ቀጥታ "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል - አርባ ምንጭ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 11

  • @RahimaEterfi
    @RahimaEterfi 4 дня назад

    ❤❤❤ ጀግናችን❤❤❤

  • @MubarekHussen-iw8uc
    @MubarekHussen-iw8uc 6 дней назад +2

    መልካም የብሄር ብሄረሰቦች ቀን
    እውነት በዚህ ሰአት አንድነታችን አስፈላጊ ነውና በፍቅር በመተሳሰብ ሀገራችንን ወደፊት ለመውሰድ እንበርታ

  • @dagnachew8998
    @dagnachew8998 6 дней назад +1

    ብሔርብሔረሰብ ብሎ ሰልፍ። በደቀቀ ኢኮኖሚ ሰልፍ ለማሳመር ገንዘብ ማውጣት። የደቡብ እስተማሪ በዱቤ እያስተማረ ገንዘብ ማባከን። ዘጥ ዘጥ ማለት ነው ትርፉ።

  • @AtirsawAlene
    @AtirsawAlene 6 дней назад

    አሚኮ የአማ ትርፍ አጀት

  • @aberaslalem2432
    @aberaslalem2432 6 дней назад

    እንደዚህ በህዝብ ላይ ቀልዳቺሁ ትቀሩ ይሆን

  • @HabteMariamDessie
    @HabteMariamDessie 6 дней назад +1

    አሚኮ በአማራ ህዝብ ደም ላይ የሚነግድ የአማራ ህዝብ ጠላት ሚዲያ ነው መጨረሻችሁን እናያለን ከህዝብ ጋር ተጣልታችሁ ለአንድ ፓርቲ የምትሰሩ ይሁዳዋች ናችሁ አማራ በሀገሩ በሄደበት ሲገደል ሲፈናቀል አንድ ቀን ድምፅ አልሆናችሁም በስሙ ግን ትነግዳላችሁ

  • @mereaschenaki4991
    @mereaschenaki4991 6 дней назад

    19ኛዉን የሰይጣን በአል እያከበሩ ሪፎርም አድርገናል ማለት ምኑነዉ ሪፎርም የተደረገዉ?

    • @MehamedFentaw-tz8zb
      @MehamedFentaw-tz8zb 6 дней назад

      ተሣሥተሀል ምንምቢሆን አገርህናት መንግሥትን ብትጠላ ግን ሀገርህን ወዴድ

    • @mereaschenaki4991
      @mereaschenaki4991 6 дней назад

      @MehamedFentaw-tz8zb ከብልፅግና የምጠብቀዉ መወገዱን ብቻነዉ።ሰዉነት መከበር አለበት በመንጋ ማሴር አያዋጣም።

  • @ethiosister2332
    @ethiosister2332 6 дней назад

    ስራ ፈት ቲሽ