ዘ-አልኬሚስት : የክፍለ ዘመናችን የባለውርቅ ኢዮቤልዩ ድንቅ መፅሐፍ - ሙሉ ትረካ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 ноя 2024

Комментарии • 89

  • @jthepassenger8581
    @jthepassenger8581 2 года назад +15

    ድምፅህ ማራኪና ሲበዛ ለትረካ የተመቸ ነው አነባበብህ ፍሰቱን የጠበቀ የመፀሀፉ ውስጥ ያሉትን ገፀ ባህሪያት እንዲወክሉ የምትጠቀማቸው የተለያዩ ድምፆች ስእላዊ ተመስጦ ውስጥ ይከታሉ በዛ ላይ የገፀባህሪዎቹ ተወካይ ድምፃቹ ሁሉ ገፀ ባሪወቹን በደንብ የሚገልፁ ናቸው ተባረክ በተለያዩ ስራዎች ተከስተህ ብዙ ደስታ እና አዲስ የህይወት ልምምድ የሚያስጨብጡ መፅሀፎችን እንደምታጋራን ተስፋ አደርጋለሁ ተባረክ 🙏🏽

  • @ZaydAtsbha
    @ZaydAtsbha Месяц назад +2

    እናመሰግናለን ወንድም🎉🎉🎉
    ኣስታያት ድምፅ ጨመር ብታረግልን እየሰራን እየተንቀሳቀስን ለመስማት እንዲመቸን ወንድማችን
    ኣተራረክ እርጋታ በጣም በጣም ኣንደኛ ነው

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 11 месяцев назад +6

    ዋዉዉዉዉ በጣም አሥተማሪ መፅሀፍ ህይወት እጣፈንታን የልብና የነፍሥን መግባባት በደብ ያሥረዳል እኔም መንገዲላይ ነኝ ዩንቨርስ መንገዱን እያዘጋጀ ከፈጣሪየ ጋ ሊያደርሰኝ ትንሺ ቀርቶታል

  • @denoviva8340
    @denoviva8340 2 года назад +5

    ድንቅ ነው 🙏 አግዚአብሔር ያበርታህ

  • @gormasworku1582
    @gormasworku1582 2 года назад +20

    ውይይይይይ ድምፅ እና ትረካ ምንም ቃላት የለኝም። ሚስጥሩን ማመቅ የሚለውን ቀን በቀን አደምጠዋለሁ ይሄም የሆነው ድምፅህ ሱስ ሆኖብኝ ነው ሌላም አሪፍ አሪፍ የቢዝነስና የስኬት መፅሐፍ አንተ ተርክልን። በግሌ በጣም ለድምፅህ ስል ብዙ እውቀት አከማቻለሁ። አመሰግናለሁ በርታ!!

    • @saratube9788
      @saratube9788 Год назад

      እኔ ላገኘው አልቻልኩም እስኪ ስሙን አስተካክለሽ ፆፊው ውዴ ሚስጥሩን ማመቅ ብየ ሸርች ሳደርግ አይወጣም😢

  • @hayati6198
    @hayati6198 3 года назад +9

    ተራኪው ድምፁከፍ ብሎ ቢሰማ በጣም ደስ ይልነበር

  • @meronsimeneh
    @meronsimeneh 6 месяцев назад +2

    The Alchemist የእንግሊዝኛውን መፅሀፍ አንብቤዋለሁ። በጣም ከምወዳቸውው አንዱ መፅሃፍ ነው። ይህ ቪዲዮ ሲያጋጥመኝ እስኪ ትንሽ ልስማው ብዬ መስማት ጀመርኩ። አተራረክህ ደስ ይላል ተርጋሚውም ጎበዝ ነው በጣም። በቃ የዛሬ ስንት አመት ያነበብኩትን መፅሀፍ እንደ አዲስ እያዳመጥኩት ነው ❤❤😅

  • @alexdonat2765
    @alexdonat2765 2 года назад +4

    ህይወት ቀያሪ ምርጥ መፅሀፍ ደግሜ ነው የሰማሁት ነው ያነበብኩት የሚባል ብቻ ተመችቶኛል እናመሰግናለን

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 2 месяца назад

    ይህን ድምፅ ከ3 ዓመት በፊት ሰምቼዋለሁ ብርቅርቅታ❤የተቆለፈበትቁልፍ❤

  • @hayat905m
    @hayat905m 6 месяцев назад +2

    ትረካን አንተ ተርክ 👍

  • @saratube9788
    @saratube9788 Год назад +1

    ተስፊሽ እኔ ብዙ ተራኪ አቃለሁ ያተ ግን የተለዩ ነው በርታ ውዴ👌💚💛❤️

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 6 месяцев назад +2

    ዋው ድምፅህ ❤

  • @toybahasen5545
    @toybahasen5545 Год назад

    በጣም ደስስስስስ የሚል ትረካ እናመሰግናለን

  • @amam6786
    @amam6786 Год назад

    Waw betam yemigerm des yemil mesachi astemary

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 2 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን

  • @yibeboy1815
    @yibeboy1815 2 года назад +1

    Waw betam enamesegnalen endenante aynet sewochen yabzalen betam betam adrege lamesegnh wedalew lesetahew sera

  • @hanlove412
    @hanlove412 3 года назад +10

    🙏🙏ተባረክልን በርታልን

  • @tedrosmehari2605
    @tedrosmehari2605 3 года назад +4

    የዛሬ ሰው መች ያነባል! ።ንባብ ድሮ ቀረ ። ከሽነው ሲያጎርሱት ማኘክ ኣይችልበት ። ጀሮ ለመኖሩም ፈጣሪ ይወቀው።

  • @tsehaydawd
    @tsehaydawd Год назад

    Betam gobez neh berta❤❤

  • @zedzwachecha9390
    @zedzwachecha9390 2 года назад

    ኦ እንዴት ደስ ይላል

  • @oneminutenglish
    @oneminutenglish Год назад

    Thank you so much your voice is outstanding keep it up!!👍

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Год назад

    🙏🙏🙏

  • @shidensport2610
    @shidensport2610 Год назад +2

    ወይኔ ድምፅህ እዴት ናፍቆኝ ነበር ፓፒወን አስታወስኩት በጣም ልዩ ድምፅ አለህ በርታልኝ

  • @dawitdereje7823
    @dawitdereje7823 6 месяцев назад +1

    guys who recommend me other narration of Tesfatsion Daniel what a sound ...

  • @yisihakabraham8098
    @yisihakabraham8098 2 года назад

    Thank you

  • @gbase27
    @gbase27 3 года назад +8

    Thank you so much for Birana page, Tibebe Melketsedek and Tesfatsion Daniel!!! Wonderful job as always!!!

    • @richardashton5158
      @richardashton5158 3 года назад +1

      you all prolly dont give a damn but does someone know a method to log back into an instagram account??
      I was stupid lost the account password. I appreciate any tricks you can give me.

    • @kellenkye554
      @kellenkye554 3 года назад

      @Richard Ashton instablaster ;)

    • @richardashton5158
      @richardashton5158 3 года назад

      @Kellen Kye I really appreciate your reply. I found the site on google and Im in the hacking process now.
      Seems to take quite some time so I will reply here later when my account password hopefully is recovered.

    • @richardashton5158
      @richardashton5158 3 года назад

      @Kellen Kye it did the trick and I finally got access to my account again. Im so happy!
      Thanks so much you really help me out!

    • @kellenkye554
      @kellenkye554 3 года назад

      @Richard Ashton No problem :D

  • @አልፋtube
    @አልፋtube 7 месяцев назад

    ይሄን መፅሀፍ 6ወር አንብቤዋለው አሁን ደሞ ከትረካው ፍቅር ይዞኛል

  • @yishakg2644
    @yishakg2644 2 года назад

    Great work. ብራና።

  • @Landa500
    @Landa500 2 года назад +7

    በዚ ድምፅ ብዙ መፃህፍቶች መተረክ አለብህ። የሚገርም የአተራረክ ጥበብ ነው ያለህ። ለስለስ ያለ የማይሰለች ድምፅ ትችላለህ።

  • @isayasyirga5608
    @isayasyirga5608 3 года назад +1

    እናመሰግናለን🙏

  • @ibsaahussein4122
    @ibsaahussein4122 3 года назад +2

    በጣም ነው ማመሰግነው።

  • @AmharicAudioBook
    @AmharicAudioBook 9 месяцев назад

    Brta bro

  • @TechnoMedBME
    @TechnoMedBME 6 месяцев назад

    10q betam

  • @shaltoshahine9302
    @shaltoshahine9302 2 года назад

    Eyandandu lik naw dimtsikim hulum nager ena ebaki endatakom berta bellign

  • @genettilahun2310
    @genettilahun2310 3 года назад +7

    I read this book three times, so because I love it very much I was thinking to translate in Amharic, but now thanks to you!!!

    • @mahalettaye2141
      @mahalettaye2141 2 года назад +1

      getch not only this , As i told you last time i also recommend E cart's book like The Power of now , A new Earth ,Stillness speaks

    • @midobooking
      @midobooking Год назад

      @@mahalettaye2141 ppl pop

    • @midobooking
      @midobooking Год назад

      @@mahalettaye2141 ppl pop

    • @midobooking
      @midobooking Год назад

      @@mahalettaye2141 ppl pop

    • @midobooking
      @midobooking Год назад

      @@mahalettaye2141 ppl pop

  • @selamabriham5082
    @selamabriham5082 3 года назад +1

    Birtwoch Bertu!

  • @temesgenabebaw9189
    @temesgenabebaw9189 2 года назад

    it is good....

  • @amam6786
    @amam6786 Год назад

  • @sanitabeza
    @sanitabeza 3 года назад

    Am loving this 👏👏❤️

  • @bettynwrites
    @bettynwrites 2 года назад +1

    I’ve read many books but not like this! Amazing

  • @ggdd4830
    @ggdd4830 2 года назад

    Enamsagenalan

  • @bamlakugebre1663
    @bamlakugebre1663 3 года назад

    በርቱ

  • @knowledgeandhistorytime6300
    @knowledgeandhistorytime6300 2 года назад

    Wow

  • @Abatu-b2o
    @Abatu-b2o 11 месяцев назад

    Mami

  • @ddwalano1566
    @ddwalano1566 2 года назад

    𝙺𝚘𝚗𝚓𝚘 𝚖𝚝𝚜𝚒𝚑𝚊𝚏

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 3 года назад +2

    Terakiw megeb albelam😊? Betam zik yale new. Aterareku metfo aydelem gen zik yale selhone aygabzim aygebam.

  • @jbrilkhan755
    @jbrilkhan755 Год назад

    ketay part yelawm enda atahut

  • @Tube-sh4gb
    @Tube-sh4gb 3 года назад

    atimechume yeteketayachun filagot atamualum

  • @SelemonKassa-xc3kh
    @SelemonKassa-xc3kh 7 месяцев назад

    ረጅም ልቦለድ ነው የሚባለው

  • @sebasebatmedia1731
    @sebasebatmedia1731 2 года назад

    አይ አልኬሚስቱ!!!! በዚህ ድምጽ ያስተዋወቀው ደግሞ የበለጠ አስደሰተኝ

  • @Amaribnulgazi
    @Amaribnulgazi 2 года назад

    Azan silu milewn zelekewal
    alhu akber milewns

  • @gechanuabebe1363
    @gechanuabebe1363 3 года назад +1

    አንድ አንድ ቦታ ላይ በእንግሊዝኛ ከተጻፈው ላይ የዘለለ ።

  • @bettynwrites
    @bettynwrites 2 года назад

    I have read many books but not as this one!

  • @keymanf9580
    @keymanf9580 3 года назад

    Mulu new gin

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 3 года назад +2

    የሳጥናኤል ጎል የሚለው ትረካ ከገፃቹህ ለምን ጠፋ

  • @habtamumoges9921
    @habtamumoges9921 3 года назад

    good
    PDF the alchemist ከላችሁ ብትሰጡኝ

  • @keeensod8382
    @keeensod8382 3 года назад +1

    ካነበብኩት የነጭ ዝባዝንኬ::

    • @ErmiYT
      @ErmiYT 2 года назад

      Yehabesha zbaznke mesmat newa agozaw.

  • @fasil7717
    @fasil7717 2 года назад +2

    The sound you added is so disturbing.

  • @tezeramesfin88
    @tezeramesfin88 11 месяцев назад

    ሙዚቃው ይረብሻል

  • @ሥደት
    @ሥደት 7 месяцев назад

    መፅሀፉ ባማረኛ.ይገኛል ወይ. ኡኡኡ መልሡልኝ

    • @sarahsarah1524
      @sarahsarah1524 2 месяца назад

      በአማርኛ ተተርጎሞሞ መሰለኝኮ በንባብ መልክ የቀረበው

  • @Mesele-ix6sy
    @Mesele-ix6sy 2 месяца назад

    ሶፍትኮፒ አለ እንዴ

  • @ትትናሽግሩምነው21
    @ትትናሽግሩምነው21 Год назад

    ሚግርም አቀራረብ ነው omg

  • @spiritualgeek3340
    @spiritualgeek3340 6 месяцев назад

    ?how many ads?

  • @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ

    ኤጭ ጀምሬ ተውኩት ድምፅህ በደንብ አይሰማም

    • @nunugirma3327
      @nunugirma3327 3 года назад +4

      በናትሽ እንደገና ጀምሪው ብዙ ጥቅምና የህወት ግንዛቤ እንድታገኚ የማይፈልግ ሀይል ሲያደናፋቅሽ ነው በርቺና ሰሚው ባታውቅኝም ለኔ ብለሽ

    • @ትትናሽግሩምነው21
      @ትትናሽግሩምነው21 Год назад +1

      ግንኮ ይሰማል 😊

  • @የወሎልጇይ
    @የወሎልጇይ 2 года назад +1

    ድምጽህ ትንሽ ነው

  • @HabibNegaw-b8n
    @HabibNegaw-b8n 3 месяца назад

    Juju

  • @sabrinaa4383
    @sabrinaa4383 2 года назад

    Full of advert !!! Tarikun endet enketatel????

  • @shaltoshahine9302
    @shaltoshahine9302 2 года назад +1

    Eyandandu lik naw dimtsikim hulum nager ena ebaki endatakom berta bellign

  • @shaltoshahine9302
    @shaltoshahine9302 2 года назад

    Eyandandu lik naw dimtsikim hulum nager ena ebaki endatakom berta bellign