ቀላል የሴራሚክ ንጣፍ አሰራር , Easy ceramic work in Ethiopia 2022, how to ceramic tile working in Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Welcome to Ethio Modern Tube. On this channel is a channel that teaches about building construction, ceramics, gypsum making and good building finishing with the help of modern machinery. If you want to learn more, you can become a family by subscribing to the call button. Thank you
    እንኳን ወደ ኢትዮ ዘመናዊ ቲዩብ በሰላም መጣችሁ ። በዚሕ ቻናል ላይ ስለ ሕንፃ ግንባታ ፣ የሴራሚክ አሰራር ፣ የጂብሰም አሰራር እንዲሁም ጥሩ የሕንፃ አጨራረስ በዘመናዊ ማሽን ታግዞ እንዴት እንደሚሰራ የሚያስተምር ቻናል ነው ። እናንተም መማር ማወቅ ከፈለጋችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውሉን ምልክት በመጫን ቤተሰብ መሆን ትችላላችሁ ። አመሠግናለሁ
    #ceramic_tile_work_in_ethio, #Ethio_ceramic, #how_to_make_ceramic_tile_work,
    ቀላል የሴራሚክ ንጣፍ አሰራር , Easy ceramic work in Ethiopia 2022, how to ceramic tile working in
    Ethiopia in this video ceramic installer in ethiopia work 2022 2021 ቀላል የሴራሚክ ንጣፍ አሰራር , Easy ceramic work in Ethiopia 2022, how to ceramic tile working in
    Ethiopia in this video ceramic installer in ethiopia work 2022 ork,

Комментарии • 19

  • @sotubee
    @sotubee 2 года назад +1

    Nice.........

  • @Ayajibo_official
    @Ayajibo_official 2 года назад +1

    nice !

  • @ishkaichatube
    @ishkaichatube 2 года назад

    Gobez wandime

  • @amandatube6348
    @amandatube6348 2 года назад +1

    Berta

  • @seidkedir9590
    @seidkedir9590 Год назад

    መቁረጫው ስንት ነዉ የሚገዛው ብትነግረን

  • @endashawselamu8863
    @endashawselamu8863 2 года назад +1

    ወንድሜ በርታልኝ ዘመናችን ሙሉ የሠው ሀገር ሥራ በማድነቅ ኖረናል መቴራል ብናገኝ እኛ እንበልጣለ በርታ አንድ ነገር ልንገርህ 1ኛ ድምጽ ተጠንቀቅ 2ኛ የስልክ ካሜረ ምረጥ 3ኛ የቦታ እይታ 4ኛ አንድ 60×60ceramic በየ ትሬዱ ከምትቆራርጥ ሁለቱን በአንድ ሁለቱን በአንድ እሠር በተረፈ በርታ ድፍረትህን አድንቄዋለሁ ሴራምክ ሰራተኛ ነኝ።

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  2 года назад

      እሽ ወንድማለም አመሠግናለሁ ሁሉንም በሒደት አስተካክላለሁ

    • @ritatube9434
      @ritatube9434 2 года назад

      @@ethiozemenawitube4863 በርታ ድምፅ ብቻ አይሰማም

  • @salemgashe8721
    @salemgashe8721 2 года назад +1

    addis Ababa keuonk yejh wagaow sent now sera Slaley addis Ababa keuonk replay askemtleg

  • @solomonambaey3009
    @solomonambaey3009 2 года назад +1

    አሪፋ አው ብዙ ሰዋች ሴራሚክ ይገዛሉ በውድ ለሚሰራው ሠው ብዙም ትኩረት አይሰጠውሞ

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  2 года назад

      እውነት ነው በውድ የተገዛውን ሴራሚክ ዋጋ ሰጥቶ የሚሰራው ባለሙያው ነው

  • @Rim_mame
    @Rim_mame 2 года назад +1

    ስልክህን ፃፍልኝ

  • @simonbirhanu1162
    @simonbirhanu1162 2 года назад

    Sima tech

  • @tilahunteshtube4444
    @tilahunteshtube4444 2 года назад +1

    Wwwwwww

  • @محمد-ع6ي4س
    @محمد-ع6ي4س 9 месяцев назад

    ከሚሴ ትሰራለህ