zedyoutube4529
    @zedyoutube4529 Год назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ሀሪፍ አሰራር ነው ፍትህ ለሰፊው ሙስሊም ህዝብ ውድ የሀገሬ ልጅ በስደት ያላችሁ የሀሳባችሁን አላህ አሳክቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ለሀገራችንን መረጋጋትን ይሥጥልን

  • @Hawiiofficial
    @Hawiiofficial Год назад

    Wow gemataa halaa midhaaf dansaa dalayidee baredduu tiyyaa mishaa gotee tolichitee jabadhuu harkaa fayyaa argadhuu dansaa tiyyaa

  • @Azeb1
    @Azeb1 Год назад

    ejish ybarek des ymil arif legemat
    aserar new keleb enamsegenalen
    melekam ysera zemen ywenelesh

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 Год назад

    Nagaan qabduu Mee nyataa Garidhaa Mee fidi kotuu jabadhu itti fufi Jalalaa nagaa Fi tokkumaa nuuf Yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameeen

  • @SEMUWELOYWA
    @SEMUWELOYWA Год назад

    ማሻአላህ የኔባለሞያ ጊማት ከሮመዳንዉጪ እኛቤት በጪራሽ አረ እሮመዳንን እራሱ ወይ ሁለተየ ወይም አዲቀነው የሚስራዉ ከዛ ውጪ የለም ጥፍጪ ብዙም አይበሉ

  • @mekitube8209
    @mekitube8209 Год назад

    aselm alkum werahimetulahi webeekathu selam ehitachn konjoo ye negeAT aserarar selasayeshin keleb enamesgenalen

  • @ellahamshow
    @ellahamshow Год назад

    Konjo ye araboch gemat aserar new enem ehe sira yewatalignal yaw vedio lamasirat altadelkum enj katyebat buzuu entabkalen gn ehen vedio yehonech ehet bet ayechewalew yeteleyaye bihone melkam new feteh lamasigidochachin 😢