Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ያምራል ማዓዚዬ❤ የመጀመርያው በጣም ያምራል ጎንደረኛውን ትክሻውን በአረንጓዴ ቢጫ ቀይ እፈልገው አለው😊
እሺ እህቴ አመሰግናለሁ እደውልልሻለሁ
ስልክሽ የታለ የጎንደሩን ባንዲራ ያለበትን ወድጀዋለው ዋጋሽ ግን ውድ ነው
ስልክ ቁጥርሽን
መአዚ አድራሻየ እናታለም ጎንደር እናትዋ ጎንደር ነው የምገኘው ብላለች መአዚ እህቴ በባለፈው ያቀርብሽውን ሰማያዊውን ባለደረጃ በጣም ወድጀዋለሁ እባክሽ ቀብድ ልላክልሽና ቀሪውን ቀስ ብዬ እከፍልሻለሁ አሁን ያላሰብሁት የሰርግ ወጪ ስላጋጠመኝ ነው መጀመሪያ ላስፈቅድሽ ብዬ ነው??
አድራሻሽን ለምንድነው ማሳወቅ የማትፈልጊው ??ውጪ ያለን ቤተሰብ መጥቶ ተለክቶ እንዲያሰራልን እንፈልጋለን በተደጋጋሚ ጠይቀንሽ ነበር ::
ጎንደር አራዳ ፊት ሚካኤል ቤተክርስትያን ወረድ ብሎ መቻል የገበያ ማእከል
እንዴ በመስቀል አያምኑም?
እህቴ ወርቃማውን ቀሚስ እፈልጋለሁ የት ነሽ
0918785872 call me
በውስጥ ደውይልኝ ችግር የለም
መልስ አልሰጠሽኝም