የዓይነ_ጥላ 14 ስቃዮች ትውልድ እያወቀም ሳያውቀውም የሚሰቃይበት ከባድ የውድቀት ፈተና Memehir Girma Wondimu 598

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • የምንኖረውን የህይወት ጉዳት እውነታዎች እንድንረዳ ልሰሙት የሚገባ #subescribe_now #share #like መንፈሳዊነት ይብለጥ _ በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @weleteslase
    @weleteslase 11 месяцев назад +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @abeba.mideksa
    @abeba.mideksa Год назад +3

    አባ የእድል ነገር ሁሌም ፈተና ሆኖብኛል
    አስካለ ማርያም ነኝ ጨንቆኛልና በፀሎት አስቡኝ

  • @tinsaetilahun-o4w
    @tinsaetilahun-o4w Год назад +12

    የኔ ትሁት አባት ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እርሶን ስላየሁ አይጥፉብን በጣም ነው ምንወዶት እርሶ የሚሊዮኖች አባት ኖት

  • @bere2532
    @bere2532 Год назад

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርሆይበመለኮታዊ

    ይህን ትምህርት የምንረዳበትን መለኮታዊ እገዛ እግዚአብሔር አምላክ ያድለን።
    እጅግ እውነት ሀቅ የእያንዳንዳችንን ህሊና ልብ ግልጥ አድርጎ የሚነግረን መንፈሳዊ ሀቅ ነው።
    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት ፀጋውን ፍቅርን መገለጥን ይስጦዎት።
    አባ ግርማ ታሪካዊ አባት❤

  • @terbinosmolla1695
    @terbinosmolla1695 Год назад +14

    ወገኖቸ ይህን ለሁሉም ሕይወት የሚሰጥ ትምህርት በተቻላችሁ መጠን ሸር አድርጉት።የሕዝባችንን ችግር በተጨባጭ የሚገልጥና መፍትሔውንም የሚጠቁም ወቅታዊ ትምህርት በመሆኑ ለማዳረስ ተረባረቡ።እኔ 3 ጊዜ ደጋግሜ አዳመጥኩት ግን አሁንም ልጠግበው አልቻልኩም። በእውነት እኒህን ለአለም ብርሀን የሆኑ አባታችንን ፈጣሪ ዘወትር በመለኮታዊ ሀይሉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን። አሜን።

    • @Gossaye-vk4pz
      @Gossaye-vk4pz 7 месяцев назад

      Amen amen amen
      Tsagawen abezeto yesetelen Abatachen

  • @Mulu-es6oe
    @Mulu-es6oe Год назад +108

    አባቶቻችን ሺ አመት ኑሩልን እኔ እንደት እንደምሳሳላችሁ አሜን አሜን አሜን ዳቢሎስ በነገሠበት ግዜ እናንተን ሠጠን ከቶ እንዳንጠፋ😊

    • @demeweztasfaee3496
      @demeweztasfaee3496 Год назад +3

      በጣም❤❤❤😊😊😊

    • @mare7241
      @mare7241 Год назад +1

      ❤❤❤ 2:24 ❤❤❤🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Год назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Год назад

      ❤🎉🎉🎉

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶት ይደርብን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ ስርጉተ ማርያም ነኝ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Год назад +3

    አባቶች አያምኑም ያገለግላሉ አገልግሎት ደም እምነት አይደለም ስራ እንጂ ለዚህ ነው ጠብ ያለ ነገር ወደ ምእመን ማውረድ ያቃተን በጅምላ ተያይዘን ግዜያችን የነደደብን እንቁውን እምነት ያልተጠቀምንበት በአይነ ጥላ ወረራ ተይዘን እያለቀሱ መኖር ይመራል የመናፍስት ኑሮ ። መምህር ግርማ የኔ ጅግና የህይወቴ ጀግና የነፍሴ ጅግና በስደት ውስጥ እየነደድኩ ከነድድኩበት በጭላንጭል ያበሩልኝ ምርጡ የቤተክርስቲያናችን እንቁ አባቴ ናቸው።

  • @MelatYebarkot
    @MelatYebarkot Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን አባታችንቃለ ሕይወት ያሰማልን እርሶን የሰጠን አምላክ ክብር ለሱ ይሁን የእርሶ ትምህርት የክርስቶስን የመጨረሻ ስጦታ እንድሸለም አድርጎኛል በርግጥም ከሀትያተ ብዛት ተስፋ ቆርጬ በደመነፍስ ነበር የምኖረው ተስፋዬን የሚያለመልም የክርስቶስን መንገድ እንዳገኝ አድርገውኛል ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ

  • @እግዚአብሔርሀያልነው-ፈ1ፀ

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን መላከ መንክራት ውድ መምህራችን በረከቶት ይደርብ ለረዥም አመት የደከሙበት የጠላትን ክፉ ስራ የማጋለጥ ትምህርቶ ፍሬ አፍርቶ ብዙ ሰው እየተጠቀመበት ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት

  • @MimekokeTiyya
    @MimekokeTiyya День назад

    አሜን አሜን አሜን አባ ቃለህወት ያአሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ፈእጣአሪ

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 Год назад +9

    አቤቱ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን እግዚአብሔር ሆይ

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Год назад +2

    የኔ አባት የኔን እድሜ ለርሶ ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ከጤናጋር ይስጥልኝ ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግብ አልሁ ድንቅ ትምህርት

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልሁ የኛ እንቁ አባት 💒💒💒🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +52

    አባታችን ኑሩልን የእስራኤል ቅዱስ ጥላ ከለላ ይሁንዎት እኔስ ባየዎት ቁጥር እሳሳለሁ ✝️✝️❤❤❤❤❤❤

    • @Tesgabrhanaregwi
      @Tesgabrhanaregwi Год назад +3

      እኔ ራሱ መንፈሰ ቁደሰ የተመላ ሰው እንዲህ ሰታይ ሚሰማህ ሲሜት ደሰታ ተሰፈ እምነት ❤❤❤❤❤❤

    • @HanaAsefa-t8j
      @HanaAsefa-t8j Год назад +2

      Ameen Ameen Ameen🙏❤

    • @muluw4250
      @muluw4250 Год назад +2

      Ebkwetin adrasha ena silkiwetin tsafulin enifeligiwetalen bebirtuTnx

  • @DuNd-m2f
    @DuNd-m2f 2 месяца назад

    ወለተ እየሱስ ተክለ እየሱስ እያላችሁ አስብን በፀለታችሁ አባታችን እረጅም እድሜ ይጥልን❤❤❤❤

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 Год назад +162

    እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @HanaAsefa-t8j
      @HanaAsefa-t8j Год назад +3

      Ameen Ameen Ameen🙏❤

    • @Aytenew-s5n
      @Aytenew-s5n Год назад +1

      መምህራችን አሁን የት ናቸዉ?

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Год назад +2

      አባቴ እግዝቤር ይጠብቅልን አባቴ እጅግ
      እወደወታለ ብርቅዬ አባታችን. እጸልይለዎታለሁ
      ገነት ንኝ አባ እድሜ ይስጠዎት❤❤

    • @DanseSeleshl
      @DanseSeleshl Год назад +1

      መምህራችን እድሜና ጤና ይስጦት እኛንም ለመፈወስ ያብቃን ፈጣሪ

    • @meseretg.sellasie7524
      @meseretg.sellasie7524 Год назад +1

      የምወዶት አባታችን እንኮን ደህና መጡልን። በርሶ ትምህርት የተጠቀምን ብዙ ነን። እግዚአብሄር ይስጥልን! ፈጣሪ ቀሪውን ዘመኖን ይባርክልዋ! ልጆቼን ሱሰኛ ያደረገውን የሱስን መንፈስ በጸሎት እየተዋጋሁ ነው። እባክውን በተጨማሪ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ይንገሩኝ። በቅድሚያ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Год назад +25

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ በጸጋ የተሞላ ትምህርቶዎ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።አሜን!!!

  • @Warda-t5q
    @Warda-t5q 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @yordanoshaile87
    @yordanoshaile87 Год назад +2

    እግዚአብሔር ለኛ የሰጠን ስጦታ ኣባታችን እድሜ ከጸጋ ጋር ይስጥልን ነብሳችን እንድትድን ፍንትው አድርገው የእግዚያብሔርን ቃል የስተማሩ የመናፍስትነ የደብተራን ሴራ አምልኮትን ስግደትን ፍቅርን ያስተማሩ ትልቅ ኣባት ባለጸጋ የእድሜ በለጸጋ የድርግልን❤

  • @Miaphysite-ተዋህዶ-Orthodoxy

    አባትታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን። የርስዎ ትምህርት አንዴት ደስ እንደሚል ልገልጽልዎት አልችልም።
    አግዛብሔር በሰጣቹ ጸጋ በትምህርታቹ አና የፈውስ ስራቹ ስንት ሰው ነው የዳነው። እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን።
    የርስዎ ትምህርት ከ20 ኣመት በፊት ባውቀው ኖሮ የራሴ እና የ ቤተሰቦቼ ሒወት ያኔ ይስተካከል ነበር።
    ለማነኛውም እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን አሁን ነገሩ ገብቶኝ ትግል ላይ ነኝ አና ወልደ ገብረኤል ብላቹ በጸሎታቹ አስቡኝ።
    አግዛብሄር ለርስዎም አድሜና ጤና አብዝቶ የስጥዎት። አሜን!!

    • @nkutamirtsion
      @nkutamirtsion  Год назад

      አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን በጸጸሎት በርታ

    • @Miaphysite-ተዋህዶ-Orthodoxy
      @Miaphysite-ተዋህዶ-Orthodoxy Год назад

      @@nkutamirtsion እሺ አባታችን። በድጋሚ የምለው አግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን እንደ እርስዎን አባት የሰጠን። አሜን!!

    • @AnanjSnje
      @AnanjSnje 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 Год назад +27

    ውይ የኔአባት እንኳን ደህና መጡልን እመብርሃን አደራ የአባን ነገር

  • @BemnetBemnetወለተአማኑኤል

    እግዚአብሔር ይመስገን ይጠብቅልን እድሜ ጤና ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን እንቁ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyoabesayastesema6511
    @eyoabesayastesema6511 Год назад +32

    ፈጣሪ ይጠብቆት አባታች ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ኤፍታህበእግዚአብሔርስምተ

    አባታችን 🌱🌱🌱🌱🌱🌱
    🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
    አባታችን🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
    🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
    አባታችን 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
    🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @محمدمحمد-ز2ش7ي
    @محمدمحمد-ز2ش7ي 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አባዬ በድሜ በጤና ኑሩልን በፀሎታችሁ አሥብኝ እህቴ ጊወርጊሥ በሠዉ ሀገር አሞኛል በፀሎታችሁ አሥቡኝ አባ😢❤

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh Год назад +5

    ይህ የእኔ ህይወት ነዉ እውነት ነዉ 😢
    ለአባታችን ረጅም እድሜ ይሰጥልን በፀሎት ወለተ መድህን አሰብኝ🤲
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ❤❤❤

  • @ToroToro-il6oy
    @ToroToro-il6oy 2 месяца назад

    .አቤቱ እደኛ በደል ሣይሁን እዳተ ቸርነት ማረን እግዚያቢሄር ሆይ አባታችን እባታችን እድሜ ጤናዉትን ይስጥዉት❤❤❤❤❤

  • @ShewayeeyouTube
    @ShewayeeyouTube Год назад +2

    አባታችን እግዚአብሔር ቃልህዮውት ያሰማልን ፅጋሆትን ያቢዛልን እርሜዎትን ያስራዚሚልን ጥላቶትን ካእጊሮት ሲር ይጣልልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️🕊️💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹ኤኛም ባታማርኖ ትሚርት 30/60/100/ የአማሬ ፍሬ አፍርቴን ባቤቱ ያኑራን የታማርኖን ትሚርት እግዚአብሔር ባልቦናቺን ያስዲርቢን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲🕊️🕊️🕊️

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውንያብዛለወት ወለተ ሀና ብላችሁ አስቡኝ አባሁሉም የኔህይወትን ይገልፃል ያልሞከርኩት የለም ግን ምንም አይሳካም ስለሁሉምነገር እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ

    እንኳን በደህና መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @sentayehuZewdu
      @sentayehuZewdu Год назад

      አባታችን አሁን የት ናቸው

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Месяц назад

    አሜን፡አማን፡አሜን፡አባ፡እሄ፡ያኔባሃር፡ነውአባ፡አምላኬ፡እንደቻርነትህ

  • @hawultumulugeta5053
    @hawultumulugeta5053 Год назад +7

    በብዙ ነገሮች ተስፋ እቆርጥና እደዚህ አይነት አምላካዊ ጸጋ ያላቸዉን የሚገስጹ አባቶችን ደግሞ ስለሰጠን አሁንም ምህርቱ ከእኛ ጋር እንዳለ አምናለሁ፡፡ እግዚያብሔር እድሜና ጸጋ ያብዛልዎት!!!

  • @MesseretMazengia
    @MesseretMazengia 4 месяца назад

    አባታችን እሩህሩህ አዛኝ ለህይወታችን ለነፍሳችን ቆአሚ አልቃሽ ናቸው ዕድሜ ጤና ይስጥልን አሜን

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 10 месяцев назад +6

    አባታችን እኔ አለቀስኩ ይሄንን ትምህርት ስሰማ ። እኔን የሚመለከት ነው የተናገሩት። እግዚአብሄር ይማረኝ በፀሎት አስቡኝ

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 месяцев назад

      ሁላችንም ከብዶናል ቸሩ መድሃኒይለም ይርዳን

  • @nebyoumichael
    @nebyoumichael Год назад +2

    ✝️🌹🌸🌷እግዚአብሔር ይማረን! አሜን!🌹🌸🌷✝️

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад +3

    አይነጥላ እኮ የሌለው ሰው የለም አቅሙ የተለያየ ነው እንጂ ተሎ እሚደነግጥና ራሱን የሚሰወር ከተረገመና ከተጣለ በኋላ የተገኘን ትዉልድ አይደል።።።

  • @Ewq432
    @Ewq432 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰

  • @getachewalmaw3677
    @getachewalmaw3677 Год назад +12

    ዕድሜ ሚሰጥ ቢሆን ከኔ ቀንሼ ብሰጥዎት ደስ ይለኛል አባታችን እወድዎታለሁ🙏🙏🙏

  • @liya7235
    @liya7235 Год назад +72

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💕💕💕
    በረከቶ ይደርብን አባ ጸጋውን ያብዛሎት የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም

  • @Serky-q4u
    @Serky-q4u 2 месяца назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 Год назад +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንደናንተ አስተዋይ አባቶች ያብዛልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በምህረቱ ያስበን ፈጣሪ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mamusheleyas
    @mamusheleyas Год назад +1

    ከሴሰኝነት መቼ ይሆን የምላቀቀው የኔም ህይወት ኢካቦድ ሆኗል ስመ ክርስትና ገ / ስላሴ:: ቃለህይወት ያሰማልን ከማቱሳላ እድሜ በላይ አምላክ ይስጥዎት

  • @sintayhonirega434
    @sintayhonirega434 Год назад +15

    እውነት ለመናገር እግዚአብሔር እረጅም አመት ከጤና ከፀጋ ጋር ያድልልን 🎉!!!

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 3 месяца назад

    አሜን አባቴ በፀሎትዎት አስብኝ ወለተ መስቀል እኔ ተፈተንኩ. እሰራለው ለውጥ የለ ድካምብቻ ሁሌ መክሰር. ሁሌ መከዳት ደከመኝ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Год назад +47

    እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት መምህር። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

    • @MamuyeGirma-w5u
      @MamuyeGirma-w5u Год назад

      የት ነው አድራሻቸው ላኩልኝ ባካችሁን

  • @senaitgmariam3743
    @senaitgmariam3743 Год назад +1

    የእግዚአብሔር ፀጋና ሰላም ይብዛሎት አባ እንኳን ደህና መጡልን በእድሜ በጤና አምላክ ይጠብቆት አባ ፍቃዶት ቢሆን ለምን በቀጥታ አገልግሎት አይጀምሩም እኛ የተቸገርነው እናገኞት ነበር አሁንም በረከቶት ይደርብኝ ይህው 4ኛ አመቴ የእርሶን ትምህርት ከተገበርኩት በፀሎት አስቡኝ ከምንም በላይ መሃፀኔ ላይ የሚንቀሳቀስ የዝሙት መንፈስ አለ ማስቆም ተቸግሬአለሁ ወለተ ኪዳን ብለው እሰሩልኝ አስቡኝ

  • @mastewalassefa3892
    @mastewalassefa3892 Год назад +6

    በዚህ ዘመን እግዚአብሔር የሰጠን አባት እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @sisaysoli5408
    @sisaysoli5408 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር በዕድሜ በጸጋ ይጠብቆት በረከቶት ይደርብን እኛንም ከዚህ ክፉ መንፈስ በእመቤታችን በድንግል ማሪያም አማላጅነት በፃድቃን በሰማዕታት ተራደኢነት ይጠብቀን ።

  • @seblekefyalew6469
    @seblekefyalew6469 Год назад +7

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማዎት ስል በምክንያት ነው ምክንያቱም የሚሰጡን ትምሕርት ለስጋም ለነፍስም ምግብ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን እናከብሮታለን እንወዶታለን

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Год назад +2

    እውነተኛ የቅዱስ እግዚአብሔር ሐዋርያ!
    በረከቶ በሃገራችን እና በእኛ ላይ ይደር!
    እኛ የእርሶን የአባታችንን የህይወት
    ትምህርት ተምረን የተማርነውን ተግባራዊ
    የምናደርግ ያድርገን። ሺ አመት ኑርልን!!!!
    እንወዶታለን አባታችን።

  • @astertefera151
    @astertefera151 Год назад +11

    የኔ አባት መብራት ያበሩልኝ ለኔና ለልጆቼ ከእግዚአብሔር ጋር ያገናኙኝ እርሶ ኖት በረከቶ ይደርብን በእድሞና በጤና በሰላም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Месяц назад

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡አባ

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 Год назад +28

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @FekrslameMesfan-dz8im
    @FekrslameMesfan-dz8im 9 месяцев назад +1

    የእኔ አባት እውነት እኔ ሳይዋት ሁሌ እንባዬ ይመጣል እግ/ር አምላክ ከክፉ ይጠብቆት ፀጋውን ያብዛሎት የእኔ አባት♥

  • @weyinishetmualet6709
    @weyinishetmualet6709 Год назад +23

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን እመቤቴ ጥላ ከለላ ተሁነዎት❤❤❤ቃለ ህይወት ያስማልንንን

  • @etheth4380
    @etheth4380 Год назад

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @e3108
    @e3108 Год назад +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ ዛሬም እንደ ወትሮው እማይጠገብ ትምህርት
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤❤

  • @tamratbelete2839
    @tamratbelete2839 Год назад

    እድሜወትን በላነዉ ነገር ግን ከሚፈዉሱት በላይ ትምህርትወትን ስለሚለቁልን እኔም አብልጨ ስለምወደዉ ደስታ ይሰማኛል ኑሩልን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Год назад +6

    እውነት ነው አበ ቆያ እኮ ክብር ከጠፋ አበ ታላቅነ ታናሺ ላስገ ቤት ነው ስል ያዘማኑ ትውልድ ስገውም ያአህያ ስገ ሆነብን😢😢😢😢😢😢 አበ እኔስ ከአርበ አማት አይነጥላ ታለቀኩ ባእርሶ ትምህርት ላማፈወስም ያብቃኝ ማደኒያላም አይነጥላ ሲበል ቀለል ይማስላል ስሙ ሲጠረ ስሙም ያምረልነ ያደረሠበት ያቀል አገሬ ገብቼ ላማማስከር ያብቃኝ ቻሩ ማደኒያላም

    • @kwkw2678
      @kwkw2678 Год назад

      ዶክታር ከማያድነው በሺታ ባትምህርቶት ብቻ ደንኩ አበቴ ክብር ይስጥልን ፋጣሪ አባ በፀሎት አስቡኝ ስርኩታ ማሪያም ብላው አበዬ

    • @burtanfetawek7162
      @burtanfetawek7162 Год назад +2

      ስለሁሉምነገርእግዚእብሔይመስገንላንቺየደረሰለተቸገሩትሁሉይድረስልን😢እኔምከሰሁሉአያስማማኝምፈፅሞ፣በቃመጨነቅመፍራትግራመጋባት፣ሁሉነገርእያስጠላኝተስፋመቁረጥብቻጌታበምህረቱያስበኝ

    • @kwkw2678
      @kwkw2678 Год назад

      @@burtanfetawek7162 አይዞን ባፀሎት ማበርታት ነው ፀሎት ከብዙ ነገር ያድነል ፀሎት ያሚፀልይ ሠውበፍፁም አገንት ነብሱን ማውሠድ አይችልም እኔን ያልታጨወታብኝ ነገር ያላም ግን ነብሴን ማውሠድ አልቻላም እግዚያቤሔር ከስንት ሞት አታረፈኝ ክብር ምስገነ ላማደኒያላም ይሁን ከማርዝ ማጠጠት አደነኝ ሠው ደርሶብኝ ከማሠቃልማ ስንቴ አደናኝ ውይ ማሠቀልማ እዴት ብዬ ልገረችው ደስ ይላኛል አጠር ያላ ዘፍ ሠይ በያሄድኩበት ውይ እሄ ዘፍ ላማሠቀል ይማቻል እላለው ገጩር ከላወቅንበት በብዙ ነገር ይፍትነነል እደኔም ያታፈታነ ያላ አይማስለኝም ታማስገን እግዚያቤሔር ከኛገነው ያድናነል እኛ ከሱገ ካላን ምንም አንሆንም ያድነናል ድነናልም።

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke 4 месяца назад

    አባታችን መከራ ቢበዛብዎትም ፈጣሪ ከእውነትና ከተገፉት ጎንን ነው እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @AsmeretCavas
    @AsmeretCavas Год назад +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏
    ኣባታችን ጸጋውን ያብዛሎት ❤❤❤

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 Год назад

    አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 🥰🥰🥰አሜን ❤️❤️❤️

  • @dawitayalew3727
    @dawitayalew3727 Год назад +3

    አባታችነ ሺ አዕላፍ እድሜ ኑሩ አሜን አሜን አሜን,,,,

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤,እድሜ,ጤና,ይስጦት❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Год назад +10

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አግዚአብሄር አምላክ በዕድሜ በጤና
    ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 4 месяца назад +2

    አባታችን እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልን ትምህርት እኔን የሚመለከት ነው የተናገሩት እግዚአብሔር ይማርኝ በፀሎት አስብኝ

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Год назад +4

    እረጅም እድሜን ጤናን ይስጥልን😢
    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን።
    የሁላችን ህይወት እንድህ ነው በተለይ እኔ

  • @senaitzewde2336
    @senaitzewde2336 Год назад

    አባታችን አድሜና ጥና ይስጦት አኔ በርሶ ትምህርት ነው እዚህ የደረስኩት

  • @Heru-z2q
    @Heru-z2q Год назад +7

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን 🥺🥺🥺

  • @HewanhewanHewan
    @HewanhewanHewan 4 месяца назад

    አሜን አባታችን ረዥም እድሜ ይሰጥልን

  • @Udud-jm1ez
    @Udud-jm1ez Год назад +3

    .አሜን አሜን አሜን። ቃለህይዎት ያሰማል አባታችን።

  • @ShshShdh-q7i
    @ShshShdh-q7i 3 месяца назад

    አባታችን ረጅም እድሜና ጠና ይስጥልን እግዚአብሔር👏🥰

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    አሜን እግዝያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @ፍቅርእስከቀራኒዮ
    @ፍቅርእስከቀራኒዮ 4 месяца назад

    የኔ አባት ቃላት የለኝም እድሜዎትን ያርዝምልን የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሁላችንም ለይ ይደር አሜን❤😢😢😢

  • @sofiaibraheem1350
    @sofiaibraheem1350 Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ ጎይታና ብሓቂ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር ቃልህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክብር ኣቦና ✝️

  • @Kidanemihret1922
    @Kidanemihret1922 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ን የማመሰግነው
    የ እርስዎን ትምህርት መስማት እና መከተል መጀመርዪ ነው
    እድሜ ይስጥልን ጌታ።

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Год назад +4

    አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenishete278
    @helenishete278 Год назад

    Amen amen amen ❤

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን እግዜአብሔር ይመስገን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    #ስለማይነግር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻
    #ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃
    #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾#Egzabiher yimsgen abatachen amen kale hiwot yasemalen tsgawin yabezalewo tslotewo ayleyn berketewo yiderben abatachen 🤲🤲🤲💚💛❤👏

    • @xegabrhan5748
      @xegabrhan5748 Год назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለይኩን ያድርግልን

    • @Mmm-lg4gg
      @Mmm-lg4gg Год назад

      አሜን ፫

    • @SelamHailu-w5v
      @SelamHailu-w5v Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @HawuletHusen
      @HawuletHusen 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @SaraSara-gn6hv
    @SaraSara-gn6hv 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ፃድቅ እያልኩ አስቡኝ ፀሎትሁ ያለብኝን እርኩስ መንፈስ በፀሎትሁ ይደምስየሰስልኝ አሜንን❤❤❤

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Год назад +3

    ቃላህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ❤

  • @saraayman1293
    @saraayman1293 Год назад

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣አባታችን፣እኔን፣ዉለታማረያም፣በ ጸሎት ፣ያሰብኝ፦

  • @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
    @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ Год назад +4

    አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን በረከተዎ ይደርብን✝️🤲
    አባቴ በፆለተዎ አስቡኝ😢 ከነ ቤተሠቦቸ✝️🤲

  • @AaAaaa-t7k
    @AaAaaa-t7k 3 месяца назад

    አሜን አሜን በረከቴ ይደረበን አበታችን ፀጋ ያብዛሎት

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 Год назад +16

    የኔ አባት እደት እደምሳሳለዎት ❤❤❤ አሜን፫ አባታችን ኑ የአባታችን ፍሬዎች ሸር አድርጉና ስራችንን እየሰራን የህይወት ምግባችንን እንብላ እናዳምጥ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Год назад +1

      የኔ ውድ አባት ወገቤን ታጥቄ ነው የምጸልይለት
      እስስተወታለሁ እግዚአብሔር ሆይ መምህራን ይጠብቅልን
      ገነት ነኝ አባ❤

  • @kidanemhret206
    @kidanemhret206 Год назад +4

    ውድ አባታችን በረከትዎ ይደርብን በእርስዎ ጸሎት እኔንም ልጆቼን ይማረን ይባርከን

  • @ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ
    @ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ 4 месяца назад

    አባታችን..ቅዱሥገብረኤል..እድሜ.ጨምሮ.ይስጥልን❤❤😢እኖደዎታለን...የኛብርታት.ነሁ.አቱ..❤የስደት....አባታችን😊

  • @ትግራይዓደይመዓረይ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከት ፀሎትዎ አይለየን አሜን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ሰው ሁነን ለማየት ያብቃን በእውነቱ

  • @alamidhualamidhi9743
    @alamidhualamidhi9743 Год назад

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ውድ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ

  • @breyhabeshawit8280
    @breyhabeshawit8280 3 месяца назад

    አሜን አባቴ በረከቶ ይደርብኝ❤❤❤❤❤

  • @HelloHi-px4yo
    @HelloHi-px4yo Год назад +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርሰልን አባታችን እመቤታችን ትጠብቅልን ❤❤❤❤❤አባቴ

  • @adisu4246
    @adisu4246 Год назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @berhaneget8381
    @berhaneget8381 Год назад +10

    ውድ አባታችን የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይባርክል ።

  • @shawehaile7204
    @shawehaile7204 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ረጂም እንዴሜ ይስጥልን