"ማላከክ አይቻልም"__በፓ/ር ቸሬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 30

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 8 месяцев назад +4

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፅጋ ይብዛልህ እንደዚህ አይነት አገልጋዬችን ያብዛልን

  • @tsehaygebreado6613
    @tsehaygebreado6613 8 месяцев назад +3

    የሚደንቅ ትምህርት/መልእክት ነው። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ።

  • @eyesusKarajirenyatii
    @eyesusKarajirenyatii 7 месяцев назад

    Amen Amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏egzhber yebarki zemeni yebarek

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 7 месяцев назад +1

    Thanks paster🙏

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 8 месяцев назад +4

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 8 месяцев назад +3

    ቸርዬ ወንድማችን የብርታት ተምሳሌት ነህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ በግሌ ካንተ ትምህርት ብዙ ያተረፍኩ ነኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🏾❤️

  • @BetelmLea
    @BetelmLea 8 месяцев назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻

  • @Leona531
    @Leona531 8 месяцев назад

    ድንቅ ትምህርት ጌታ እብዝቶ ይባርክህ

  • @MerryMengistu-xl5ly
    @MerryMengistu-xl5ly 8 месяцев назад +1

    አባቴ በጣም ተባረክልኝ ፀጋ ሁሌም ያብዛልክ❤❤❤

  • @berukasomal5151
    @berukasomal5151 8 месяцев назад +1

    Hallelujah

  • @davidamuma9512
    @davidamuma9512 8 месяцев назад +1

    Thanks pastor 🙏

  • @Ketty-p5c
    @Ketty-p5c 8 месяцев назад +1

    ዕብራውያን 12:1-3🎉❤🎉❤🎉❤

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 8 месяцев назад +1

    Bless you or chere❤

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 8 месяцев назад +1

    የተወደድክ የጌታ ልጅ ፓስተር ቸርዬ እኳን ደናመጣክ 🤝🤝🤝 ❤❤❤

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 8 месяцев назад

    የናንተ ክርስትና ከሉተር የኛ ክርስትና ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና ከአምላካችን ከጌታችን ከፈጣሪያችን ከእየሱስ ክርቶስ ነው❤ ስለፆም ስለስግደት ስለፀሎት እባክህን ግራ ለገባቸው ፕሮቴስታቶች አስተምር

  • @AlemAyanoo-r6n
    @AlemAyanoo-r6n 8 месяцев назад

    Ekewan dena mexak pasetere chere enewedekalen zemenek yebarek geta eyesuse yebarekek ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ketty-p5c
    @Ketty-p5c 8 месяцев назад +1

    አሜንንንንንንንን ጌታእኮነው🎉🎉🎉🎉🤲💯💯✍️

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 8 месяцев назад

    Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni ✅❤📖

  • @AdugenitAddisAbaba
    @AdugenitAddisAbaba 8 месяцев назад +1

    Amazing preach GOD bless you 🙏🏽

  • @LeuleAbyne-nw3kg
    @LeuleAbyne-nw3kg 8 месяцев назад +1

    👏👏💙☝👆💖👏

  • @melate1677
    @melate1677 8 месяцев назад

    🙏🙏😇

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 8 месяцев назад

    🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🫶🏾🫶🏾🫶🏾🫶🏾

  • @sisaymulugeta4241
    @sisaymulugeta4241 8 месяцев назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ቸሬ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በምን ምክንያት እንደሆነ ባላውቅም ጌታን መቀበል ፈለኩ ለእኔ ምክር ካለህ ምን ማድረግ እንዳለብኝ? አመሰግናለሁ

    • @EpaphrasChristchurch
      @EpaphrasChristchurch  8 месяцев назад

      በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ

    • @AT-pe4oh
      @AT-pe4oh 8 месяцев назад

      ምን ማለት ነው ኦርቶዶክስ ውስጥ ጌታችን መዳኒታችንብላ በየእለቱ በቅዳሴ በፆም የምትጠራ እና የምታከብር ትቶ ጌታን ልቀበል ማለት ለኔ ትክክል አይደለም ግን ፓስተር ቸሬን ማዳመጥ ግን የትኛውንም እምነት አይገድበውም ምክንያቱም እኔም ሆንኩ ሌሎችም ይሰሙታል
      ግን ግን ኦርቶዶክስ ጌታችን በምፅሐፍ እንዳስተማረን ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ የሚለውን ይምታከብር እንጅ ይማታመልክ ይምናመልከውን የሞተልንን ከነ ሙሉ ክብሩ ነው

  • @seblemesfin3645
    @seblemesfin3645 8 месяцев назад +1

    አትዋሽ በጥቅም ነው ወደአዳራሽ የገባከው

  • @seblemesfin3645
    @seblemesfin3645 8 месяцев назад +1

    ፍቅረ እሱስን ለማለት ነው አቶ ቸርነት ወደ እውነተኛ ቤቱ ተመልሷል ምንም ማድረግ አይቻልም መናደድ ብቻ