የሰርጉ ቀን ማታ | ሙሉ ክፍል | አጂብ ቂሳ እና ታሪክ | yesrgu qen mata |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 904

  • @Mama-er7fm
    @Mama-er7fm 10 месяцев назад +52

    በጣም ደስስ የሚል ታሪክ ነዉ ማሻአላህ🎉🎉 በአሁኑ ጊዜ እዉነተኛ ፍቅር ማገኘት መታደል ነዉ

  • @ፊርዶዉሥሁሴን
    @ፊርዶዉሥሁሴን 2 месяца назад +10

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ብሎኚ ተመስጪ ነዉ ያዳመጥኩት ያሰላም አላህየ እኛንም እዲ ደስ የሚል መስዋት የተከፈለለት ደስ የሚል የፍቅር ጉዞ ወፍቀና ወላሂ የራሴ ታሪክ እስኪመስለኚ ድረስ ነዉ ያዳመጥኩት🤗

    • @zabeeba1228
      @zabeeba1228 Месяц назад +2

      እኔስ ብትይ ወላህ❤ማሻአላህ🎉🎉🎉

  • @tube-ml7rl
    @tube-ml7rl Год назад +35

    ያሰላም ደስ የሚል ታሪክ እስከዛሬ በርሱ ነሽዳ መስሎኝ ሳልፈው ከርሜ ሐድስ ከፍቼ ከሱ ቀጥሎ ጀመረ እድህ አይነት ታሪክ እስከዛሬ ሳልሰማ በጣም ይገርማል 🌹🌹🌹በርች ሰብስክራይብ አርጌያለው 🌹🌹አላህ መልካም ትዳር ከመልካም ቤተሰብ ይወፍቀን 🌹🌹🌹

  • @eeeemmm8237
    @eeeemmm8237 27 дней назад +1

    ማሻ አላህ ደስ የሚልና አንጠልጣይ ታሪክ አላህ ካለ ከወር በኃላ እኔም ሀላሌን አላህ ይሰጠኛል ዱዓ አድርጉልኝ ወንድምና እህቶች

  • @MoMo-bs4hh
    @MoMo-bs4hh 10 месяцев назад +5

    ሱባሀነ አላህ ወላሂ በስደት አለምም ብሆን ከዚህ ያልተናነሰ ታሪክ አሳልፌያለሁ ብቻ ደስይላል ታሪኩም ደስ የሚላታሪክነው

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 Год назад +27

    ማሻአለህ ማሻአለህ በጠም ደስ ይለል አለህ ፍቅረቸዉን ይጨምርለቻዉ እስከ ጅነት ያርግለቻዉ
    ጨርሼ ነዉ ያደመጥኩት

  • @allahwakiil4329
    @allahwakiil4329 Год назад +47

    ወላሂ ደስ ሲል እያረፍኩ አዳምጬ ጨረስኩ ። እንደዚህ አይነት ሰርግ ወፍቀን የረብ❤❤❤

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln Год назад +67

    ኢላሂ መልካሙን የትዳር አጋር አንተ ወፍቀኝ ጥሩ ሚሞሪ የለኝም ካለፈው የትዳር ህይወቴ 😢

  • @ብትባባ-ሠ1ፀ
    @ብትባባ-ሠ1ፀ 10 месяцев назад +14

    ማሻአሏህ እድት ድስ የሚል ታሪክ ነው እኔማ ድጋግሜ ነው እያዳመጥኩት ያለሁት ያወዱዱ ለኛም አሏህ ያዲለን ያረብ በዚህ ሰአትኳ. እውነታ ፍቅር ማገኘት ከባዲ ነው አሏህ ይወፍቀን ኢንሸአሏህ በእዝኒሏህ

  • @ሀፊዛቲዮብ
    @ሀፊዛቲዮብ Год назад +13

    ወላሂ እረጅ ነገር አላዳምጥም ዛሬ ግን ደስ እያለኝ በመሀል ፈገግ እያለሁ ጨረሰሁት ማሻ አላህ እኛንም ጥሩ ትዳር ይወፍቀን ደስ ሲሉ በአላህ❤❤❤❤❤ለቤትሽ አደስ ነኝ ሰብስክራይብም አረጊ አለሁ እህት በረች 🥰🥰🥰🥰

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 Год назад +23

    ማሻ አላህ ደስየሚል በጉጉትነውያዳመጥኩት አላህይወፍቀንያረብ☝️🤲🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀💝💝💝💝💝💝

  • @MuleMull
    @MuleMull Месяц назад +2

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ታሪክ ነው በእኔ እስኪመስለኝ ድረስ እየሳልኩ ነው ያዳመጥኩት ወሏሂ የምሬን ነው

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 2 месяца назад +3

    እደ ሁሉም ወፍቀኝ ነው የሚለውሳ ያገባ የለም. እኔኳ አላሀምዱሊላህ ምርጥ ባል አላህ ሰጡቶኛን አላህ ይባርክልኝ ያርብ

  • @HayteAssefa
    @HayteAssefa 10 месяцев назад +9

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ሱብሀን አላህ እንደት ደስ እደሚል አላህ ለኛም መልካሙን ትዳር ይወፍቀን ያረብ እህቶች

  • @NeemaJuhar
    @NeemaJuhar 2 месяца назад +3

    ማሻአላህ ደስየሚልታሪክነው አላህ ሀቢቢየሚልውንሀላሌንይወፍቀኚ❤❤❤❤❤😊😊

  • @NebiMuhan
    @NebiMuhan 4 месяца назад +12

    ማሻአሏህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አሏህ ዱንያ አኼራዊ ትዳርን ይወፍቀን አሚን 🤲🤲🤲
    ኧረ የምሬን ነው አሚን በሉ🤲🤲🤲

  • @GufBic
    @GufBic 10 месяцев назад +3

    የእውነት በጣም ነው ተመሥጪ ያዳመኩት እናመሠግናለን

  • @seadaali5824
    @seadaali5824 День назад

    በጣም ደስስ የሚል ታሪክ ነዉ ማሻአላህ በአሁኑ ጊዜ እዉነተኛ ፍቅር ማገኘት መታደል ነዉ ያአላህ ትክክለኛዉን አፍቃሪ ሀላላችንን ስጠኝ

  • @እሙአቡዘር-ጐ1መ
    @እሙአቡዘር-ጐ1መ Год назад +109

    ወይኔ በአላህ ደስ የሚል ታሪክ ተመስጬ ሰማሁት ማሻአላህ የመዳም ቅመሞች ለኛም አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @MunthaMuntha-vq9pw
    @MunthaMuntha-vq9pw 5 месяцев назад +70

    የመዳም ቅመሞች ለኛም ይወፍቀን ያረቢ❤❤❤❤

    • @MeronMarihun-rd3kd
      @MeronMarihun-rd3kd 4 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤ማሻአላ

    • @Ggfhbv-ey7ly
      @Ggfhbv-ey7ly 3 месяца назад +2

      አሚን

    • @SameraA-sp3dr
      @SameraA-sp3dr 3 месяца назад +2

      እሽአለሀ

    • @Kamilia-x6v
      @Kamilia-x6v 2 месяца назад +1

      አሚን የኔቆንጆ

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 2 месяца назад +1

      ለኘምይወፍቀንየረብመሸአለ❤❤❤❤❤❤rihun-rd3kd

  • @ኢልሀም9135
    @ኢልሀም9135 Год назад +21

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ወላሂ በጣም ደስ እሚል ትረካ ነው አለበሁመሶሊ አለሙሀመደ አብድከ ወነብይከ ወረሱሊከ አነብዩል ኡሚይ❤❤❤❤❤

  • @Hanan-j1k
    @Hanan-j1k 2 месяца назад +1

    በጣም ደስ እያለኝ እየሰማሁ የማዳምን ስራ ስሰራ አልታወቀኝም አላህ ለእኛም ይወፍቀን❤❤

  • @AmmarMohamad-vu1bf
    @AmmarMohamad-vu1bf Год назад +8

    እኔ ደሞ እስከዛሬ ድረስ ነሺዳ መስሎኝ ዝም ብዬው ነበር ግን ማሽ አላህ ደስ ሲል 🌹🌹

  • @NcለለለለለለCመመመመመ-d9k

    ማሸአለህ በጠም ደስዬምል ተርክ ናዉ ፈጠር ለሁለችንም ማልከም ህዎትን ይዎፍቀን❤❤❤❤❤❤

  • @IkramAxmed-h5q
    @IkramAxmed-h5q Год назад +6

    መሸአላህ በጣም ደስ ይላል ታሪኩ አላህ ይወፍቀን

  • @bayrabayra2018
    @bayrabayra2018 Год назад +19

    መሸአለህ ደሥ ሥል የረቢ ለኛም አለህ ይወፍቀን የረቢ❤❤❤❤❤❤

  • @HayattLove
    @HayattLove 10 месяцев назад +12

    በጣም ደስ እሚል ታሪክ እሱን እየስማሁ ሁለት ስለ ልብስ ተኩሽ ጨርስኩ በጣም እየጣፍጠኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaEbrahim-oc5nr
    @fatumaEbrahim-oc5nr 5 месяцев назад +5

    ዋዋዋው ምንእደምል አላውቅምብቻ አመሠግናለሁ ስላዘጋጀሽልን ስላየሁት አልሀምዱሊላህ

  • @hawamohammedadem
    @hawamohammedadem Год назад +7

    ማሻአላህ በጣም ተመስጬ ነው ያዳመኩት❤❤❤

  • @misshayate4818
    @misshayate4818 Год назад +14

    ሡበሀን ኣላህ ደስ የሚል ኣነጋገር ከሚምር ድምፅ ጋር ማሻ ኣላህ ❤❤❤

  • @ራሕመትይማም
    @ራሕመትይማም Год назад +16

    ሡባሀን አላሕ አላሑመ እክታርሊ ወለትኸይርኒ ያረብ ወፍቅነ ብኸይር

  • @Zubyer15
    @Zubyer15 Месяц назад +2

    በጣም ገራሚ ታሪክ ነው❤❤❤

  • @hateyhabsesa7167
    @hateyhabsesa7167 Год назад +35

    መሻአለ ደስ ይለል ባጌጌት ያምጣብቅ ቀንነዉ ያረብ ዎፊቅኝ 💚💚💚💚💚💚💚☝☝☝

    • @girmahusein3114
      @girmahusein3114 Год назад

      Ammmiiinnnniii Ammmiiinnnniii Ammmiiinnnniii

  • @RRam-u6n
    @RRam-u6n 2 месяца назад +1

    መሻአላህ በጣም ደስይላል ለኛም ይወፍቀን

  • @Alemnesh-ii3xw
    @Alemnesh-ii3xw 3 месяца назад +5

    ያረቢ ማሽ አላህ በጣም ደስ ይላል ለኛም አላህ የወፍቀን ያአላህ

  • @Fadhilaaa-k4o
    @Fadhilaaa-k4o Месяц назад

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ታሪክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @آمخالدالحمدلله
    @آمخالدالحمدلله Год назад +20

    ሱባሀን አላህ በጣም ያጉጉል

  • @VhghNvhhhj
    @VhghNvhhhj 2 месяца назад

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ታራክ ነው ላላገባው ሁላ መልካም ትዳርን ይወፍቃቸው

  • @Ekunegne
    @Ekunegne Год назад +28

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ታሪክ ነው ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን

    • @Ggg-gc3cy
      @Ggg-gc3cy 10 месяцев назад

      اللهم امين يارب❤

    • @FatimaAliየዴሴዋ
      @FatimaAliየዴሴዋ 9 месяцев назад

      አሚንንን እኔማ ስተየ አየሁት በጣም ይገርማል

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Год назад +7

    ማሻአሏህ ምርጥ ነው💓💓💓💓💝🌺🌺🌺🌺😘

  • @ጦይቢየመረሳዋ
    @ጦይቢየመረሳዋ Год назад +5

    በጣምዴስየሚልታሪክ ያረብአላህይወፈቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SumeyaHussen-z3k
    @SumeyaHussen-z3k 10 месяцев назад +25

    ማሻ ኣላህ ማሻኣላህ ኢሄን ለምታነቡ የመዳም ቅመሞች ሃቢብቲ ብሎ የሚጠራቹን ሷሊህ በል ኣላህ ይስጣቹ ጉሉ ኣሚንን

  • @አልሃምዱሊላህ234
    @አልሃምዱሊላህ234 4 месяца назад +6

    ማሻአላህ ደስየሚል ታሪክ❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ

    ማሻአላህ ሡበሀን አላህ በጣም ደስያሚል ታሪክነው❤❤❤❤❤

  • @DjamalMalo
    @DjamalMalo 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ ደስ ሲሉ

  • @hikmamahamed
    @hikmamahamed 5 месяцев назад +3

    Wlh betam das yemil tarik new eska macharasha nw yadamatkut m.allah❤❤❤❤❤

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Год назад +15

    ማሻ አላህ ብዙ የኔ ታሪክ ነው

    • @dgfxfff8587
      @dgfxfff8587 8 месяцев назад

      ወላሂ የኔም ታሪክ ነው ግን

  • @SaadSaid-ok1ez
    @SaadSaid-ok1ez 2 месяца назад +5

    መሺአላአላህይወፈቀንያረቢ

  • @ቅድሚያለተውሒድ-ለ7ዸ
    @ቅድሚያለተውሒድ-ለ7ዸ 10 месяцев назад

    ማሻአላህ ተባረከረህማን በጣም ደስየሚል ታሪክ ወላሂ ያረቢ ተመስጨ ነው የጨረስኩት

  • @غالااول
    @غالااول Год назад +4

    መሸአሏ በጣም ደስይላላ ወላሂ በጣም ተመስጨነው ያዳመኩት አላህ ለሁላችንም ያማረ ትዳህ የወፍቀን

  • @DjdjDh-ei3bb
    @DjdjDh-ei3bb 4 месяца назад +1

    ❤ማሻአላህ ተባረከላህ❤ደሥሥትሉ አላህይጨምርላችሁ ለሁላችንም ያረብ አተወፍቀን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FuozhAl-bb4mj
    @FuozhAl-bb4mj Год назад +9

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 Год назад +12

    ኦ ማሻአላህ ደስ ይለል

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ

    ማሻ አላህ አስተማሪ የሆነ ደስ የሚል ትረካ ነው

  • @Abdulfeta-w7x
    @Abdulfeta-w7x Год назад +2

    ወአሌኩም ሠላም ወራሂማቱለህ ወበራካቱህ ማሻ አላህ ማሻ አላም በጠም ደስያምል ታርክ ነውአላህ ይጫምሪልሽ እህቴ❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад +12

    ደስ የሚል ትረካ ነው።

  • @SeadaMuhamed-k6n
    @SeadaMuhamed-k6n 8 месяцев назад

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው❤

  • @BantiAbiy
    @BantiAbiy Год назад +4

    መሸአለህ ደስ የምል ተርክነው አለህ ለኘም ወፈቅልን የረብ

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ
    @የሃሮንሚድያአድነቂ Год назад +245

    ሲጠፍጥ 🌹💎የረቢ ለኔም ሀቢብቲ የሚለኝን ሀለሌን ወፍቀኝ

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 2 месяца назад +5

    ያረብ አረጅም ነገር አልውድም ነበር ግን እሄን ተመስጬ አዳመጥኩ ያረብ አላህ ይውፍቀን😢❤🎉

  • @Amani-n8j
    @Amani-n8j Месяц назад +1

    ❤❤🎉🎉አላሕ ይወፍቃችዉ የኛንም አላሕ ያብጅልን

  • @GofGk-n6y
    @GofGk-n6y 2 месяца назад +4

    ያረቢ ለኛም ሶሊህ የሆነውን ባልይወፍ ቀን

  • @NeyemaNeyema
    @NeyemaNeyema Месяц назад

    አቤት ደሰ እሚል ማሺአላህ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Год назад +23

    ሱባናላህ አስደናቂ ታሪክ ❤❤😢

  • @Ksa9110-gu5cx
    @Ksa9110-gu5cx Месяц назад

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ታሪክ ነዉ❤❤❤❤አላህ እኛንም ይወፍቀን❤❤❤❤

  • @MlpoM-s3f
    @MlpoM-s3f 2 месяца назад +3

    ማሻላህበጣምደስይሌል❤❤❤❤❤

  • @zulfaz7069
    @zulfaz7069 6 месяцев назад +2

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይለል ለኛም ወፍቀን ያረብ

  • @Seada-kx5ks
    @Seada-kx5ks 9 месяцев назад +8

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ያረብ አላህ ለሁላችንም እውነተኛ ፍቅር ይወፍቀን አላህን የሚፈራ ባል ለሁላችንም ይወፍቀን ያረብ

  • @MominaHussen-x7h
    @MominaHussen-x7h 10 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ከሚገባው በላይ ደስ ይላል ያረብ ለኛም አላህ ኃይረኛውን ይወፍቀን

  • @ابومحمد-ج4غ6س
    @ابومحمد-ج4غ6س Год назад +3

    በጣም አሥተማሪታሪክአለው በተለይ መጨረሻአካባቢ ማሻአላህ

  • @HamedaSeeef
    @HamedaSeeef 2 месяца назад

    ማሸፀአላሃ በሪቺ ታሪክ አሲተማሪ ነዉ ወላሂ በጠም ደሲ ዪላሊ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fozifozity3699
    @fozifozity3699 Год назад +13

    ደስ የሚል ታሪክ ከጥሩ አቀራረብ ጋር

  • @NaimaBelay-s7s
    @NaimaBelay-s7s 7 месяцев назад +1

    ያራብ በጣም ደስይላል❤❤❤❤

  • @BintBaba-z9w
    @BintBaba-z9w 8 месяцев назад +20

    ያረብ ደስ ሲል መልካምትዳር ከትዳር በሀኀላ ፍቅር ይስጠን ❤❤😂

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 2 месяца назад

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ በጣም የምትይ ተራኪ ነሺ አላህ ይጨምርልሺ

  • @tofiklera5425
    @tofiklera5425 Год назад +6

    አሰላም አሌይኩም ዎሪህሙትላሂ ዎበረካቱሁ ማሻ አላህ በጣም አስተማሪ ታርካ ነው እህት በርችልኝ

  • @SeidYesuf-2030
    @SeidYesuf-2030 Месяц назад

    ማሻ አላህ❤❤

  • @ዙዙነኝየናቴልጅ-በ6ፈ

    መሸአላ ደሥ የሚል ታሪክ ወላሂ ❤❤❤❤❤

  • @SuSu-g9l
    @SuSu-g9l Год назад +49

    ፍርሀት ና ደሰታ ወረረኝ😂😂❤❤❤ ደሰ የሚል ታሪክ ነው

  • @khadijaqatar8551
    @khadijaqatar8551 Год назад +3

    ማሻ አላህ ሱባሀን አላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ❤❤

  • @fatema6394
    @fatema6394 Год назад +9

    ሱባሀን አሏህ አስደናቂ ታሪክ

  • @አፈርነውትራሴ
    @አፈርነውትራሴ Год назад +10

    መሸአላህ ሀለተየሰማሁትወላሂ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌷🌷🌷👈

  • @ConfusedBirthdayCake-sm8lp
    @ConfusedBirthdayCake-sm8lp 7 месяцев назад

    ማአሻ አላህ ደስ የሚል ታሪክ ነው 🥰🥰

  • @skwt8566
    @skwt8566 Год назад +16

    ❤በጣም ደስ ስላለኝ ነው የገባውት። እውነር ተመስጭ ነው የሰማውት ❤❤

  • @aishaahmed3187
    @aishaahmed3187 8 месяцев назад

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው❤❤❤❤❤

  • @DjamalMalo
    @DjamalMalo 2 месяца назад +3

    ማሻ አላህ

  • @سعاده-ب6ض
    @سعاده-ب6ض 2 месяца назад +1

    ያረቢ አላህ ይወፍቀን❤❤❤❤❤❤

    • @tametada983
      @tametada983 2 месяца назад

      ማሻላህ ማሻላህ

  • @chaltutube5924
    @chaltutube5924 Год назад +7

    Wow mashaa alhaa tabark alhaa 🥰🥰❤️ minew ine bahukogne aleku eko wane dasesile

  • @ኢተቂላህነብሴ
    @ኢተቂላህነብሴ Месяц назад +1

    ያረብ።ለኛም ሀላሉን።ወፍቀን።ኢላሂ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 يا الله ❤❤

  • @fatuma6
    @fatuma6 Год назад +5

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ የኔ ቆንጆ ማሻአሏህ ተበረካህ ሏህ አሏህ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ ያረብ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ የነበረን ቆይታ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ZabibaAkmail
      @ZabibaAkmail 11 месяцев назад

      ደስ ያሚል, ታሪክ ማሻ አላህ

  • @Saeadh-ys2vi
    @Saeadh-ys2vi 8 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትዳነው መታደልነው❤❤❤❤

  • @ugbaadmohamed3356
    @ugbaadmohamed3356 Год назад +9

    ደስየሚል በጣም ደስ ቃላትየለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawaaAhmad-f7v
    @hawaaAhmad-f7v Год назад +2

    ማሻ አላህ መብሩክ❤❤❤

  • @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
    @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ Год назад +16

    ደሥ የሚል ፍቅርና ትረካ

  • @Miskosman7479
    @Miskosman7479 Год назад +15

    ተመስጬ ነው ያዳመጥኩሽ ማሻአሏህ ደስ ይላል

  • @FathyshEthiopian-x3t
    @FathyshEthiopian-x3t Месяц назад

    ያራቢ፡ማሻኣለ❤❤

  • @MadeenaEm
    @MadeenaEm 8 дней назад

    ማሽአላህ ደስል ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 Год назад +22

    ኮሜንቶች ከተመቻችሁ ማሻአላህ በሉ ካልተመቻችሁ ዝም ብላችሁ እለፋ ሌላ ወሬ ምን አሥቀባጠራችሁ
    እኔ በበኩሌ ማሻአላህ

    • @GhvFjc-px3uw
      @GhvFjc-px3uw Год назад

      😂😂ተመችቶሽሙቷል

    • @ራሕመትይማም
      @ራሕመትይማም Год назад

      ማሻአላሕ

    • @QatarDoha-p3u
      @QatarDoha-p3u 10 месяцев назад

      በሠበቡ የአርባ አመት ታሪካቸውን በዚህ መዘርዘራቸው ዝም ብለው እደማለፍ አዳምጠው 😂😂😂😂😂😂😂

    • @ZinaAch
      @ZinaAch Месяц назад

      😅​@@QatarDoha-p3u

  • @AszZsa-js6ql
    @AszZsa-js6ql Месяц назад

    wowበጣም ደስ የሚልታሪክነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kamaryadalmolokamaryadalmo4347
    @kamaryadalmolokamaryadalmo4347 Год назад +6

    ወይኔ ማሻላህ በጣም ዳስ የሚል ታሪክ ያራብ ዋፍቃን ❤❤❤❤❤❤