ዓሳ ለማጥመድ ከአዲስ አበባ መዉጣት ቀረ…🐟🐟 /ወጣ እንበል/ //20-30//
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- In Addis Ababa, we met with a young man who created an artificial lake for the first time and raised fish so that people could enjoy fishing.
በአዲስ አበባ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰራሽ ሀይቅ በመስራት እና አሳዎችን በማርባት ሰዎች እራሳቸው አሳ እያጠመዱ እንዲዝናኑ በዛውም ለራሱ የገቢ ምንጭ ከከፈተ ወጣት ጋር ቆይታ አድርገናል።
'The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."
የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
በጣም ጀግና ወጣት
Koye
ቦሌ ቡልቡላ
ቦታውን ንገሩን።
አአ ጨረቃ ላይ ነው?
የት አካባቢ ነው?
Yet new ?