Ethiopia : ውብ የአረቢያን መጅሊስ በአዲስ አበባ እና አስገራሚ ዋጋ | Nuro Bezede Girls

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • Ethiopia : ውብ የአረቢያን መጅሊስ በአዲስ አበባ እና አስገራሚ ዋጋ | Nuro Bezede Girls
    on This Video's provided Nuro Bezede Media
    #Ethiopia #Ethiopianews #Ethiopian #denatalhealth #Fashion&beauty #Arabianmajlis
    on this Nuro Bezede Girls video we provide you different home remedies
    in this video authorized copyright protected
    Follow Our official Facebook Page: / nurobezedeofficial
    Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro Bezede Girls Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News

Комментарии • 388

  • @nurobezedeworld5970
    @nurobezedeworld5970  4 года назад +37

    ተጨማሪ አረቢያን መጅሊስ ሶፋዎችን ለመመልከት የቴሌግራም ቻናላቸውን ይከታተሉ
    t.me/joinchat/AAAAAFj_atXwmqOqAhTg6w

    • @ibrahimananeimatubeen119
      @ibrahimananeimatubeen119 4 года назад

      እስኪከረንአስመርጡንድዛይንምአስመርጠን

    • @saniyasaniya1735
      @saniyasaniya1735 4 года назад +1

      0910222270

    • @ethiopia8624
      @ethiopia8624 4 года назад +2

      ደሴ አምጡልን ደሴ እደዝህ የሚምር የለም

    • @zeharazehara122
      @zeharazehara122 4 года назад

      ቁጥር ላኩ

    • @የአልወዱድባሪያ
      @የአልወዱድባሪያ 4 года назад +3

      መሸአላህ እርጋታህን።አላህ ይጨምርልህ ኢንሸአላህ እንመጣል አንድ ቀን አላህ ከሸቅል ያውጣንና ሀሳባችንን ያሳካልን ያረብ

  • @rabyasayed8543
    @rabyasayed8543 4 года назад +108

    ልጁ ሥነሥረአቱ ማሻ አላህ

  • @merwan807
    @merwan807 4 года назад +51

    በጣም ጎበዝ ነሸ ብዙ ግዜ እከታተልሻለሁ አድናቂሸ ነኝ በርቺ

    • @nurobezedeworld5970
      @nurobezedeworld5970  4 года назад +1

      አመሠግናለሁ ውዴ 😍

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 4 года назад +1

      @@nurobezedeworld5970 leka dimetsesh bicha ayidelem konjo nash masha allah

  • @مريممحمد-ك9م4د
    @مريممحمد-ك9م4د 3 года назад +7

    ማሻአላህ ልጁ እርጋታው ሳምር አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 года назад +7

    የልጁ ስረአት እደት ደስ ይላል ወድልጅ እደዚህ ስረአት ሲኖረዉ ደስ ይላል።ሶፋዉ ቆንጆ ነዉ።ግን እኔ አረብያ መጅልስ አመቸኝም ለራሴ ሶፋ ነዉ እሚያምረኝ።

  • @SA-rc2zq
    @SA-rc2zq 4 года назад +70

    የልጁ ና ያንች ሥነሥርአታችሁን ወደድኩት

  • @ttmm7350
    @ttmm7350 4 года назад +7

    ማሻአላህ ባሁኑ ጊዜ እንዳተ አይነት ስነስረአት ያለው ወንድ መኖሩ የሚስደስት ነው ውብ የሙስሊም ልጂ ብየዋለሁ

  • @etoeto4192
    @etoeto4192 4 года назад +44

    ወይኔ ቤት ቢኖረኝ ኖሮ አሁኑኑ ኦርደር አደርግ ነበር ምንዋጋ አለው ማፊ ቤት
    ቤት ያላችሁ ግዙናዘና በሉ ቤት ላሌለን አላህ ቤት ይስጠን ያረብ

  • @zeharaalimuhamed1546
    @zeharaalimuhamed1546 4 года назад +6

    በጣም ነው እሚያምረው ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ካገዘኝ ኢሻአላህእገዛለሁ ማሻአላህ በጣም ደስስስ እሚልአሠራር ነው በርቱ

  • @rabiaseid9624
    @rabiaseid9624 3 года назад

    በጣም ነው የምናመሰግነው እህት በጣም የምፈልገው ነገር ነው

  • @tiybaethiopiayoutube3283
    @tiybaethiopiayoutube3283 2 года назад

    ማሻአላ በርቱልን። እናመሠግናለን

  • @ኢክራምየአበሻቆጆየቢላልዘ

    ኮመቶች እቃውን አይታቹሁ ግዙ እጂ ልጁን እዩ አልተባላቹም በልባቹሁ አድንቃቹሁ እለፉ እሱ አይሸጥም እግዲ ወደሶፋው እዩ ማሼ ቡዙ ጊዜ ማቶከር በሚገባቹን አትኩሩ እጂ ልጁ ተውቱ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @zubyedachala3556
    @zubyedachala3556 4 года назад +11

    ማሻአላ ያምራል
    እንሻአላ አገር ስገባ እገዛለን
    አዚ ከመሸከም አሪፍነወ

  • @sherifmoha1102
    @sherifmoha1102 4 года назад +9

    ከፍታው 40 ነው ብላቹሀል ስፋቱ 2,40*2,50 ነው ቦንድድ በቦንድድ የሆነ መጅሊስ ዋጋ ስንት?ነው

  • @semiethiotub
    @semiethiotub 4 года назад +3

    ድምፅሽ ሲያምር ብዙ ግዜ እከታተልሻለሁ በአካል ግን ገና ዛሬ አየሁሽ በርች እህታችን

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 3 года назад +7

    ውበት ሲለካ በሱና ነው ለካ ማሻ አላህ

  • @rabeyakemal4873
    @rabeyakemal4873 4 года назад +1

    ማሻ አላህ ሁለታቹም ደስ የሚል እርጋታ ዋው አረብያ መጂሊስ ያምራል ኢሻ አላህ ሀገር ስንገባ እንገዛለን ለመረጃ እናመሰግናለን

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች

    እናመስግናለን እማ በርቺ

  • @sameramusamma9396
    @sameramusamma9396 3 года назад

    አሪፍ ስራ ነው በርቱ ኢንሻላህ እንገዛካለን ባረከላሁ ፊክ

  • @ranarana4191
    @ranarana4191 4 года назад +5

    አቤት ፀባይ ልጁ ማሻአላህ ባለትዳር ነው አጥሩልን😊😊

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ

    ማሸአላህየልጂእጋታ በሠሃምለሀገራችንያብቃንቤቱይጨረስእናእገዛለን💚🌷

  • @toybahassen2045
    @toybahassen2045 4 года назад +2

    ምነዉ ሁሉም ምርት የዉጪ ይሁን አልሽሳ ያገራችን ምርት ማንም አይወዳደረዉም በርቱልን

  • @romanzerihun5929
    @romanzerihun5929 2 года назад

    ማሻሀላህ ሲያምር

  • @ማን-ቘ1ፀ
    @ማን-ቘ1ፀ 4 года назад +1

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል ዋጋውም እርካሽ ነው 👍👍👍👍

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 4 года назад +1

    ዛሬ ገና ሳይሽ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ እናመሰግናለን ልጁም እርጋታው ደስ ይላል በርቱ ኢንሻ አሏህ ሀገር ስገባ እገዛለሁ

  • @إبراهيمالشحي-ي6س
    @إبراهيمالشحي-ي6س 3 года назад

    ማሻአላ

  • @ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ

    ማሻአላህ አላህ ላገራችን ያብቃን እናየተስተካከለ ንሮይስጠን አላህ ያረብ በጣምያምራል

  • @fateyarashad6908
    @fateyarashad6908 4 года назад +1

    Mashaa allaah bexam yamiral

  • @ቢስሚከነህያ
    @ቢስሚከነህያ 4 года назад +2

    እናመሰግናለን በርችልን

  • @mskyamsk7097
    @mskyamsk7097 2 года назад

    ሥላምሽ ይብዛእሕት ገናዛሬነው የመጣልኝ በርቺ

  • @moomoalkaaber2171
    @moomoalkaaber2171 Год назад

    wow betam new mimrew bertu

  • @jemaljemal5598
    @jemaljemal5598 3 года назад

    መሻ አለህ እነመሰግነለን

  • @senimar2620
    @senimar2620 4 года назад

    በጣም ነው የሚያምሩት

  • @arifashombi4246
    @arifashombi4246 3 года назад

    Mashaa Allah

  • @eimanhawa7820
    @eimanhawa7820 4 года назад

    እናመሰግናለን ማሬ

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 4 года назад

    ስነስርአታችሁ ዋው በጣም ደስ የሚል ነው ማሻ አላህ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 4 года назад +4

    በጣም ወደድኩት በቃ ቤቴን ጨረስኩ ይህን ላስገባና ማሚዬን ከባቢ ጋር ሰርፕራይዝ ላድርጋቸው

    • @hattahattaa2566
      @hattahattaa2566 4 года назад

      ዉይ አላህ የግዝሽ ማሻአላህ ቤቴንጨራስኩ ስት ደስስስስሸይለል

  • @ferdos6459
    @ferdos6459 4 года назад

    ማሻላህ

  • @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው

    ማሻ አሪፍ ነው አቤት ሀያ ደስ ይለል

    • @wdtube9322
      @wdtube9322 3 года назад

      ወላሂ በጣም ወንድ ልጅ እንድህ ሀየዕ ስኖር እንዴት ደስ ይላል

  • @momlove3589
    @momlove3589 4 года назад +5

    የቴሌ ግራም አካዉታቸዉ አስቀምጭልኝ

  • @boontuuhussein3256
    @boontuuhussein3256 4 года назад

    Mashaa allaah good job

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 3 года назад

    በርቺ ጥሩ እቃ ነው ያሳየሽን እህት

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 4 года назад +1

    ዋው.በጣም.አርፍነው.ያምራል

  • @kadiiyoutube1312
    @kadiiyoutube1312 4 года назад

    Mashallaah sinesira.atachihu dess yilall irgatachihu
    Inishallaah itopiya simexa gazalehu Arebiya mijilas

  • @ishraqaphone299
    @ishraqaphone299 4 года назад

    ማሻአላህ

  • @badriahbadriah5758
    @badriahbadriah5758 4 года назад +25

    እኔ ወደ ቡታጅራ ነኝ ቤቴ ሲያልቅ ኢንሻላህ እፈልጋለሁ

  • @meriyteddase4167
    @meriyteddase4167 4 года назад

    አናመሰግናለን

  • @hdhdhdhdh3858
    @hdhdhdhdh3858 4 года назад +1

    ያማሽ አላህህህ የልጅ እርጋቲ በፈጠራ ይጨምርልህ ወንድም

  • @ሰአዳ-ቸ5መ
    @ሰአዳ-ቸ5መ 4 года назад

    مشاء الله تبارك الله

  • @emanhassen7233
    @emanhassen7233 4 года назад

    ማሻ አላህ ያምራል

  • @fathilafathila8360
    @fathilafathila8360 4 года назад

    ማሻ አላህ በረቱ ተመቺተቹአሊ

  • @rosea10s17
    @rosea10s17 4 года назад

    ይመችሽ

  • @janntesyedjanntesyed8918
    @janntesyedjanntesyed8918 3 года назад

    Waaw👍👍

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና

    እናመሰግናለን

  • @mdinaali3183
    @mdinaali3183 4 года назад

    መሻአላህ በጣም ቆንጆ ነው

  • @አሊያጉራጌ
    @አሊያጉራጌ 4 года назад

    ዋው

  • @fateyarashad6908
    @fateyarashad6908 4 года назад

    Enshaa allaah Allaah kale hager singeba

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 4 года назад +12

    ኧረ ከልጁ በፍቅር ስምጥ አረገኝ ሶፋው ማየት ትቼ ልጁ አይን አይኑ እያየሁ ቀረሁ እኮ😅😅😅

  • @samerha4891
    @samerha4891 4 года назад

    Tayakewa Gen men yekolshal beshi basrat atawaram Liju Gen maserat eyaseradashi new masha Allah Tayakewa Gen kuletam neshi tabaji

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 года назад +4

    እኔ አብደል ሃፊዝ ትህትናው አነጋጉሩ በጣም ወደድኩለት ማሻ አላህ

  • @tube-xi5ot
    @tube-xi5ot 4 года назад

    ማሻአላህ ታማኚነታችሁን ቀጥሉበት እኔም ስመጣ ኢሻአላህ እጎበኛችኃለሁ

  • @zinazina563
    @zinazina563 4 года назад

    ማሻአላሕነው ግንየትነውያለው እኔወሎነኝእፈልጋለሑቤቴንልጨርሥና ዋጋውሥ ሥትነውአረበመያ መጅልሡ

  • @sadea1244
    @sadea1244 4 года назад +4

    ዛሬ ነው ያየሁሽ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል

  • @asratyizengaw5548
    @asratyizengaw5548 4 года назад +4

    ስልክ ቁጥርህን ፃፍልኝ ወንድሜ እባክህ በተረፈ ጎበዝ ነህ 🥰🥰

    • @ethiolove7122
      @ethiolove7122 4 года назад +1

      አለልሽ በደንብ እይው ፕሮግራሙን

  • @dontjudgeme7968
    @dontjudgeme7968 4 года назад

    ወው በጣም ያምራል
    ያገር ውስጥ ስራ ምርት ማሻአላህ
    ወደ ውጭ ኤክስፓርት አታደርጉም ? የምን የውጭ ዕቃ ነው ጎበዞች በርቱ ኢትዩጵያ አገሬ በልጆችሽ በልፅጊ

  • @ىىان-ظ9ه
    @ىىان-ظ9ه 4 года назад

    ماشاء الله

  • @ruqiyaahmed1282
    @ruqiyaahmed1282 4 года назад

    እውነት ወጋው በጣም አሪፍ ነው

  • @fetishbedewi6388
    @fetishbedewi6388 4 года назад

    ስልክ ቁጥርና አድራሻቸው ብታስቀምጡ

  • @rukiyaomarerukiyaumee3401
    @rukiyaomarerukiyaumee3401 3 года назад

    የልጁን ፀባይ አለማድነቅ አይቻልም😘😘ቁጥር አስቀምጡልን ሀገርስንገባ እንገዛለን

  • @Hkhk-ff3iw
    @Hkhk-ff3iw 4 года назад

    የልጁ እርጋታይማርካል በርታ ሁሉነገርህ ከስራህ ከማንነትህ ጀምሮ ማሻአላህነው ቀጥልበት

  • @rahmabentseid7260
    @rahmabentseid7260 4 года назад +6

    ገና ዛሬ አየሁል subscrib አድርጌሻለሁ

    • @ekramtube7664
      @ekramtube7664 4 года назад

      እኔንም ደምሪኝ እህት

  • @መድነ
    @መድነ 4 года назад

    ሲያምር

  • @sayedahmada6844
    @sayedahmada6844 4 года назад

    አሜን

  • @nooranoora4822
    @nooranoora4822 4 года назад +1

    ማሻአላህ እጃችሁ ይበረክ በጣም ደስ የምል ነው እንሻአላህ አላህ ለሀር የብቀኝ እገዘዋለው

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 2 года назад

    ❤❤❤❤

  • @zeinebaahmed1480
    @zeinebaahmed1480 4 года назад

    Eseponju yetekelele new wei?

  • @አስቢየአላህወኒእመልወኪል

    ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ4ፈ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ4ፈ 4 года назад

    ወይኔ ትግስትሽ ዉዴ እግዚሒብር ይጠብቅሽ ማማየ

  • @zuzulove4036
    @zuzulove4036 4 года назад

    በጣም አሪፍ ነው

  • @ssofia4706
    @ssofia4706 4 года назад

    በርቺእና፣መሰግናለን

  • @ቢግማንአዲስዘመን
    @ቢግማንአዲስዘመን 4 года назад

    Betam konjo new

  • @aminataminat6558
    @aminataminat6558 3 года назад +1

    ስልክቁጥር ላኩልኝ

  • @h4065
    @h4065 4 года назад

    ዋውውውው

  • @momlove3589
    @momlove3589 4 года назад

    በጣም ጡሩ ነው በርቺ እሺ 💯✅

  • @ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት

    በጣም አሪፍ ነው ሀይኣህ አላህ ይጨምራል

  • @yemiten
    @yemiten 4 года назад +3

    ቆንጆ ቻናል ነው 😍
    ቤተሰብ ሆኛለሁ ወደ እኔም ቻናል ብቅ በይ አመሰግናለሁ ።

    • @ekramtube7664
      @ekramtube7664 4 года назад

      በቅንነት ቤተሠብ ሁኛለሁ አንችም ደምሪኝ

    • @yemiten
      @yemiten 4 года назад

      እሺ ቤተሰብ ሆኛለሁ !!

  • @seadaseada7724
    @seadaseada7724 4 года назад +1

    ማሻአላህ በጣም ዉብ ነዉ ዋጋዉም ተመጣጣኝ ነዉ ወደ ወሎ ይሄዱ ይሁን

  • @ፈቲያመሀመድA
    @ፈቲያመሀመድA 4 года назад +10

    ከለሩ ያምራል ምንም አይወጣለት

  • @sofiahmed3099
    @sofiahmed3099 4 года назад +1

    ማሻአላህ ያምራል ወድማችን አላህ ገባየህን ያሳድግልህ

  • @ኢስላምከሚደፈርእኔል-ሐ1ዸ

    ከሌላው መጅልስ ሻጮች ይህ ቅናሽ ነው ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ አንድ ቀን እገዛችሁ አለው

  • @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
    @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 4 года назад

    የኔ ቆጆ ሰብክራይብአረኩሽ ገና አየሁሽ

  • @mahadereshenkute4136
    @mahadereshenkute4136 4 года назад +2

    እንዴት ነው ነገሩ መጀመሪያ ላይ ስለ ጠረጴዛው ጠይቀሽው መልሱ ላይ ጠረጴዛው ሳይሆን በደንብ ልጁ ነው የሚታየው ምንድነው interviw ነው ወይስ መጅሊሱን ነው የምታሳዩት አቀራረፁ ትክክል አይደለም አስተካክሉ

  • @hawahawa3240
    @hawahawa3240 4 года назад

    ማሻ አሏህ ስነስርአታችሁ በጣም ታላደንቃችሁአላልፍም ኢንሻ እልህ ከስደት መልስ ቢኢዝኒላህ በጥራት እድትስሩልኝ በትእዛዝ

  • @tegestbeza3808
    @tegestbeza3808 4 года назад

    በርች ማሮ

  • @አሱነኝህልሜንናፋቂ
    @አሱነኝህልሜንናፋቂ 4 года назад

    መሻላህ

  • @ፌጎቲዩብ
    @ፌጎቲዩብ 4 года назад

    ውድ ነው

  • @HalimaHalima-wx6nr
    @HalimaHalima-wx6nr 4 года назад

    እቃውም ዋጋውም ቆንጆ ነው

  • @islamicchannel9097
    @islamicchannel9097 4 года назад

    Waw ስያምር

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 3 года назад

    ጎንደር ማድረስ ትችላላችሁ ?

  • @comparativereligion2991
    @comparativereligion2991 4 года назад

    ማሻአላህ ያምራል ውደ