abeka yemibal yelem that what am thinking toooo i dont understand why he left from his beautifull country,region,peaple i dont understand truly he passed way because of lonelynesd poor boy :'( :'( :'(
I feel so down when,i was watching this documentary,omg ምስኪን ቆሊዓ he grow up with social life and he went to other life ወይ ኣነ ወደይ!!!!:'( :'( :'( :'( :'( :'( :'(
Very sad story, I don't know what happening with this new genre??,they don't care about Ethiopia, they caring for the country don't care about them. It hurts
10 Amet alefe Sle Liul Alemayehu yetsafkut tewuniet hager biet; Some brothers tried to put it at Bhierawi theatre. Gina yeEthiopia Bhierawi tyatr temo; enj Ethiopia wust tsehafi mech tefftooo... Chigru fetsamiw boletiqa wust tezefko derasinina keyanian man ysemal. That is the problem. Gazietegnoch are the one only who always gets in front, that is facts!
Isn't Tedross, who sits on the WHO chair, part of this lineage? I question all suicides now in these kingdom's that are now subjected to the UN rule of law.
የጀግናየ ልጅ ነፍስህን ይማረው እፍፍፍፍ እኔ በአጭር ቅርት ልበልልህ ልዑል አለማየሁ
በጣም ያስለቅሳል እፍፍፍፍፍፍ አለማየሁ በሰዉ ሀገር ያማል
ሁልጊዜም ቢሆን የ አለማየሁ ታሪክ ልክ እደ አዲስ የግር እሳት ይሆንብኛል ሳስበው ሁሌም አለቅሳለሁ😢😢😢😢😢
በእውነት በጣም ነው አንጀቴን የበላኝ አጽሙ ወደ እናት ሀገሩ ቢመለሥ በጣም ደሥ ይላል😭😭😭😭😭
በእውነት በጣም ያስለቅሳል የእኔ ባይታወር ልዑል አለማየሁ ህይወት
ቀን እጄ ነው ይሉ የነበሩት የገብርዬን መሞት ከተረዱ በኋላ ሠራዊታቸውን ሲበትኑ ባለቤታቸው እቴጌ ጥሩወርቅ ራሳቸውን ሊያጠፉ እንደሚችሉ ተጠራጠሩና የለመኑአቸው በአለማየሁ ቴዎድሮስ ነው፡፡ ‹‹እባክዎን በአለማየሁ ይሁንቦት መጥፎ ነገር ራስዎ ላይ እንዳያደርጉ ብለው ይለምኑአቸዋል፡፡›› እንግዲህ በልጃቸው ሲለመኑ አፄ ቴዎድሮስ ለልጃቸው ለአለማየሁ ቴዎድሮስ ያላቸውን ፍቅር ያስረዳል፡፡ ንጉሡ ሲመልሱ እንዲህ አሉ ይባላል፡- ‹‹ለአለማየሁ የምተውለት ምንም ነገር የለም፡፡ ብቻ ሲያድግ አባትህ አንዲት ኢትዮጵያ በአይኑ እንደ ዞረች ሞተ ብለሽ ንገሪው፡፡›› በጣም ልብ የሚነካና የሚያስለቅስ ታሪክ ነው፡፡ መንግሥታችን የዚህን ልጅ አስክሬን ወደ ሀገሩ ቢያስመጣና በክብር ቢያርፍ ምናለበት? የአባቱም የመጨረሻ ቃላት ያስለቅሳል፡፡ ብቻ ሲያድግ አባትህ አንዲት ኢትዮጵያ በአይኑ እንደ ዞረች ሞተ ብለሽ ንገሪው፡፡
ሁለየም ስሰማ የማሳዝነኝ 😥😥😥😥😥😥ሉኢል አለማየሁ ቴድረስ😥😥
የኔ ጌታ በጣም ነው የሚሳዝ ነው ኡፍፍፍፍ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም አሳዘነኝ አጀቴን ነው የበላኝ አይዟችሁ ወገኖቸ አፅሙ ይመለስልን ይሆናል እግዚብሄር ይረዳናል የጀግና ልጅ የቅድስት አገር አፈር ይጥራህ አሜን
እዚህ ቡዳ የበዛበት ሀገር ከሚመጣ እዝያዉ ቢቀመጡ ይሻላል
የኔ ጌታ ምናለ በዛን ዘመን ተወልጀ ከጎነሕ ሁኜ ብሆን ወይይይይይ
The first time I saw his pictures at AAU University Museum, at age 19, in 1998 , brought sadness to me.
The memory after 22 years is still there.
It was number one program ever for me ❤
I like this gentle men smart artist i wish all the people think same like you!!! Good job Mr Tbebu keep going!
I am happy to know more about this beautiful history
Hats off to you Tibebu Belete, you make me so emotional ... you are a really great storyteller and indeed best comment to our generation ....
😭😭😭እዉይ።እንዴት እደምታሳዝነኝ ሳላቅህ
አቶ ጥበቡ ያልከውን እደግፋለሁ። በአሁኑ ሰአት የነገሥታት ታሪክና የአማራ ህልውና ትውልዱ በጥላቻ በሚያይበት ሰአት የልዑል አለማየሁ አስከሬን እዛው እንግሊዝ አገር በክብር እንደተቀመጠ ቢቆይ ይሻላል። ሀረር የተደረገውን የራስ መኮንን ሀውልት መፍረስ፣ በየጊዜው የአፄ ምኒልክ መሰደብ .. እያየን እየሰማን እስቲ አንቸኩል እዛው ይቆይ።
ህሊና እጅግ በጣም በጣም አድናቂሽ ነኝ፡፡ የምታቀርቢውን ፕሮግራም ሁሉ በጣም ነው ምወደው፡፡ እግዚአብሄር እንዳንቺ ያሉትን አገር ወዳድ ኢትዬጵያውያንን ያብዛልን፡፡ በርቺ፡፡
Betame Arife new berechi Helinaye
It is historical.The son of Emperor TEWODROS represents our pride and heritage. Ethiopian youth should take example .
በጣም ጉበዝ በርቺ አዎ ቅርሶቻን መመለስ አለባቸው ለነገሩ አህንስ መች መሰደዳችን ቀረ ይሄው አረብ እንደፈለገ እያረገን አይደል በሌለ ነገር የጉብኝት ቢዛ እየተባሉ እህቶቻችን አለቁ ስንት ቤተሰብ እየተበተነ ነው
ያሳዝናል ቁጭት ያስይዛል በጣም ያማል ነፍሱን ይማር
እውነት በጣም ነው የምያስለቅሰኝ ግን ለምን እናቱ ለወታደሩ ስፒዲ ሰጡት ማለት በሃገሩ ለምን እንድያድግ አላደረጉም እንግዲህ እነሱ ከሚወደው ሰው ለይተው እንዳያድግ አድርገው አሳምመው ገደሉት ማርያምን በጣም ያስለቅሳል እፍፍ የአለም መንግስታት ከእንግሊዝ ተማክረው እንዳያድግ አደረጉት ምክንያቱም ካደገ የአባቱን ታሪክ እንዳያውቅና ጉዳቸው እንዳይወጣ ፈልገው እህህህህህ ወንድሜ😢😢😢😢😢😢😢የአባቱ ልጅ አንተም አባትህ አጼ ቴዎድሮስ ከልባችን ናችሁ የኢትዮጵያ ኩራት!
abeka yemibal yelem እናቱ ያደረጉት ሁሉ ለአለማየው የሚጠቅመውን ነበር ኢትዮጵያ ውሥጥ ብዙ ጠላቶች ሥለነበሩ ነው የአባቱ ጠላቶች ይገሉትነበረ አባቱ ከመሞቱ በፊት ለሚሥታቸው አለማየውን
ወደ እንግሊዝ ሀገር እንድትወሥደው አዟል
ቢሆንም በምንገድ እያሉሕይወታቸውአለፈች
እረሣቸው ደግሞ ልጃቸውን ለሚያምኑት ሠው አደራ ሠጡ አለማየሁ ደግሞ አብረውት የተሠደዱት ሞግዚቶች አይቀረባቸውም ነበር ምክንያቱም ሞግዚቶችንካየ የናቱን እና የአባቱን ሞትሥለሚያሥታውሡት እነሡን ባያቸው ሣአት አለማየሁ ያለቅሥነበረ
ያሣዝናል እኛ የሡአባት ባቆየልን ሀገር እኖራለን
ልጁ ግን በሠው ሀገር ቀረ
Samerawit Tilahuen ትክክል ያ ሊሆን ይችላል እውነት ግን በጣም ያሳዝናል ማርያምን ስለሱ ታሪክ ስሰማ በጣም አለቅሳለሁ በእውነት ባይተዋር ሁኖ በጭቅላነቱ ማለፉ በሰው ሃገር መቅረቱ ያማል!
abeka yemibal yelem ሁሌም ሥለሡሥሠማ በጣም ነው የማለቅሠው
ገና 6አመቱ እናት እና አባቱን ማጣት እንደገና የሥደት ሒዎት
ባይተዋር መሆንን የደረሠበት ሠው ብቻ ነው የሚቀው
አንድ ቀን ወደ ሀገሩ አፅሙ እንደሚመለሥተሥፋአደረጋለው
abeka yemibal yelem that what am thinking toooo i dont understand why he left from his beautifull country,region,peaple i dont understand truly he passed way because of lonelynesd poor boy :'( :'( :'(
Uffff betam new yemiyasaznew gin lehtachin kelb enamesegnalen wedmachin degmo ayzoh yich yalekeskat enba and ken yedesta endemthon tesfam mengotm aleng EGZIABHER befekede gze
ይገርማል እኮ ስለሰው ሀገር እግር ኩአስ ከሚንጫጩ ታሪክ ላይ ወገባቸከውን ይዘው ምናለ በቆሙ
ዋዉ በጣም ደስ ይላልልል የምር
በእውነት ልብ ይነካል ።
Betam yasaznal Yhen yemesele tarik yalen sewuch anmeslm
አለማየሁ ልኡሉ 💓💓💓💓💓💘💘
ዋውውውው አለማየሁ
WaW WaW yemesetall , yasazenall .. ewenet new limeless yegebal ..le englizoche „Ye SEW WERK AYADEMK „
Woww berchi bizu entbkalen
I feel so down when,i was watching this documentary,omg ምስኪን ቆሊዓ he grow up with social life and he went to other life ወይ ኣነ ወደይ!!!!:'( :'( :'( :'( :'( :'( :'(
oh I cry a lot really very heart
የልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ የተለያዩ ፎቶዎች፡፡ - የጎንደር ጠቅላይ ግዛት ...
betam yasaznal ye Almayehu Atm wede hagru yemlse
Yasaznal alula
Ewnte real now Betme yemle
Thank
It heartbreaking what Alemyahu went through :(
Betam aemesegenalehu hilu 😭😭😭❤❤❤🙏🙏
በጣም ልብ ይነካል
I can't control myself about this history i really
በጣም ነው ልቤን የነካኝ
betam yasazenal
yehen kesemahu jemro betam new yazekut atemuu Wede kedst hagru bimless melekam new
😭😭😭😭😭yemszin tarik naw
😭😭😭😭😭😭
ማሪያም አለቀስኩ 😭😭😭😭😭😭
አባቱ ገድለው አገሩ አውድመው እንደሰው እንዲስቅ ይፈልጋሉ ከወዳጂ ቤተሠቡ አርቀው አላህ ያውድማችሁ እንግሊዞች
በጣም ያሳዝናል ከወገኑ ለይተው በጥዋት አስመሹበት ለሰው ልጅ ትልቁ ነገር ፍቅር ነው ያሳዝናል ምን አለ አሁንም አጽሙን እናት ሀገሩ ላይ ብታሳርፉት
💚💛❤😭😭😭😭
ሁሉን ነገር መመለስ አለበት።
እንደምንም ብላችሁ አምጡትና ካባቱ ጎን አሳርፉት ?
edmie yistih abat bezih gizie sle taricachine menager tilkenet new lelochine degmo
yeteresu tarikochine eyastawesachiw bitaskemituline minalbat egziyabher kefekede
anid ken yetewesedubine negeroch limelesu yichilal !!! fetari ethiopian yitebike!!!
ልኡል አለማየሁ አሥለቀሠኝ ምናለ ባይወሥዱት
Ye igir isat yehonebign miskin lij. Ohhhhh painful!
Yewnt btam new anjetan yebelawe
Very sad story, I don't know what happening with this new genre??,they don't care about Ethiopia, they caring for the country don't care about them. It hurts
Yena abat abjetin belahw
Abiy should go to UK.
Hilina gobeze berche !!
ልብ ይናካል
10 Amet alefe Sle Liul Alemayehu yetsafkut tewuniet hager biet; Some brothers tried to put it at Bhierawi theatre. Gina yeEthiopia Bhierawi tyatr temo; enj Ethiopia wust tsehafi mech tefftooo... Chigru fetsamiw boletiqa wust tezefko derasinina keyanian man ysemal. That is the problem. Gazietegnoch are the one only who always gets in front, that is facts!
ቤያስ እሬሳውን ብትስመልሱት ባገሩ ቤቀበር ደጉተር አቤ እርው
አይ ነጮች ምን ይሆንብከኛ ያልወሰዱ ዶክተር አብይ አተ ብትሻል ባልህን የወሰዱትን አስመልስልን ባይሆን እስከዛሬ ተጠቅመውዝል
ለምድነው አልቅሽ አልቅሽ አለኝ
አልቅሽ አልቅሺ ከላሽ ማልቀስ ነው ታዲያ
ለምንድን ተቋረጠ? ስለኢትዮጵያ ስለሚያወራ? ወይስ EBS መዉደቁን ያስረዳል እዉነት እላችኋለሁ አድርባይነት ስላለባችሁ ነዉ ኢትዮጵያን ከሚጠሉት ጋር የምትቆሙት
offfffffffffffffffffffሁሌምየማይረሳከልብየማይጠፋነውያለማየሁስደትናሞቱእጅግልብንይሰብራል
Isn't Tedross, who sits on the WHO chair, part of this lineage? I question all suicides now in these kingdom's that are now subjected to the UN rule of law.
Engilzochi lebochi
yadazinal😥😥😥😥😥😥😥😥
ይህ ውሸት ነው ገለውት ነእ
በጣም ልብ ይነካል