[እግዚአብሄርስ አለ?] የመራራ ጉዲና አነጋጋሪ ጥያቄ "ህገመንግስቱ ይቀየር!" | DR.Abiy | Merara Gudina

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    #ethiopia

Комментарии • 40

  • @abanav57
    @abanav57 Месяц назад +1

    ይሄ ውይይት በጣም ተመችቶኛል። በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው። ፊሎዞፊ የተማረ ወይም highly intellectual ካልሆነ ብዙ ሰው የሚገባው አይመስለኝም።

  • @joy-qq2vp
    @joy-qq2vp Месяц назад +2

    አቶ ሰብስቤ የሚያቀርቡት ትንቲኔ በጣም ረቂቅ ትምህርታዊና ገላጭ በሆኑ ጉዳየዪች ላይ ነው። ይህ ሰው ለሀገሩ ምርጥ ተስፋ ሰንቆ በቅንነት የሚተጋ ዜጋ በመሆኑ በጣም ያኮራናል። አይዞሽ ኢትዮጵያዬ

  • @enactfaa
    @enactfaa Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥህን አይነት አዋቂ ሰው ኑው።

  • @gorfnehtilahun4882
    @gorfnehtilahun4882 Месяц назад +4

    የኔም እምነት ነው

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Месяц назад +2

    ከዚህ ሰው ካልተማርክ እንደገና መሰራት አለባችሁ ተረጋጉ

  • @mulukenalemayehu3697
    @mulukenalemayehu3697 Месяц назад

    አዘጋጁን አመሰግኜ አቶ ሰብስቤን በጣም አደንቃለው መሬት ላይ ያለው እውነት እሄ ነው ድንቅ ሰው❤

  • @mulukenalemayehu3697
    @mulukenalemayehu3697 Месяц назад

    በብሔር ማንነት ውስጥ የሚገባ እጂግ በጣም ሰነፋ ሳይሠራ ልጠቀም ባይ ነው በነገራችን ላይ ኢትዮጱያ ውስጥ የቤሔር ነጋዴ ነው ያለው

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 Месяц назад

    Yes We hear the distinct profound philosopher we must hear asses follow up the great Batural philosophy,Thank You Man

  • @enactfaa
    @enactfaa Месяц назад

    ወንድሜ ሃገሪቷን የሚመሩት ደናቁርት መሆናቸውን አትርሳ ከገባቸው ነግረሃቸዋል።ተባረክ

  • @user-hj1mh8xw1r
    @user-hj1mh8xw1r Месяц назад

    አገላለጽ በጣም ጥሩ ነው የሚሰማዉ ካገኝ

  • @Mikae637
    @Mikae637 Месяц назад +1

    ሑሉም እኛ አገር ሲደርስ ይፈላሰፋል

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Месяц назад

    His approach is logical

  • @user-kf9ri7nr7y
    @user-kf9ri7nr7y Месяц назад

    Great mind!

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Месяц назад +2

    ጋዜጠኛ ያልተያያዘ ጥያቄ አትጠይቅ። መራራ ከቆመጠጡ ቆዩ ነገር ጠፍቷቸዋል

  • @eyasuyigzaw
    @eyasuyigzaw Месяц назад +1

    የዛሪው ትንታኒ ተመቸኝ በቃ ኡነታው የኸው ነው የዶሮው ምሣሊ ኡነቱን ይገልፀዋል።

  • @user-ky7qn8lt4r
    @user-ky7qn8lt4r Месяц назад

    Fact

  • @ababu3972
    @ababu3972 Месяц назад

    Great man. Cheers

  • @addis-bh9ry
    @addis-bh9ry Месяц назад +1

    tera neftam sew new confidence ooooooo buko

  • @tegenebekelewasse386
    @tegenebekelewasse386 Месяц назад +1

    You,bringing,this,,mad,man,he,is,crazy,,,simple,qualified,for,nothing,,,

  • @elwoyeyabelo3979
    @elwoyeyabelo3979 Месяц назад +1

    አንቱ ሰውዬ እርስዎ እራስዎ እኮ "ቅዠት" ሆነውብኛል።

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Месяц назад

    Are you OK father????

  • @וורקהדמילו
    @וורקהדמילו Месяц назад +1

    ደቆር ሞህር ናወት

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 Месяц назад +1

    እብድ ይመስላል 😅😅

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 Месяц назад +1

    ይኸን ደንቆሮ ሰው ብለህ ታቀርበዋለህ እንዴ?

  • @fitsummdereje7042
    @fitsummdereje7042 Месяц назад

    He is trying to make confusion; the concept is beyond his practice and understanding. The main focus of sabsibe is on the things benefit himself only!!! This kind of individuals have no platform in Ethiopia!!

    • @searchtv5878
      @searchtv5878 Месяц назад

      May be you are confused and you don't want to understand his argument. if you have an argument contact him.The concept of delusional the so called "nation Identity" is not an abstract. Please do not make it pesonal but for shared peace and development as a recognized country. Sebsibe has no any especial personal benefit. The benefit is communal. Please correct your ego.

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Месяц назад +1

    በቀለ ገርባ ቢሰማህ ጥሩ ነበር አባሯቸው፣ከነሱ አትግዙ ፣ቋንቋችሁን ካልተናገሩ አትሽጡ ያለው። ዛሬ ጠቅላላ አቋሙን ለውጦ እያጭበረበረ በፈረንጅ አገር ይኖራል። አይ በቄ ሌባ ነህ ብልህ ቅር ይልሀል?

  • @mererafana5905
    @mererafana5905 Месяц назад

    መራራ አይደለም ፣ መረራ ነው!

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 Месяц назад +1

    Endante ayenetu fishka sera fet bozene naw ager yembetebetew fesam tubo afe sera atsera wore becha kemetawora bemetenorebut akababe wored beleh society wun bebego fekad agelegel ager meredat malet yeh naw enje sera fet media lay kuch belo mebeterek ayedelem korkoro ras maferia 😛😛😛😛😛🤣🤣🤣🤣🤣

    • @searchtv5878
      @searchtv5878 Месяц назад

      አንተ ደንቆሮ ቅጥረኛ እውቀት አልባ ነህ። ችሎታህ ቅዠትና ስድብ ብቻ ነው።

    • @searchtv5878
      @searchtv5878 Месяц назад

      አንተ ቅጥረኛና እውቀት አልባ ነህ። ማሰቢህ በቁም የሞተ። አቅምህ እንደእንስሳ ምግብ መብላት፣መጠጣትና ማስወለድ ብቻ ነው። ስድብ ብቻ አቅምህ ነው።

    • @mulugetayohannes5340
      @mulugetayohannes5340 Месяц назад

      @@searchtv5878 kkkkkkkk... ante asama ye endante ayenetu komo ker negade gezew alefobetal Ethiopia ena ye Ethiopia hizeb gena ayeneh eyaye taberalech bekecha endante ayenetu enquan memar layeh lay temehirt bet beserabehim ayegebahim yehonk zetet denez yemegebah endezeh seyakemesuh naw tekatel korokonda mehayem ante becha tekekekel neh belo yenegereh manaw fandeya beante hasab yaletesemama hulu keteregna naw ante neh bekumeh yemotik resa beanateh tetekel maferia tubo 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😛😛😛😛😛😛

    • @searchtv5878
      @searchtv5878 Месяц назад

      @@mulugetayohannes5340 ሲጀመር መቸ የሰውየወን ሳይንሳዊ ትንታ ሰማሃውና ገብቶህ የተሻለ አመክኒዎ/rational አቅርበህ ላለመስማት በቃህ? አእምሮህ በገንዘብ ጥማት እንደሰው ሳይሆን እንደእንሰሳ ስሜተታዊና ቅጥረኛ ነህ።

  • @EeliyaasSaani
    @EeliyaasSaani Месяц назад +1

    ቅዥታም እብድ