Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በእውነት እንኳን ደሳለህ ለተመልካቾች ራሱ ትልቅ ደስታ ነዉ ትምህርትህን ጨርሰህ ዶክተር ከማለታችን አሁን ደግሞ ይህን አይነት ጥሩ ዜና በመስማታችን ደስብሎናል ትዳር መስርተህ ወልደህ ከብደህ ከለጆችህ ጋር እምትደሰትበት ቤት ያድርግልህ እኔስ እስከመጨረሻው ማየቱ ከብዶኝ ነበር ያመከረኛ ፕራንክ ነዉ ብየ 🎉
ይህንንም እውነት ብሎ የሚቀበል አለ? ንቃ አለ Teddy Yo 🤣🤣
ere gena tmhrt alcheresem esty atleflf keshim
.
@@endalkwesagn1193ስድቡ ምን አመጣው ደሞ ይገዛል ይችላል ጎበዝ ነው
Congratulations እኔ መንፈሳዊ ቅናት ቀንቻለው 😊 ሰባት አመት አረብ ሀገር ቆይቼ ቤሳቤስቲ የለኝም ግን ቤተሰቤን ስላስደሰትኳቸው በጣም ደስተኛ ነኝ ከዚህ በኃላ ለራሴ መኖር ጀምራለው ከእግዚአብሔር ጋር
ተመስገን ነው ለካ ጉዋደኛም አለኝ. አይዞን
የኔ ቢጤ 🎉🎉
family is home ,u did the best u could
Hmmmmm 21amte ወፍ ylm gn ጤነኛ ነኝ Egziabhere 🤲🙏 ymsgen
Ayizosh Ehite
አንኳን ደስ ያለህ የአለም የጤና ያድርግልህ የምትኖርበት ወልደህ የምትስምበት የፍቅር የበረከት ቤት ያድርግልህ
ተመሰገነ ጌታዬ አንድ ወጣት በርትቶ በመስራት እራሴን ቀየርኩ አለ ተስፋ የሚሆን ነገር ነው ለብዙ ወጣቶች ወንድማችን እነኳን ደሰ አለህ ስለግንባታውም በጣም ደስ ይላል ገለፃው
ከክፉ አይን ይጠብቅህ ያለእድሜህ የበሰልክ ልጅ ነህ ማሻ አላህ ተባረከላህ እናትህን ጀግና ልጅ ወልደሻል አላህ ይባርክ ልሽ በልልኝ ❤
ጎበዝ ተባረክ ማመስገንህ እራሱ ትለያለህ እውነት ነው በአዲስ አበባ ትልቁ ነገር መጠለያ ነው
እኔ ከኢትጵያ ይውትበሮች እዳንተ እምወደው የለም ጌታን እግዛብሄር ጨምሮ ይስጥህ 🎉🎉❤❤
ጓደኛ ያለችው ይመስለኛል
እንኩዋን ደስ አለህ ወንድማችን እጅግ በጣም ተደስቻለሁ። ዘወትር በምታቀርባቸው ፕሮግራሞችና ቅንነትህ፣ የትምህርትህን ትጋትና ለውጤት መብቃትህ ያስደንቀኝ ነበር የዛሬው ደሞ ይለያል። ወደፊትም ከዚህ በላይ ውጤታማ እንደምትሆን አልጠራጠርም ስለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ።
ጎበዝ!!!! ይህ ጅማሬ ነው:: ገና ትልቅቅቅቅ ቦታ ትደርሳለህ :: ትጋትን ቅንነትን በጎነትን ገንዘብህ አድርገሀልና::🎉🎉🎉🎉 congratulations!!!
ዋው እንኳን ደስ ያለህ እንዲህ ነው ሰው ሰርቶ ሲለወጥ በጣም ደስ ይላል አንበሳ በርታ ዎንድማችን ❤👍
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለህ ጎበዝ እና ቅን ልብ ያለህ ወጣት ነህ ከዚህም በላይ አላህ ይጨምርልህ!!!!""
ወዲማቺን እንኳን ደስ አለህ አስብሎናል እኛም ተመልካቾቺ የመጣህበት ምገዲም እረጂም እደመሆኑ ለፈተሀል ❤❤
ይመችሽ አባቴ ግን ከትልቅ እስከ ጀማሪ ዩቱበር በማስታወቂያ ዩቱቡን ከመያዝ አቅምን ያገናዘበ አድርጐ ብዙሀኑ መግዛት እንዲችል ማድረግ ቢችሉ ይሻል አል ብዙ ትርፍ ከማጋበስ ተመጣጣኝ ትርፍ አጊንቶ ህብረተሰቡን መጥቀም ለትውልድም ለአእምሮም መልካም ነው አባቴ አውሮፓና አሜሪካ እኮ በዚህ ዋጋ አይሸጥም🙏🙏🙏
ወንድሜ ነው የምትመስለኝ እሳሳልሀለሁ አላህ ካንተ ጋ ይሁን ማሻአላህ ማስታወቂያም ይሁን ምን እራስህን ጠብቅ ወንድሜ ብዙ ፕራይቬሲ ነገሮችህን አታሳይ
የምን ጠጋ ጠጋ
@@biruksherif1838 ማለት በተቃራኒ ነገር ተርጉመህ ባልሆነ አልሀምዱሊላህ እኔ ላም አለኝ በሰማይ ወንድን በሚድያ አይቸ ቀርቶ በአካልም አይቸ የምመኝ አይደለሁም ንፁ ወንድምነት ልጁ ታታሪና ግልፅ ቀና አስተሳሰብ ስላለው ደግ የማይበረክትበት ሀገር ስላለን ነው ተግባባን
እንኳን ደስ አለህ፣ በጥረትህ ያገኘኸው ነገር ስለሆነ እግዚያብሄር ይባርክልህ።🎉
እንኳን ደስ አለ ኑቲ በጣም ነው የምወድህ ጥሩ ልጅ ነህ የምስራው ስራ ብዙ ስው ትምርት ይስጣል ስለሆን በጣም አከብረሃለሁ ተባረክ ልጄ በመልካም ስራህ ቀጠል 🎉🎉
እንኳን ደስ አለህ ላንተ በጣም ደስ ብሎኛል ጎበዝ በርታ አሉ እንጂ you tubን እየሸቀለም ስልክ ግዙልኝ ac.ይሄ ነው የሚል ማፈሪያ ስኬትህንም በማሣየትህ አንተን የተለየህ ያረግሀል 💪💪
እንኮንደስአለህ አንተ ጥሩ እና ጥሩ ስነምግባር ያለህ ምርጥ ኢቲዬጲያዊ ነህአላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ በደስታ በሰላም በጤና የምትኖርበት አላህ ያርግልህ
ይሄ ኮመንት በሚያገኘው like መጠን ለ nuti ብር ልክለታለው
እግዚአብሔር ይመስገንእሱ ዶክተር ነዉ ያን ያህል የብር ችግር የለበትም ግን ገንዘብ አይጠገብም ላክለት 🙏❤️
lakilet
. 😂😂😂
yesun feleg teketel ena serteh agignew. Esu serto ehew lezih bektoal. Kesu gin bizu memar yichalal. Beterefe like yaderekut lemesrat ena lemagignet menged silejemerk new!
😂ante seweye behedekubet bota commenthe gene masebasebey new ende😂😂😂😂
እንካን ደስ የለክ ወጣቶችእንዲህ ሲጎበዝ በጣም ደስታ ይሠማኛል ኢንሻ አላ ከዚህ በላይ አላህ ይጨምርልክ በርታ
ዋዉ እንኳን አደረግልህ!! በጣም መልካምና ጨዋ ልጅ ነህ ይገባሃል!!!! ከዳሎል ቲዩብ ዉጪ ደስ አይለኝም በጣም ደስ ብሎኛል ከዚህ በበለጠ ጌታ ይባርክህ!!!
ተባረክ በእውነት አስተዋይ ልጅ ነህ፡፡ ነገሮችን ሁሉ በማስተዋል ነው የምትሰራቸው ፡፡ ቃሌን በአፍህ ውሰጥ አኖራለሁ እንደተባለው ነቢይ ከአፍህ የሚወጡት ቃላቶች ስራ የሚሰሩ ናቸው ከፊት ያለው ዘመንህ ይባረክ፡፡ የሚገርመው ደግሞ ሀኪም ነህ፡፡
ጉበዝ በርታ ወጣት ነህ ገና መስራት ትችላለህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንዲህ አይነቶች ወጣቶች ሊበረታቱ ይገባል👍🏾
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ የጤና ሚስት አግብተህ ወልድህ የምትደሰትበት ይሁን!!
እንኳን ደስ አለህ በጎ ሰው ስለሆንክ ነው ይገባሃል ከዚህ በላይ እንጠብቃለን 😊
🌹🌷እንኳን ለዚ አበቃህ ደስ ይላል ሰው እንዲህ ሲያድግ የጤና የሰላም የፍቅር የበረከት ይሁንልህ🌹🌹♥♥
ምን አይነት መባረክ ነው እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ልጄ:: እናትህ አባትህ እድለኞች ናቸው ተምረህ እየሰራህ ለዚህ ደረጃ መድረስህ ትልቅ የአላማ ሰው ነህ እውነት አንተን ያገባች ገነት ገባች!!! ራስህን ጠብቅ ሁሉ ሰው ደስ አይለውም እና❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏🇨🇦🇨🇦
ወንድም እንኩዋን ደስ አለሕ ። ይህ በኢንተርነት ቢዝነስ ለመስራት ላይ ታች ለምንል፤ በሃገራችንም ስራ እንድለለ ለምንቆጥር ጥሩ ማሳያ ነው። በርታ
ወንድሜ ትጋትህ ጥረትህን አይቶ ፈጣሪ ከፍ አርጎሀል ሁንም በሀቅና በታማኝነት ሰራ ለብዙዎች ትተርፋለህ እንኳን ደሰ ያለህ ❤❤🎉🎉🎉🎉
ሊሊዬ ❤❤
በእውነት እንኳን ደሳለህ ለተመልካቾች ራሱ ትልቅ ደስታ ነዉ ትምህርትህን ጨርሰህ ዶክተር ከማለታችን አሁን ደግሞ ይህን አይነት ጥሩ ዜና በመስማታችን ደስብሎናል🙏🙏🙏
እንካን ደስ አለህ አላህ የጤና የፍቅር ልጆች ወልዳችሁ እምታሳድጉበት ቤት ያርግልህ
ቆንጆ ማስታወቂያ ነው .give the credit to ማራኪ ወግ ግዛቸው!!!!he did the same shetty things.
ሰዩሜ ተወዳጁ ወንድሜ አለህልኝ❤️❤️🙏🙏የየቲ አድናቂ ነኝ ድንቅ ልብ ያለው ልጅ ነው ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል ሰዩሜ ወንድምዬ❤️❤️🙏🙏
አንተ እኮ እደማይህ በጣም ስነስአትህ ጨዋነትህ ትትናህ ለተመልካቾችህ ያለህ ክብር ቤት አደለም ሌላም ትገዛለህ እድሜ ለናተ ስትል በጣም ደስ አለኝ ለተመልካቾችህ ያለህን ክብር የገለፅክበት መገድ የኔ ብቻ አይደለም ደስ አይም የኔ ጌታ ያርግል ቤቱ ከተገዛ አውሮፕላን ነዋ የቀረው
ዳሎድዬ ለእኛ አረብ ሀገር ለምንከራተተው ስቲዲዮ የሚባለውን እንኳን አቅማችን ከቻለ እንሞክር እዴ ግን ማንን አምነን እንወክል ግራ ገባን በእርቀት መግዛት ብንችል በራሳችን ስም ቢቻል ጠይቅልን ቤተሠብም ሊታመንልን አልቻለም በሰው ሀገር ከምንቀር ቅርስ ቢኖረን
ከኤምባሲ ተመካከሩ
አቦ ይመችህ እንካን ደስ አለህ ኢትዮጵያዊው ወንድማችን እኔ ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት ግን እሰማህ ነበር የተረጋጋህና ጥሩ መልዕክት ታሰተላልፋለህ በርታ ይገባሀል ከናዝሬት
ጎበዝ አስተማሪ ነህ ሁሌም አከብርሃለሁ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ ለኢትዮጵያን ያለህ አክብሮት ከልቤ ዘልቆ ይገባል ሁሌም ስራህን እወድልሃለሁ ክበርልኝ ዶክተር ዳሉል ኢንተርትሜንት💚💛❤💕🙏🌺
ይገባሀል ወላሂ የምሬን ነው ምክንያቱም በጣም ፍትሀዊ የሆንክ በቃ ዘረኝነት የሌለብህ ያለህ እውቀት ለሀገር የሚበቃ በጣም ምሁር ነህ አስተዋይ ቅን ሰው ነህ እዚህ መጥቸ ባልፅፍም ሳይህ ግን በጣም ጎበዝ ልጅ መሆንህን አስባለሁ እንዳተ ከሚሰሩ ዩቲበሮች አንተን ነው የምከታተለው እንኳን ደስ ያለህ አግብተህ ወልደህ የልጅ ልጅ የምታይበት የተባረከ ቤት ያድርግልህ 👍🎊🎊❤🇪🇹
አንተ ታስታውቃለህ ጎበዝ እንደሆንክ የምር መታደል ነው በወጣትነት ዘመን ስኬታማ መሆን በርታ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ መልካም እና ቁጥብ ልጅ ነህ ከዚህም በላይ ይገባሀል በርታ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለህ !!!ቅን ሰው ነህ በእውነት ልጆቼ እንዳአንተ በሆኑልኝ
እንኳን ደሥ አለህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመሥገን ግን እርግጠኛ ነህ ማመን ያቅታል በጣም ደሥ ይላል እኔ የገዛሁ ነዉ የመሠለኝ
እንኳን እግዚ አብሔር አደረገልህ እውቀት ከፀጋ ጋር አጣምሮ የሠጠህ እግዚ አብሔር ይመሥገን ሁሉ በእርሡ ሆነ ከሠው አፍ ይጠብቅህ ልጄ አደራ ፀልይ
እንኳን ደስ ያለክ ❤❤❤ ግን ያች ቆንጅዬ ልጅ የት ሄደች ተለያያችሁ እንዴ ኧረ አቅርባት
አንቺን አስቦ ይሆናል
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ አንተ ጎበዝ ልጅ ነህ እንዲህ ነው ሠርቶ መለወጥ!
ባየሁት ነገር እጅግ ደሰ ብሎኝል ወንድሜ እንኳን ደሰ አለህ ደስ ብሎህ አግብተህ ወልደህ የምትኖርበት ቤት ይሁንልህ❤
እንኳን እግዚአብሔር እረዳክ የተባረከ ይሁንልክ🙏
Gobez, the best life and success is when you stay in your own motherland, brother. You are a wonderful role model for the new generation.
ለአንተ ይገባሃል የኔ ውድ ወንድም በጣም ነው ማከብርክ !!!
ወንድምዬ እንኳን ደስ ያለህ ደስ ብሎኛል ላንተ። አደራ እራስህን ጠብቅ ጌታ ይጠብቅህ።
እንኳን ደስ አለህ ሰላም ደስታ ፍቅር በረከት የምታገኝበት ይሁንልህ❤❤❤
እንኳን ደስ አለህ የእዉነት በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ ዩቱብ ስትከፍት ጀምሬ ነዉ የምከታተልህ አካዉንቴ ሀክ ሲደረግብኝ ፈልጌ ነዉ መጥቸ ሰብስክራይብ የማደርግህ በርታ በጣም መልካም ሰዉ ነህ ከዚህም በላይ ይገባሀል ።ግን ልጁን በጣም ደስ ይላል የዋህ ነገር ነዉ ቤቱን የሚያሻሽጠዉ ልጅ ባይሆን አገናኝኝ እና ባለ ቤት ልሁን 🙈😄😄😄
Wow በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንኩአን ደስ አለህ ይገባሃል የልጅ አዋቂ አንተ ትለያለህ ለብዙዎች አርአያ የምትሆን ልጅ ነህ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይባርክህ ልጄም እንዳንተ ye ሜዲስን ተማሪ ነው አራተኛ ዓመት አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ያንተን ቻናል እንዲከታተል ነግሬው ይከታተላል በጣም ነው የምወድህ በርታ በእውነት አንተን የወለዱ የተባረኩ ይሁኑ::big respect!🙏🙏🥰😍
እግዚአብሔር በደስታ እምትኖርበት ያርግልህ ጎበዝልጅነህ ይገበሀል ❤❤❤
ማርያምን በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሔር በዚህም በላይ ከፍ ከፍ ያድርግህ ጀግና ነህ❤❤❤
ኑቲ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል ለአንተ፡፡ እኔ ከዛሬ ሁለት አመት በፊት ተከራይ ሆኜ ነው አንተን ማየት የጀመርኩት አሁን ፈጣሪ ይመስገን ቤት ኪራይ መክፈል አቅቶኛል
ዩቱብ ስራ😊
እንኳን ደስ ያለክ ወንድማችን ።እስኪ አንድ ሚሊየን የሚያበድረኝ ለኔ ሰርቼ እከፍላለው ስደት ስልችችችችችችት አለኝ አስራ ሶስት አመት😢
ተሰደሽ አንድ ሚሊዮን መስራት አቃተሽ? ሰነፍ ነሽ ማለት ነዉ የራስሽ ጉዳይ
@@eshetubeyene9557 ክክክ
@eshetubeyene9557😂😂
እንኳን ደስ አለህ ኑቲ ምንም ቢሆን ቤትን የመሰለ ነገር የለም በተለይ አዲስ አበባ ላይ ፈጣሪ ጥሩ ነገር አስቦልሀል አሳስቦሀልም ምክንያቱም መሰረታዊ ነገር ስለሆነ እመብርሀን ከነልጇ መጨረሻህን ታሳምርልህ❤❤❤❤❤❤❤
ከመከታተለው ሚድያ አንተ ነው ጀግና ጎበዝ እራስህን ለዚህ ማድረስ ትደነቃለህ ተሚረህ ዶተር የሆንከው እድሜ ጤና ይስጥ ከዚህ በላይ እደግ
አንተ ትለያለህ ጎበዝ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደሰ እልህ🎉🎉
ማሻአላህ እንኳን ደስ አለህ አግብተህ ወልደህ ልጆችህን እምድርበት የተቸገርን እምረዳበት አላህ ያድርግልህ
You deserve it all, your consistent, persistent, cred able and Ethiopian type content made your channel more loveable.
ዳሉል ኢንተርቴመንት እንኮአን ደሥ አለክ ወንድሜ ጎበዝ ነክ እናንተን እያየን እንደሰት እንጂ በሀገራችን የሚያልፍልንን አረብ ሀገርን ለመድን ተምረን እንዳልተማርን ሆንን ፈጣሬዬ ብቻ በጤና ወደ ሀገሬ
እኳ ደስ አለህ ይገባህል ማሻላህ ጀግና ነህ ከኢትዮጵያ ካሉ ዩቱበሮች እዳት በስላ ቅን ልብ ያለው ይለም በደጋሚ እኳ ደሰ አለህ ማሻላህ የምትኖርብ የምትደስትበት የጤና የፍቅ ቤት ያርገልህ መልካም ወጣት ነህ
ገዛሁኝ ሳትል ማሰታወቅያ መሰራት ይቻላል እኮ,,,
ጀግና ነህ ወንድሜ ክበርልኝ ይገባሀል እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤
እንካን ደስ አለህ ቅኑ ሰው ነህ ጎበዝ, ቆይ ቤት አይደለም ፕርቫት ጀት ትገዛለህ እከታተል አለሁ 🇪🇷
Rutii
ወንድሜ ወላሂ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ታናሽ ወንድሜን ስለምትመስለኝና ጨዋ አስተዋይ ልጅ ስለሆንክ በጣም ነው የምወድህ እንኩዋንም አላህ አደረገልህ አላህ ይጨምርልህ በጨዋነትህ በርታ ከክፋት ከዘረኝነት የፀዳህ ልጅ ስለሆንክ በጣም አደንቅሀለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ ኣለህ ሜሪ ለምን ጠፋች ስራ ካል ቀየረች ኣምጣልን❤❤❤😢
ዶክተር እንኳን ደሰ አልህ በነገራችን ላይ ያቺ የናዝሬቷ ልጂ ከአንተ ጋር የምትሰራው ልጂ የት ገባች እንዴ ዱሮ ዩቱብ ላይ አትተይም አመሰግንሃለሁ
ጀግና የይቱብ እና የሚወዱህ ተከታዮችህ እንድሁም ያንተ የራስህ ጥረት ነው ጎበዝ ቆፍጣና ነህ ጓደኛ አታብዛ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ በሰላም በፍቅር ወልደህ ከብደህ የምትኖርበት ያድርግህ 👍👍👍👍🤜🤜🤜
ወድም አለም እንኳን ደሥ አለህ ላተ በጣም ደስ ብሎኛል ተዳርቀት ተኳልበት ውለድ ክበድበት❤❤❤
ስላም ኑቲ ለረጅም ግዜ ተከታታይህ ነኝ ካሉት ጥቂት ታማኝ ሚድያወች አንዱ የማምነው አንተን ነው ስለዚህ አንተ ካቀረብከው ሪል ስቴቱን አመንኩት ብዙ የሪል ስቴት ችግሮችን ስለምስማ የቤት መግዛት እቅድ ስላለኝ ባናግርህ ደስ ይለኛልአመስግናለሁ
የኔ መልካም እንኳን ተሳካልህ ደስ ይላል የተባረከ ህይወት ተመኘሁልህ!
ውዴ እንዴት ነህ ዳሎል ገበያ ላይ ገብቼ ሳይ ብዙም አማራጮች የሉም እና እባክህ ዳሎል ገበያ ላይ ለአማራጭ የሚሆኑ በዛ ያሉ ምርቶችን ብታቀርብልን እላለሁ
ዋው እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ይላል የሰው ልጅ ሰርቶ አላማውን ስያሳካ አንበሳ በርታ ውንድማችን❤❤❤
እንኳን ደስ አለህ ቀጣይ ደሞ ሜሪን ፕሮፖዝ ስታደርግ የሚያሳይ ቪዲዮ እንደ ምትለቅ ተስፋ አለኝ
ሌላው አንድ የተረሳ የመሰለኝ ጥያቄ ? የቆሻሻ ማስወገጃ ክፍያ ? የዋና ገንዳ ውሃ መቀየር ማጠብ ማፅዳት በየስንት ግዜ ይደረጋል ? ክፍያስ የለውም ወይ ?? የግቢው ንፅህና ? ግቢው ውስጥ ያሉ አትክልቶች ወይም አበቦች ማነው የሚንከባከበው ? ድግስ ሲኖር የምትጠቀምበት አዳራሽስ ? እኔ በምኖርበት ሃገር ቤቱን ብትገዛውም ለጠየቅሁህ ጥያቄዎች በሙሉ ልክ እንደ መብራትና ውሃ እንከፍላለን::ይህን አጣራልኝ አመሰግናለሁ::
እስይ እልልልልልልልልልልልልልልል ልባሙ ልጄ እንኳን ደስ ያለህ እኔንም ደስ አስኘህ ልጄ ፍሬህን የማይበት ይሁን በመንገዶችህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምልህ የኔ ጀግና
@ Dr Congratulations !!!! የገበሀል ተማሪ እያለህ የማቅህ አሁን ደግሞ ወገኖችህንም በሙያህ እይረዳህ እዲህ አይነት ውጤት ላይ መደረስ በጣም ደስ ያሰኛል ወጣቱን ትውልድ አርያአ ነህ በርታ ከፍ በለህ እንይህ በስኬት አደራ ዶ/ር ሙያህን አገልግል ወገኖችን ታስፈልጋለህ
ጥሩ ልጅ ነህ እንኳን አደረገልህ አሁንም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያድርግልህ
ይገባሀል ይገባሀል በፍቅር እና በልጆች የሞላ ይሁንልህ
ኮመንቴ ከፍቶልኝ ደስስ አለኝ እንኳን ደስስ አለሽ በሉኝ ወገኖቸ እንኳን ደስስ አለህ ደስታህ ደስታችን ነዉ ባባየ ትሁት የሆንክ ልጅ ነህ አላህ ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካልህ ደስታህን ለመካፈል ስለበቃሁ ኮመንቴን አመሰግነዋለሁ
Woww እንኳን ደስ አለክ እኔም ደስ ብሎኛል ስላንተ።
ማሻአላህ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ❤❤ እኔም እገዛለሁ እስኪ ዱአአድርጉልኝ😢😢ይሳካልሽ ብላችሁ
እኳን ደስ አለህ ወድሜ በጣም ከምወደቸው ዩቱበሮቺ❤❤❤❤
እንኳን ደስ ያለህ ጎበዝ ያው እንግዲህ ወደ ቀጣዩየደስታ ህይወት የምትጏዝበት ልጆች የሚቧርቁበት ቤት እንዲሆን ቀጣይ ምኞቴ ነው የልጅ አዋቂ ነህ
ይገባሃል🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንደ መልካምነትህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ።
ጢቦዬ እንካን ደስ ያለህ እሽ ደግሞ ጢቦ ስልህ እንዳይከፋህ በራስ መተማመን ያለህ ጥንካሬ እና ስርአት በጣም ሰለሚመቸኝ ነው የሰላም የፍቅር ቤት ያድርግልህ መልካም ትዳርም አላህ ይስጥህ ❤🙏
እንኮን ፈጣሪ እረዳክ ደስ ይላል ይጨምርልክ ዘመንክ የደስታና የበረከት ይሁን ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ ያለህ። congratulations 🎉
Congratulations Bro ❤❤ am happy for you and your family. God bless you 🙏
You deserve it. You are a decent man. Endante yalu searsewoch aytefu asayachew bemlkamnet madeg endemichal
እንከን ደስ አለህ በትዳር በልጅ የምትባረክበት ቤት ያርግልህ ልዑል እግዚአብሔር ወንድሜ❤❤❤❤❤
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ይገባሃል ::ምክንያቱም ፈርሃ እግዚአብሔር ያለብህ አስተሳብህ ሚዛናዊ ነህ በዚህ ወጣትነት ይህን ያክል መልካምነት ካለህ እድሜህ ሲጨምር ደግሞ መልካም ዜጋ ትሆናለህ ብዬ ተስፋ.....::
እንኳን ደስስ አለህ ዶክተርዬ🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ ብሎኛል እንካን ደስ አለክ ይገባካል
ቤት ለኦቦሳ!❤❤🎉🎉 እንኳን ጌታ ኢየሱስ ረዳህ ለሰው ልጅ የምሰራ /የምሰጥ እግዝእሐበር ብቻ ነው::
እንኳን ደስአለህ!!! ጎበዝ በወጣትነት ቤት ከገዛህ ዘመንህ ሁሉ ይስተካከላል!!!!!!
You deserve more! ይገባሃል። ያለም የደስታ ያርግልህ።
ደስታሕ ደስታችን ነው እንኳን ደስ አለሕ በጣም መልካም ልጅ ነሕ እውነተኛ በቃ ትለያለሕ
በእውነት እንኳን ደሳለህ ለተመልካቾች ራሱ ትልቅ ደስታ ነዉ ትምህርትህን ጨርሰህ ዶክተር ከማለታችን አሁን ደግሞ ይህን አይነት ጥሩ ዜና በመስማታችን ደስብሎናል ትዳር መስርተህ ወልደህ ከብደህ ከለጆችህ ጋር እምትደሰትበት ቤት ያድርግልህ እኔስ እስከመጨረሻው ማየቱ ከብዶኝ ነበር ያመከረኛ ፕራንክ ነዉ ብየ 🎉
ይህንንም እውነት ብሎ የሚቀበል አለ?
ንቃ አለ Teddy Yo 🤣🤣
ere gena tmhrt alcheresem esty atleflf keshim
.
.
@@endalkwesagn1193ስድቡ ምን አመጣው ደሞ ይገዛል ይችላል ጎበዝ ነው
Congratulations እኔ መንፈሳዊ ቅናት ቀንቻለው 😊 ሰባት አመት አረብ ሀገር ቆይቼ ቤሳቤስቲ የለኝም ግን ቤተሰቤን ስላስደሰትኳቸው በጣም ደስተኛ ነኝ ከዚህ በኃላ ለራሴ መኖር ጀምራለው ከእግዚአብሔር ጋር
ተመስገን ነው ለካ ጉዋደኛም አለኝ. አይዞን
የኔ ቢጤ 🎉🎉
family is home ,u did the best u could
Hmmmmm 21amte ወፍ ylm gn ጤነኛ ነኝ Egziabhere 🤲🙏 ymsgen
Ayizosh Ehite
አንኳን ደስ ያለህ የአለም የጤና ያድርግልህ የምትኖርበት ወልደህ የምትስምበት የፍቅር የበረከት ቤት ያድርግልህ
ተመሰገነ ጌታዬ አንድ ወጣት በርትቶ በመስራት እራሴን ቀየርኩ አለ ተስፋ የሚሆን ነገር ነው ለብዙ ወጣቶች ወንድማችን እነኳን ደሰ አለህ ስለግንባታውም በጣም ደስ ይላል ገለፃው
ከክፉ አይን ይጠብቅህ ያለእድሜህ የበሰልክ ልጅ ነህ ማሻ አላህ ተባረከላህ እናትህን ጀግና ልጅ ወልደሻል አላህ ይባርክ ልሽ በልልኝ ❤
ጎበዝ ተባረክ ማመስገንህ እራሱ ትለያለህ እውነት ነው በአዲስ አበባ ትልቁ ነገር መጠለያ ነው
እኔ ከኢትጵያ ይውትበሮች እዳንተ እምወደው የለም ጌታን እግዛብሄር ጨምሮ ይስጥህ 🎉🎉❤❤
ጓደኛ ያለችው ይመስለኛል
እንኩዋን ደስ አለህ ወንድማችን እጅግ በጣም ተደስቻለሁ። ዘወትር በምታቀርባቸው ፕሮግራሞችና ቅንነትህ፣ የትምህርትህን ትጋትና ለውጤት መብቃትህ ያስደንቀኝ ነበር የዛሬው ደሞ ይለያል። ወደፊትም ከዚህ በላይ ውጤታማ እንደምትሆን አልጠራጠርም ስለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ።
ጎበዝ!!!! ይህ ጅማሬ ነው:: ገና ትልቅቅቅቅ ቦታ ትደርሳለህ :: ትጋትን ቅንነትን በጎነትን ገንዘብህ አድርገሀልና::🎉🎉🎉🎉 congratulations!!!
ዋው እንኳን ደስ ያለህ እንዲህ ነው ሰው ሰርቶ ሲለወጥ በጣም ደስ ይላል አንበሳ በርታ ዎንድማችን ❤👍
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለህ ጎበዝ እና ቅን ልብ ያለህ ወጣት ነህ ከዚህም በላይ አላህ ይጨምርልህ!!!!""
ወዲማቺን እንኳን ደስ አለህ አስብሎናል እኛም ተመልካቾቺ የመጣህበት ምገዲም እረጂም እደመሆኑ ለፈተሀል ❤❤
ይመችሽ አባቴ ግን ከትልቅ እስከ ጀማሪ ዩቱበር በማስታወቂያ ዩቱቡን ከመያዝ አቅምን ያገናዘበ አድርጐ ብዙሀኑ መግዛት እንዲችል ማድረግ ቢችሉ ይሻል አል ብዙ ትርፍ ከማጋበስ ተመጣጣኝ ትርፍ አጊንቶ ህብረተሰቡን መጥቀም ለትውልድም ለአእምሮም መልካም ነው አባቴ አውሮፓና አሜሪካ እኮ በዚህ ዋጋ አይሸጥም🙏🙏🙏
ወንድሜ ነው የምትመስለኝ እሳሳልሀለሁ አላህ ካንተ ጋ ይሁን ማሻአላህ ማስታወቂያም ይሁን ምን እራስህን ጠብቅ ወንድሜ ብዙ ፕራይቬሲ ነገሮችህን አታሳይ
የምን ጠጋ ጠጋ
@@biruksherif1838 ማለት በተቃራኒ ነገር ተርጉመህ ባልሆነ አልሀምዱሊላህ እኔ ላም አለኝ በሰማይ ወንድን በሚድያ አይቸ ቀርቶ በአካልም አይቸ የምመኝ አይደለሁም ንፁ ወንድምነት ልጁ ታታሪና ግልፅ ቀና አስተሳሰብ ስላለው ደግ የማይበረክትበት ሀገር ስላለን ነው ተግባባን
እንኳን ደስ አለህ፣ በጥረትህ ያገኘኸው ነገር ስለሆነ እግዚያብሄር ይባርክልህ።🎉
እንኳን ደስ አለ ኑቲ በጣም ነው የምወድህ ጥሩ ልጅ ነህ የምስራው ስራ ብዙ ስው ትምርት ይስጣል ስለሆን በጣም አከብረሃለሁ ተባረክ ልጄ በመልካም ስራህ ቀጠል 🎉🎉
እንኳን ደስ አለህ ላንተ በጣም ደስ ብሎኛል ጎበዝ በርታ አሉ እንጂ you tubን እየሸቀለም ስልክ ግዙልኝ ac.ይሄ ነው የሚል ማፈሪያ ስኬትህንም በማሣየትህ አንተን የተለየህ ያረግሀል 💪💪
እንኮንደስአለህ አንተ ጥሩ እና ጥሩ ስነምግባር ያለህ ምርጥ ኢቲዬጲያዊ ነህአላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ በደስታ በሰላም በጤና የምትኖርበት አላህ ያርግልህ
ይሄ ኮመንት በሚያገኘው like መጠን ለ nuti ብር ልክለታለው
እግዚአብሔር ይመስገንእሱ ዶክተር ነዉ ያን ያህል የብር ችግር የለበትም ግን ገንዘብ አይጠገብም ላክለት 🙏❤️
lakilet
. 😂😂😂
yesun feleg teketel ena serteh agignew. Esu serto ehew lezih bektoal. Kesu gin bizu memar yichalal. Beterefe like yaderekut lemesrat ena lemagignet menged silejemerk new!
😂ante seweye behedekubet bota commenthe gene masebasebey new ende😂😂😂😂
እንካን ደስ የለክ ወጣቶችእንዲህ ሲጎበዝ በጣም ደስታ ይሠማኛል ኢንሻ አላ ከዚህ በላይ አላህ ይጨምርልክ በርታ
ዋዉ እንኳን አደረግልህ!! በጣም መልካምና ጨዋ ልጅ ነህ ይገባሃል!!!! ከዳሎል ቲዩብ ዉጪ ደስ አይለኝም በጣም ደስ ብሎኛል ከዚህ በበለጠ ጌታ ይባርክህ!!!
ተባረክ በእውነት አስተዋይ ልጅ ነህ፡፡ ነገሮችን ሁሉ በማስተዋል ነው የምትሰራቸው ፡፡ ቃሌን በአፍህ ውሰጥ አኖራለሁ እንደተባለው ነቢይ ከአፍህ የሚወጡት ቃላቶች ስራ የሚሰሩ ናቸው ከፊት ያለው ዘመንህ ይባረክ፡፡ የሚገርመው ደግሞ ሀኪም ነህ፡፡
ጉበዝ በርታ ወጣት ነህ ገና መስራት ትችላለህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንዲህ አይነቶች ወጣቶች ሊበረታቱ ይገባል👍🏾
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ የጤና ሚስት አግብተህ ወልድህ የምትደሰትበት ይሁን!!
እንኳን ደስ አለህ በጎ ሰው ስለሆንክ ነው ይገባሃል ከዚህ በላይ እንጠብቃለን 😊
🌹🌷እንኳን ለዚ አበቃህ ደስ ይላል ሰው እንዲህ ሲያድግ የጤና የሰላም የፍቅር የበረከት ይሁንልህ🌹🌹♥♥
ምን አይነት መባረክ ነው እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ልጄ:: እናትህ አባትህ እድለኞች ናቸው ተምረህ እየሰራህ ለዚህ ደረጃ መድረስህ ትልቅ የአላማ ሰው ነህ እውነት አንተን ያገባች ገነት ገባች!!! ራስህን ጠብቅ ሁሉ ሰው ደስ አይለውም እና❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏🇨🇦🇨🇦
ወንድም እንኩዋን ደስ አለሕ ። ይህ በኢንተርነት ቢዝነስ ለመስራት ላይ ታች ለምንል፤ በሃገራችንም ስራ እንድለለ ለምንቆጥር ጥሩ ማሳያ ነው። በርታ
ወንድሜ ትጋትህ ጥረትህን አይቶ ፈጣሪ ከፍ አርጎሀል ሁንም በሀቅና በታማኝነት ሰራ ለብዙዎች ትተርፋለህ እንኳን ደሰ ያለህ ❤❤🎉🎉🎉🎉
ሊሊዬ ❤❤
በእውነት እንኳን ደሳለህ ለተመልካቾች ራሱ ትልቅ ደስታ ነዉ ትምህርትህን ጨርሰህ ዶክተር ከማለታችን አሁን ደግሞ ይህን አይነት ጥሩ ዜና በመስማታችን ደስብሎናል🙏🙏🙏
እንካን ደስ አለህ አላህ የጤና የፍቅር ልጆች ወልዳችሁ እምታሳድጉበት ቤት ያርግልህ
ቆንጆ ማስታወቂያ ነው .
give the credit to ማራኪ ወግ ግዛቸው!!!!
he did the same shetty things.
ሰዩሜ ተወዳጁ ወንድሜ አለህልኝ❤️❤️🙏🙏የየቲ አድናቂ ነኝ ድንቅ ልብ ያለው ልጅ ነው ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል ሰዩሜ ወንድምዬ❤️❤️🙏🙏
አንተ እኮ እደማይህ በጣም ስነስአትህ ጨዋነትህ ትትናህ ለተመልካቾችህ ያለህ ክብር ቤት አደለም ሌላም ትገዛለህ እድሜ ለናተ ስትል በጣም ደስ አለኝ ለተመልካቾችህ ያለህን ክብር የገለፅክበት መገድ የኔ ብቻ አይደለም ደስ አይም የኔ ጌታ ያርግል ቤቱ ከተገዛ አውሮፕላን ነዋ የቀረው
ዳሎድዬ ለእኛ አረብ ሀገር ለምንከራተተው ስቲዲዮ የሚባለውን እንኳን አቅማችን ከቻለ እንሞክር እዴ ግን ማንን አምነን እንወክል ግራ ገባን በእርቀት መግዛት ብንችል በራሳችን ስም ቢቻል ጠይቅልን ቤተሠብም ሊታመንልን አልቻለም በሰው ሀገር ከምንቀር ቅርስ ቢኖረን
ከኤምባሲ ተመካከሩ
አቦ ይመችህ እንካን ደስ አለህ ኢትዮጵያዊው ወንድማችን እኔ ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት ግን እሰማህ ነበር የተረጋጋህና ጥሩ መልዕክት ታሰተላልፋለህ በርታ ይገባሀል ከናዝሬት
ጎበዝ አስተማሪ ነህ ሁሌም አከብርሃለሁ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ ለኢትዮጵያን ያለህ አክብሮት ከልቤ ዘልቆ ይገባል ሁሌም ስራህን እወድልሃለሁ ክበርልኝ ዶክተር ዳሉል ኢንተርትሜንት💚💛❤💕🙏🌺
ይገባሀል ወላሂ የምሬን ነው ምክንያቱም በጣም ፍትሀዊ የሆንክ በቃ ዘረኝነት የሌለብህ ያለህ እውቀት ለሀገር የሚበቃ በጣም ምሁር ነህ አስተዋይ ቅን ሰው ነህ እዚህ መጥቸ ባልፅፍም ሳይህ ግን በጣም ጎበዝ ልጅ መሆንህን አስባለሁ እንዳተ ከሚሰሩ ዩቲበሮች አንተን ነው የምከታተለው እንኳን ደስ ያለህ አግብተህ ወልደህ የልጅ ልጅ የምታይበት የተባረከ ቤት ያድርግልህ 👍🎊🎊❤🇪🇹
አንተ ታስታውቃለህ ጎበዝ እንደሆንክ የምር መታደል ነው በወጣትነት ዘመን ስኬታማ መሆን በርታ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ መልካም እና ቁጥብ ልጅ ነህ ከዚህም በላይ ይገባሀል በርታ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለህ !!!ቅን ሰው ነህ በእውነት ልጆቼ እንዳአንተ በሆኑልኝ
እንኳን ደሥ አለህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመሥገን ግን እርግጠኛ ነህ ማመን ያቅታል በጣም ደሥ ይላል እኔ የገዛሁ ነዉ የመሠለኝ
እንኳን እግዚ አብሔር አደረገልህ እውቀት ከፀጋ ጋር አጣምሮ የሠጠህ እግዚ አብሔር ይመሥገን ሁሉ በእርሡ ሆነ ከሠው አፍ ይጠብቅህ ልጄ አደራ ፀልይ
እንኳን ደስ ያለክ ❤❤❤ ግን ያች ቆንጅዬ ልጅ የት ሄደች ተለያያችሁ እንዴ ኧረ አቅርባት
አንቺን አስቦ ይሆናል
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ አንተ ጎበዝ ልጅ ነህ እንዲህ ነው ሠርቶ መለወጥ!
ባየሁት ነገር እጅግ ደሰ ብሎኝል ወንድሜ እንኳን ደሰ አለህ ደስ ብሎህ አግብተህ ወልደህ የምትኖርበት ቤት ይሁንልህ❤
እንኳን እግዚአብሔር እረዳክ የተባረከ ይሁንልክ🙏
Gobez, the best life and success is when you stay in your own motherland, brother.
You are a wonderful role model for the new generation.
ለአንተ ይገባሃል የኔ ውድ ወንድም በጣም ነው ማከብርክ !!!
ወንድምዬ እንኳን ደስ ያለህ ደስ ብሎኛል ላንተ። አደራ እራስህን ጠብቅ ጌታ ይጠብቅህ።
እንኳን ደስ አለህ ሰላም ደስታ ፍቅር በረከት የምታገኝበት ይሁንልህ❤❤❤
እንኳን ደስ አለህ የእዉነት በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ ዩቱብ ስትከፍት ጀምሬ ነዉ የምከታተልህ አካዉንቴ ሀክ ሲደረግብኝ ፈልጌ ነዉ መጥቸ ሰብስክራይብ የማደርግህ በርታ በጣም መልካም ሰዉ ነህ ከዚህም በላይ ይገባሀል ።
ግን ልጁን በጣም ደስ ይላል የዋህ ነገር ነዉ ቤቱን የሚያሻሽጠዉ ልጅ ባይሆን አገናኝኝ እና ባለ ቤት ልሁን 🙈😄😄😄
Wow በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንኩአን ደስ አለህ ይገባሃል የልጅ አዋቂ አንተ ትለያለህ ለብዙዎች አርአያ የምትሆን ልጅ ነህ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይባርክህ ልጄም እንዳንተ ye ሜዲስን ተማሪ ነው አራተኛ ዓመት አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ያንተን ቻናል እንዲከታተል ነግሬው ይከታተላል በጣም ነው የምወድህ በርታ በእውነት አንተን የወለዱ የተባረኩ ይሁኑ::big respect!🙏🙏🥰😍
እግዚአብሔር በደስታ እምትኖርበት ያርግልህ ጎበዝልጅነህ ይገበሀል ❤❤❤
ማርያምን በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሔር በዚህም በላይ ከፍ ከፍ ያድርግህ ጀግና ነህ❤❤❤
ኑቲ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል ለአንተ፡፡ እኔ ከዛሬ ሁለት አመት በፊት ተከራይ ሆኜ ነው አንተን ማየት የጀመርኩት አሁን ፈጣሪ ይመስገን ቤት ኪራይ መክፈል አቅቶኛል
ዩቱብ ስራ😊
እንኳን ደስ ያለክ ወንድማችን ።እስኪ አንድ ሚሊየን የሚያበድረኝ ለኔ ሰርቼ እከፍላለው ስደት ስልችችችችችችት አለኝ አስራ ሶስት አመት😢
ተሰደሽ አንድ ሚሊዮን መስራት አቃተሽ? ሰነፍ ነሽ ማለት ነዉ የራስሽ ጉዳይ
@@eshetubeyene9557 ክክክ
@eshetubeyene9557😂😂
እንኳን ደስ አለህ ኑቲ ምንም ቢሆን ቤትን የመሰለ ነገር የለም በተለይ አዲስ አበባ ላይ ፈጣሪ ጥሩ ነገር አስቦልሀል አሳስቦሀልም ምክንያቱም መሰረታዊ ነገር ስለሆነ እመብርሀን ከነልጇ መጨረሻህን ታሳምርልህ❤❤❤❤❤❤❤
ከመከታተለው ሚድያ አንተ ነው ጀግና ጎበዝ እራስህን ለዚህ ማድረስ ትደነቃለህ ተሚረህ ዶተር የሆንከው እድሜ ጤና ይስጥ ከዚህ በላይ እደግ
አንተ ትለያለህ ጎበዝ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደሰ እልህ🎉🎉
ማሻአላህ እንኳን ደስ አለህ አግብተህ ወልደህ ልጆችህን እምድርበት የተቸገርን እምረዳበት አላህ ያድርግልህ
You deserve it all, your consistent, persistent, cred able and Ethiopian type content made your channel more loveable.
ዳሉል ኢንተርቴመንት እንኮአን ደሥ አለክ ወንድሜ ጎበዝ ነክ እናንተን እያየን እንደሰት እንጂ በሀገራችን የሚያልፍልንን አረብ ሀገርን ለመድን ተምረን እንዳልተማርን ሆንን ፈጣሬዬ ብቻ በጤና ወደ ሀገሬ
እኳ ደስ አለህ ይገባህል ማሻላህ ጀግና ነህ ከኢትዮጵያ ካሉ ዩቱበሮች እዳት በስላ ቅን ልብ ያለው ይለም በደጋሚ እኳ ደሰ አለህ ማሻላህ የምትኖርብ የምትደስትበት የጤና የፍቅ ቤት ያርገልህ መልካም ወጣት ነህ
ገዛሁኝ ሳትል ማሰታወቅያ መሰራት ይቻላል እኮ,,,
ጀግና ነህ ወንድሜ ክበርልኝ ይገባሀል እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤
እንካን ደስ አለህ ቅኑ ሰው ነህ ጎበዝ, ቆይ ቤት አይደለም ፕርቫት ጀት ትገዛለህ እከታተል አለሁ 🇪🇷
Rutii
ወንድሜ ወላሂ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ታናሽ ወንድሜን ስለምትመስለኝና ጨዋ አስተዋይ ልጅ ስለሆንክ በጣም ነው የምወድህ እንኩዋንም አላህ አደረገልህ አላህ ይጨምርልህ በጨዋነትህ በርታ ከክፋት ከዘረኝነት የፀዳህ ልጅ ስለሆንክ በጣም አደንቅሀለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ ኣለህ ሜሪ ለምን ጠፋች ስራ ካል ቀየረች ኣምጣልን❤❤❤😢
ዶክተር እንኳን ደሰ አልህ በነገራችን ላይ ያቺ የናዝሬቷ ልጂ ከአንተ ጋር የምትሰራው ልጂ የት ገባች እንዴ ዱሮ ዩቱብ ላይ አትተይም አመሰግንሃለሁ
ጀግና የይቱብ እና የሚወዱህ ተከታዮችህ እንድሁም ያንተ የራስህ ጥረት ነው ጎበዝ ቆፍጣና ነህ ጓደኛ አታብዛ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ በሰላም በፍቅር ወልደህ ከብደህ የምትኖርበት ያድርግህ 👍👍👍👍🤜🤜🤜
ወድም አለም እንኳን ደሥ አለህ ላተ በጣም ደስ ብሎኛል ተዳርቀት ተኳልበት ውለድ ክበድበት❤❤❤
ስላም ኑቲ ለረጅም ግዜ ተከታታይህ ነኝ ካሉት ጥቂት ታማኝ ሚድያወች አንዱ የማምነው አንተን ነው ስለዚህ አንተ ካቀረብከው ሪል ስቴቱን አመንኩት ብዙ የሪል ስቴት ችግሮችን ስለምስማ የቤት መግዛት እቅድ ስላለኝ ባናግርህ ደስ ይለኛል
አመስግናለሁ
የኔ መልካም እንኳን ተሳካልህ ደስ ይላል የተባረከ ህይወት ተመኘሁልህ!
ውዴ እንዴት ነህ ዳሎል ገበያ ላይ ገብቼ ሳይ ብዙም አማራጮች የሉም እና እባክህ ዳሎል ገበያ ላይ ለአማራጭ የሚሆኑ በዛ ያሉ ምርቶችን ብታቀርብልን እላለሁ
ዋው እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ይላል የሰው ልጅ ሰርቶ አላማውን ስያሳካ አንበሳ በርታ ውንድማችን❤❤❤
እንኳን ደስ አለህ ቀጣይ ደሞ ሜሪን ፕሮፖዝ ስታደርግ የሚያሳይ ቪዲዮ እንደ ምትለቅ ተስፋ አለኝ
ሌላው አንድ የተረሳ የመሰለኝ ጥያቄ ? የቆሻሻ ማስወገጃ ክፍያ ? የዋና ገንዳ ውሃ መቀየር ማጠብ ማፅዳት በየስንት ግዜ ይደረጋል ? ክፍያስ የለውም ወይ ?? የግቢው ንፅህና ? ግቢው ውስጥ ያሉ አትክልቶች ወይም አበቦች ማነው የሚንከባከበው ? ድግስ ሲኖር የምትጠቀምበት አዳራሽስ ? እኔ በምኖርበት ሃገር ቤቱን ብትገዛውም ለጠየቅሁህ ጥያቄዎች በሙሉ ልክ እንደ መብራትና ውሃ እንከፍላለን::ይህን አጣራልኝ አመሰግናለሁ::
እስይ እልልልልልልልልልልልልልልል ልባሙ ልጄ እንኳን ደስ ያለህ እኔንም ደስ አስኘህ ልጄ ፍሬህን የማይበት ይሁን በመንገዶችህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምልህ የኔ ጀግና
@ Dr Congratulations !!!!
የገበሀል ተማሪ እያለህ የማቅህ አሁን ደግሞ ወገኖችህንም በሙያህ እይረዳህ እዲህ አይነት ውጤት ላይ መደረስ በጣም ደስ ያሰኛል ወጣቱን ትውልድ አርያአ ነህ
በርታ ከፍ በለህ እንይህ በስኬት
አደራ ዶ/ር ሙያህን አገልግል ወገኖችን ታስፈልጋለህ