|| መንፈሳዊ ውጊያ ተከታታይ ትምህርት ክፍል ሶስት| አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024
  • || መንፈሳዊ ውጊያ ተከታታይ ትምህርት ክፍል ሶስት| አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024 #preaching#tilahun #prophet #ecrc

Комментарии • 100

  • @ShitaShi
    @ShitaShi 29 дней назад

    amin

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Месяц назад

    ከእግዚአብሔር እግር ስራ ሆኖ መማሪ እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤ተባርክ ጥልዬ የተወደድክ ስው❤

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Месяц назад

    የስ አቁማችንን አጥብቀን , ተያይዘን መለያየት ነው ያለብን ዋው

  • @GospelSingerBereket9365
    @GospelSingerBereket9365 3 месяца назад

    Really Good Teaching God Blesse You Tileh I Like It❤

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 23 дня назад

    Thanks, pastor!

  • @hewis9138
    @hewis9138 4 месяца назад +13

    እግዚኣብሄር ሲወደን ነው እንደናንተ ዓይነት ኣስተማሪዎችን የሰጠን። ለስንት ዓመት በውሃ ጥም ልንሞት ነበር።

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 4 месяца назад +22

    📌📌ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁላችንም ለጥሌ አብዝተን መፀለይ አለብን እግዚአብሔር ከብዙ ነብያት ነን ባዮች ያስቀረልን እዉነተኛ ወንጌል የሚናገር የእግዚአብሔር አገልጋይ ነዉ ይህን የምንሰማዉ ጥርት ያለ ወንጌል እዲቀጥል ፣ የክፉን አለም ሚስጥር እያጋለጠ እና እዴት መዋጋት እዳለብን ሲያስተምር ብዞቻችን ትጥቅ እያስታጠቀን ነዉ ስለዚ ክፉ ይሄን ስለማይወድ በየትኛዉም አቅጣጫ ተፀኖ ሊያረግ ስለሚችል አብዝተን መፀለይ አለብን ጥሌ እና አገልግሎቱ ቤተሰብን ከፀሎታችን መጥፋት የለባቸዉም።
    ተባረኩ

    • @MarkosMare
      @MarkosMare 4 месяца назад +2

      እውነት ነው ❤❤❤❤

  • @rozanegash4333
    @rozanegash4333 Месяц назад

    I love you so much God bless you. ❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 4 месяца назад +11

    ዉይይይይይ ጥሌ ኢትዮጵያ መጥቼ ያንተን አገልግሎት እሰከ ምካፈል ድረስ በጣም ጓጉቻለሁ። ብቻ ጌታ ይርዳኝ ሁሉም ፍቃዱ ይሁን።ቁጭ ብዬ ብጠጣዉ መቼም አልጠግብም። ጌታ ሆይ እርዳኝ

    • @BeckySisay-fw4nv
      @BeckySisay-fw4nv 3 месяца назад

      Geta hoy በህልሜም በእውኔም ወደማስባት እናት American ሄጄ የምወደውን የጥሌን ትምህርት በ live ለመከታተል እችል ዘንድ እርዳኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
      amen

  • @marthaayela2787
    @marthaayela2787 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባረክ እግዚአብሔር ይራራልህም ፀጋ ይብዛልህ ይጨምራል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ሞገስ ይሰጣል

  • @bonykeba8115
    @bonykeba8115 Месяц назад

    Tebarekiln 🙏

  • @liduwolde1993
    @liduwolde1993 4 месяца назад

    Geta yebarkeh

  • @Newaccountbunnimeow
    @Newaccountbunnimeow 2 месяца назад

    God bless you❤

  • @merylu-zf2vx
    @merylu-zf2vx 4 месяца назад

    🎉🎉🎉

  • @SHEGER_Mekina_Gebiya_Ethiopia
    @SHEGER_Mekina_Gebiya_Ethiopia 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ለሚጠሩት ሁሉ፥ በእውነት ለሚጠሩት ሁሉ ቅርብ ነው። መጽሐፍ ዳዊት 145:18

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 4 месяца назад +7

    በእዉነት ተባርከሃል ጥሌ ዘመንህ እንዲሁ በቤቱ ይለቅ

  • @Wondebek
    @Wondebek 4 месяца назад +6

    ❤❤❤❤ጥሌዋ ተባረክልን🥺🥰🥰🥰

  • @Giftrealestate_apartment
    @Giftrealestate_apartment 3 месяца назад

  • @keferabo444
    @keferabo444 4 месяца назад +4

    በየጊዜዉ በጉጉት ጠበቀ ነው የሚሰማው ፤ በጣም እየተጠቀምኩ ነው አመሰግናለሁ ።

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 4 месяца назад +2

    አሜን እግዚአብሔር ሃይላችን ያድሰው🙏🔥ተባረክ ወንድማችን❤👍

  • @user-gj7tl7ip9o
    @user-gj7tl7ip9o 4 месяца назад +2

    ጥሌ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ❤❤

  • @malkamolgira8672
    @malkamolgira8672 4 месяца назад +1

    Tebarek wedime zemeni yibarek ❤❤❤❤gin achir nw tolo yalkal tinesh bitarezimut tiru neber❤❤❤

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz 4 месяца назад +15

    ወይኔ የእግዚአብሔር ሰው ጥሌ የልቤን ተናገርከኝ እኔጋር ብቻ ይመስለኝ ነበር ፕሮግራም ለመያዝ ሳስብ ጌታ ሆይ የእራብ ናዳ በዛላይ የማይመጡ ምክኒያቶች የሉምምም ሌላ ጊዜ ቁርሴና ምሳዬ እኮ አንዴ ነው ጌታ ሆይ እርዳኝ እግዚአብሔር ይገስጸው አያስቀም ግን ንግግርህ በጣም ነው ያሳቀኝ ምክኒያቱም እኔ ነኛ 😂😂😂😂❤❤

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 3 месяца назад +2

    ጌታ..ጸጋዉን..ያብዛልህ

  • @SolomonAbuye-vs5rm
    @SolomonAbuye-vs5rm 4 месяца назад +1

    ❤❤🎉 my favourite one our Poulos

  • @berhani6322
    @berhani6322 4 месяца назад +2

    Amen❤❤❤

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 3 месяца назад +1

    Glory Glory to the most highest, Glory to the Almighty God. This is the truth! We need to be spiritual!!
    You’re blessed prophet Tile 🥰Keep preaching the truth and the good news!!!!

  • @user-uh3tc6jq5v
    @user-uh3tc6jq5v 4 месяца назад +2

    🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @winawina4119
    @winawina4119 4 месяца назад +1

    ዘመንህ ሁሉ ይባረክ! ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የበለጠ ይጨምርልህ

  • @Wesen-my8ss
    @Wesen-my8ss 4 месяца назад +1

    Ye Zemenachin Pawulos beBzu Tegelexi❤❤❤❤❤❤

  • @NebiElias-ed5ho
    @NebiElias-ed5ho 4 месяца назад +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 4 месяца назад +1

    ጌታ ይባረክህ በቃ መንፈሳዊ መሆን ነው ዋውውው አሜንንን

  • @Azeitttttt
    @Azeitttttt 4 месяца назад +3

    Thank you, Lord Jesus!

  • @netsanetgosebeko223
    @netsanetgosebeko223 4 месяца назад +1

    በእውነት እዚህ ቸርች አካባቢ ያላቹ በእውነት ታድላቹ ተባርካቹኋል❤❤❤

  • @user-oj7qh2ib6f
    @user-oj7qh2ib6f 4 месяца назад +2

    ዘማንህ ይበረክ ጥሌ

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 4 месяца назад +1

    ❤❤❤ጥልዬ አብዝቶ ይባርክህ

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 4 месяца назад +1

    Amen amen tebarek tebarek ❤❤❤❤❤❤❤betam new miwedika tsigawen yabizalek atene silesaten fatar yimesgen❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qr9uw6pz7n
    @user-qr9uw6pz7n 4 месяца назад +2

    እልልልልልልልልል

  • @hdhdhushshshje4105
    @hdhdhushshshje4105 4 месяца назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ታባረክ 💞

  • @rozamenda
    @rozamenda 4 месяца назад +1

    ዳንኤል ላይ የታየው የፀሎት ብርሃን በእውነት በእጥፍ ይፍሠስብም ❤❤❤❤❤ እንወድሃለን ጥሌ

  • @martajifara4521
    @martajifara4521 4 месяца назад +2

    Ebbifamaa nabiyi tile❤❤

  • @bassamabbas3390
    @bassamabbas3390 2 месяца назад +1

    ጥሌ ኢንዴት ኢንዳምወድህ ይህንን ትምርት ጠብቄ ኢሰክገበ ከክፍል አንድ -ክፍል አሰር ያለውን ደገግሜ ነው ምሰመው ይንን ትምርት በአከል ተገይታችሁ የምትመሩ ሁለ በጌታ በጥቃቄ ታመሩ ታድለችሁኃል
    ሰሳመ አልጠግብም
    ጥሌ የአንታ ዳቃ መዝሙር ነይኝ ሰከታልህ ሁለት አመቴ ነው ትምርህት ሕይወቴን ኢንዴት ኢንዳሰርይኝ በክርሰቶሰ ለይ በጠም አሰታወዎከይኝ ከኢግ/ር ጋር ዘመንህ ይለምልም ውጪ አገር ነው ምኖርው የኢውነት አንድ ቃን በዚህ ጉበዬ ወሰጥ ቁጪ ብሎ መማር ራሱ ክብር ነው ሁለችሁን ወዳችሁለው ታበራኩ🙋🏻🙋🏻❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭

  • @user-it3qu1ev2u
    @user-it3qu1ev2u 4 месяца назад

    Wow Tebarek geta Tsegawn yabzalik beysusim 🙌😍🍇

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 4 месяца назад +1

    Ameeeeenn❤❤

  • @adanechbayissa5516
    @adanechbayissa5516 4 месяца назад +1

    ጌታ ዘመንህን ይበርክ

  • @elsabethteklearegay3517
    @elsabethteklearegay3517 4 месяца назад +1

    አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Netsanet-ez6nk
    @Netsanet-ez6nk 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባረክህ 🙏🏻

  • @mamealseef430
    @mamealseef430 4 месяца назад +1

    Tebarek bbiz Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @almaz5148
    @almaz5148 3 месяца назад

    ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ አብዝቶ ይባርክ በብዙ ፀጋ 🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️q❤️❤️❤️

  • @user-sh6hw6gg1m
    @user-sh6hw6gg1m 3 месяца назад

    ❤❤❤❤geta iyesus zemenin yibariki kibiru legeta yihun 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 4 месяца назад +1

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @lulagbermdhin7450
    @lulagbermdhin7450 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ የምዘራውን ዘር ፍሪያማ አድርጎ ያውርስህ ዘመንህን ያብዛልን ዘርህ ይባርክ ጥልየ🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @JemaneshWeya-us5je
    @JemaneshWeya-us5je 4 месяца назад +1

    ተባረክ

  • @habesha.com1
    @habesha.com1 4 месяца назад

    እግዚአቢሄር ይባርክህ

  • @zee-ge2zg
    @zee-ge2zg 4 месяца назад +1

    ❤❤😮

  • @LED_PICTURES
    @LED_PICTURES 4 месяца назад +1

    Amazing, Bless You Tilliye

  • @andinetkelbore
    @andinetkelbore 4 месяца назад

    ❤❤Gata Lazeelemi Yikelile Ena Fitunieme Yaberareli Enodihalene❤!!!!

  • @melatelias9958
    @melatelias9958 4 месяца назад

    ጌታ ይባርክህ ተባረክልን ከዚህ በላይ የሱን ክብር መግለጽ ይሁንልህ ተባረክ ።

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 3 месяца назад

    በእውነትና በፍቅር የተሞላ ትምህርት ነው
    ወንድማችን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @ibsakebedeofficial
    @ibsakebedeofficial 4 месяца назад +1

    glory to God about you, sure OMG

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 4 месяца назад +1

    እዉነት ነዉ ጥሌ ሳልፆም አይርበኝም አይደክመኝምም ግን ፆም ሲባል ድክምክም ሆዴ ዉስጥ እየጮኸ ያስቸግረኛል። በጣም ይገርመኛል

  • @lalumalu7511
    @lalumalu7511 4 месяца назад +1

    U r blessed

  • @zinashtefera7340
    @zinashtefera7340 3 месяца назад +1

    እባካችሁ የመጨረሻዉን ፀሎት አብረን መፀለይ እንድንችል ባይቆረጥ መልካም ነዉ,
    ተባረኩ!!!!!

  • @HassetViews
    @HassetViews 4 месяца назад

    Welcome የተወደድክ ወንድም ቁ3 እየጠበኩ ነበረ❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 4 месяца назад

    ዉሸተኞች ሰራቸዉ ሰለተገለጠ እንዳንተ አይነትአሰተማሬ የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ እኔ የሜገርመኝ እንዳተ ያለ እዉነተኞ አሰተማሬ እያለ እሰካሁን ዉሸተኞች ከጠንቆይ የማይሻሉ ክፍ ሰዋች ጋርመሄዱ ይገርመኞል።

  • @misterakalu2415
    @misterakalu2415 4 месяца назад +1

    አሜን የተወደ ድክ የጌታ ሰዉ ነቢይ ጥሌ ተባረክ።ዘመንህ ይለምልም

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 4 месяца назад

    Ameeeennn ተባረክ😊😊😊😊

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 4 месяца назад

    በጉጉት ነዉ የምሰማዉ ወንድሜ ጌታይባርክህ 3ጌዚ እሰማለሁ ጌተእየሱሰ ይባረክ።

  • @martaayele8877
    @martaayele8877 3 месяца назад

    prophet you are a blessing to my life!!!!! God bless❤

  • @user-bu2sg6im3w
    @user-bu2sg6im3w 4 месяца назад

    ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤

  • @aidanigatu8266
    @aidanigatu8266 3 месяца назад

    አሜን አሜን

  • @aselefch
    @aselefch 3 месяца назад

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @teketelermiasyelodamo8417
    @teketelermiasyelodamo8417 Месяц назад

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ፣ በጣም የሚገርመኝ ግን የጥሌን ፕሮግራምና የፒተር ማድርድግን ተከታታይ ፕሮግራሞች በጣም ነው በአንድ ልብ ሆኜ ምከታተላቸው ፣ የገጠመኝ ነገር ከሁለታቸውም ስለ = ስለዱባይ = አንድ አይነት ት/ት ገርሞኝ😮 ከባስተጀርባ የሚሰራ መንፈስ

  • @menen.dagaga7157
    @menen.dagaga7157 3 месяца назад

    Wud wendime geta zemenihin bedemu yishefinewu.🙏

  • @celacela893
    @celacela893 3 месяца назад

    AMEN AMEN AMEN God blessed you!!!!🙌🙌🙌

  • @user-lg7hq1it1x
    @user-lg7hq1it1x 3 месяца назад

    ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @diboragadisa3062
    @diboragadisa3062 2 месяца назад

    Haleluya ❤❤❤❤❤

  • @martajifara4521
    @martajifara4521 4 месяца назад +1

    Uuuuuuuuuuuuuuuuufaaayiiii😢

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 3 месяца назад

    Amennnnnnnn🙏🙌❤️

  • @aidanigatu8266
    @aidanigatu8266 3 месяца назад

    እውነት ነው ፆም ስትይዝ ብዙ ሙከራ አለ

  • @chaneseifu563
    @chaneseifu563 3 месяца назад

    God blessing you abundantly ❤

  • @amelkotube.
    @amelkotube. 4 месяца назад

    i am first to comment god bless you tel

  • @yohanneswotela1401
    @yohanneswotela1401 4 месяца назад

    Ye danel amilaki yibareki

  • @aberamamo1497
    @aberamamo1497 4 месяца назад

    Wow God bless more and more ....
    ...

  • @kefittueyasu9321
    @kefittueyasu9321 4 месяца назад

    ሸምድዳቹ ኑ ነው የተባለው መሠለኝ ቅዱሳን ❤❤

  • @nardosbalcha1778
    @nardosbalcha1778 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jituuwaqaayyoo3429
    @jituuwaqaayyoo3429 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 4 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 4 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @bezuyesolomon
    @bezuyesolomon 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edensisay9194
    @edensisay9194 4 месяца назад

    ELLLLLLLL

  • @merylu-zf2vx
    @merylu-zf2vx 4 месяца назад

    🎉🎉🎉

  • @user-pz4ol6bb6k
    @user-pz4ol6bb6k 3 месяца назад

    ተባረክ

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 4 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Fekadu283
    @Fekadu283 4 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉