የግል የውጭ ምንዛሬ ቢሮዎችን ለመክፈት የስራ ፈቃድ ማመልከት ተጀመረ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024
  • የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎችን ለመክፈት የሥራ ፈቃድ ማመልከቻዎችን መቀበል ጀመረ።
    ከሐምሌ 22 ቀን 2016 ጀምሮ ሥራ ላይ በዋለው የውጭ ምንዛሪ መመሪያ ቁ.01/2016 መሠረት የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮ ለመከፈት የሚፈልጉ የሥራ ፈቃድ ማመልከቻ እንዲያቀርቡ ብሔራዊ ባንክ ጥሪ አቅርቧል።
    በገበያ ላይ ተመሥርተው የውጭ ምንዛሪ በጥሬ ገንዘብ መሸጥና መግዛት የሚፈልጉ የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች እንዲቋቋሙ በተፈቀደው መሠረት የኢትዮጵያ ዜግነት ያላቸው በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ የሚኖሩ እንዲሁም የሌላ ሀገር ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጭ ምንዛሪ ቢሮ መስፈርቱን አሟልተው ከብሔራዊ ባንክ ፍቃድ ሲያገኙ መክፈት ይችላሉ፡፡
    የውጭ ምንዛሪ ቢሮ ለመክፈት የሚያስፈልገው የካፒታል መጠን እንዲሁም ሌሎች ለሥራው የሚያስፈልጉ መስፈርቶች ከላይ ተያይዟል።
    ካፒታልን በተመለከተ በመመሪያው ላይ የሰፈረው ይህ ነው ፦
    ➡️ Fulfills the minimum capital requirement of Birr 15 million and is able to provide a Security Deposit of Birr 30 million to be placed in a blocked account (which can be interest-earning) at any bank:
    ➡️ ዝቅተኛ 15 ሚሊዮን ብር ካፒታል እና በዝግ በየትኛውም ባንክ የተቀመጠ 30 ሚሊዮን ብር ያስፈልጋል።
    Welcome to my Channel, you have found the right place for free tutorials on Accounting, Finance, Auditing, and Investment. I also offer Questions and Answers for the University Exit Exam, as well as current and reliable business information.
    እንኳን ወደ ፊደል የትምህርት ሚዲያ ቻናል በደህና መጡ። የአካውንቲንግ፣ የፋይናንስ፣ የኦዲቲንግ እና የኢንቨስትመንት ኮርሶችን በነጻ በቀላሉና ግልጽ በሆነ የማስተማሪያ ዘዴ ይማራሉ። በተጨማሪም የዩኒቨርሲቲ መልቀቂያ ፈተና ጥያቄዎችን ከመልሶቻቸው ጋር እንዲሁም ወቅታዊ እና አስተማማኝ የንግድ መረጃዎችን አቀርብልዎታለው።
    I am dedicated to providing high-quality, easy-to-follow tutorials that will help you understand complex financial concepts and improve your skills in these areas. Whether you are a student, a professional, or just someone interested in learning more about finance and accounting, our channel has something for everyone. So sit back, relax, and let's dive into the world of numbers and money together!
    Please subscribe to the channel for timely notifications about new content.
    👉 / @fidelteachingmediaፊደልየትም
    Follow its
    👉 TitTok Page: / fidel_teaching_media
    👉 Telegram Page: t.me/FidelTeac...
    👉 Facebook Page: / fidelteachingmedia

Комментарии • 1