‹‹አምሳለ ኢየሩሳሌም›› የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ቁጥር 9 መዝሙር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @betimulukideazanawumulukid5853
    @betimulukideazanawumulukid5853 Год назад +5

    አባታችንንንንን አባ ዮሐንስ ተስፍ ማርያም እግዚአብሔር ይጠብቅልንንንን

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 4 года назад +6

    አባ,የሗኒስ,ሽ,አመት,ኑሩልን,እልልልልል,እልልልልልልልል

  • @ድንግልማርያምእናቴድረሽል

    የሰላም አባት የፍቅር አባት የምንወድዎት የምናከብርዎት የበረሃው መናኝ ጀግናዊ ባህታዊ አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባዬ ሺአመት ኑሩልን አሜን

  • @gubivtyhpyv4990
    @gubivtyhpyv4990 3 года назад +7

    ዝማሬ መላይክት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያወርሥልን ጠገውን ያብዛለወትን እድሜወትን ያሥረዝምል አባየ

  • @ገቢያነሽ
    @ገቢያነሽ 4 года назад +21

    በረከትህ ይድረሰን አባ ስደተኞች ልጆችህን አስበን ሰላም ለሀገሬ በቅቸ ደጅህን ዙሬ ለመርገጥ ያብቃኝ

    • @Mulgtayati
      @Mulgtayati 11 месяцев назад

      1😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LamsyN-m4f
      @LamsyN-m4f 9 месяцев назад +1

      አባታችን,ያቆይልን,ለድጅህ,ያብቃን,❤❤❤❤❤❤❤ሰላምሽ,ይብዛልን,ሀገሪ❤❤

    • @FjdjxhhNxj-we2bj
      @FjdjxhhNxj-we2bj Месяц назад +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅበስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ቅድስ ዑራኤል ድረስልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tadessebelete5047
    @tadessebelete5047 5 лет назад +6

    ቅዱስ ገበሬል ይህን ቦታ እንዳየው መልካም ፈቃድህ ይሁንልኝ አባ ዮሀነስንም ያቆይልን!!!!!

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 3 года назад +7

    አቤት ኦርቶዶክስ መሆን የወንቅሸቱ ቅዱስገብረኤል አተጠብቀንዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን፫

  • @sulamatistube279
    @sulamatistube279 2 года назад +7

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬ ሺህ አመት ያኑርልን

  • @muluryaokbo6549
    @muluryaokbo6549 5 лет назад +59

    አባየ ፀሎት በረከትወ ለህዝበ ክርሥቲያኑ በሙሉ ይርዳን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን።

  • @betimulukideazanawumulukid5853
    @betimulukideazanawumulukid5853 Год назад +2

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገንንንንን

  • @ourgamalak7607
    @ourgamalak7607 5 лет назад +5

    አባቴ የበረህዉ ነብር የጫከዉ አበሣ አተን የሠጠን አምላክ ይክበር ይመሥገን በፆለተ ይሥቡን አባታችን እኛ ተሠዳጆች ልጆችህን አባቴ ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን አሜን

  • @Ariana-n3g
    @Ariana-n3g Год назад +1

    አባቴበጾለትአሰብንእኔፍቅተማርያምነኝአባቴ❤❤❤❤

  • @konjiyoutube1513
    @konjiyoutube1513 3 года назад +6

    እልልልልልልልልልልል ዝሜሬ መላክት ያሰማል ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ💒💒💒💚💛💚

  • @mimemime4785
    @mimemime4785 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ አጥንትን የሚያለመልመውን የሰማይ መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብኝ አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @aishquen4214
    @aishquen4214 5 лет назад +30

    ዝነኛው የበረሃው መነኛ አባ ይዋንስ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አባ እኛንም በፆሎትዎ በንባዎ ያስቡን ስደተኖችን

    • @tgistytagesu992
      @tgistytagesu992 3 года назад +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል!!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤

  • @pierreishak5043
    @pierreishak5043 4 года назад +1

    ቃለሂወት ያስማልን አባታቺን አባ ዮሐኒስ ተስፋ ማሪያም የበረሀው መናኝ ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሒር እድሜውትን ይስጥልን ጽጋወትን ያደልልን አሜን አሜም አሜን

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Год назад +7

    የወንቅሸቱ ገብርኤል ውለታክ አለብኝ ለደጅክ አብቃኘ አባቴ❤❤❤❤❤❤

  • @InspirationalMicrophone-eg3wn
    @InspirationalMicrophone-eg3wn 3 месяца назад +2

    ገዳሙን ያልሂዳችሁ ሂዱትፈወስ አላችሁሽሰላም ታገኝላችሁአባየ እድሜት ይርዘምልን የኛ አባት።

  • @ahmadksa5100
    @ahmadksa5100 2 года назад +3

    አባዬ ዝነኛው የበረሃው መነኛ አባዬ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @KsaKsa-v5v
    @KsaKsa-v5v 2 месяца назад +2

    አባታችን እድሜቸዉን አዝምልነ የሰላም የጤና አባት❤❤❤❤

  • @worldmix4288
    @worldmix4288 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን የቅዱሳን አምላክ እኛን ታናናሾች ባሪያዎቹን ይማረን በቅዱሳን ጸጋና በረከት ይባርከን አሜን

  • @ኣለማሽኣብርሃ
    @ኣለማሽኣብርሃ 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣባታቺን ፀጋዉ ያብዛሎት በፀሎት ኣስቡን

  • @fredom8409
    @fredom8409 5 лет назад +31

    እልልልልልልልልልልልልልልል የስደተኞቹ አባታቺን በስደት ያለነውን በፀሎትወት አትርሱን እኔም ወለተ ሰንበትነኝ

  • @ሂወትደስታጓልትግራይ
    @ሂወትደስታጓልትግራይ 4 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላኣክት ይስመዐልና

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ወ9ተ

    አባዬ ልዩ ስጦታችን የሰላም የፍቅር የትህትና የስደተኞች አባታችን የበረሀው መናኝ ዝነኛ ባህታዊ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ማራኪው ዮሐንስ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባዬዬ ስደተኞቹን ልጅዎችህ ለደጁ እንድያበቃን በጸሎት አስቡን አባዬዬ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን ሽ አመት ኑሩልን አሜን
    ገዳም እየሩስ አለም ገዳም እየሩስ አለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @sophiaalmu9204
      @sophiaalmu9204 5 лет назад

      እልልልልልልልልልልልልልልአባታችንሺአመትኑሩ ለቅድሥገብኤል ለደጅ ያብቃን አባታችን በፀሎትአሥብኝ ሁለተሥላሴ

    • @ואללהטדסה
      @ואללהטדסה 4 года назад

      טאן

  • @አልማዝየራያልጂ
    @አልማዝየራያልጂ 3 года назад +5

    እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላይክት የሥምተኛው ሽ ሀዋሪያ እርሥወን የወለደች ማህፀን የተባርከች ናት ክብር አባታች ጠላትወት እደቅጠል ይርገፉ

  • @lppl1430
    @lppl1430 4 года назад +3

    እእእእእልልልልል አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎታቹ እሰቡን አባታችን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 года назад +3

    እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @ባንችጎንደሬዋ
    @ባንችጎንደሬዋ 4 года назад +7

    ፈጣሪ አባታችን ጠብቅልን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏

  • @altg3558
    @altg3558 2 года назад +3

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አባዬ የስደተኞች አባት ሽ አመት ኑሩልን አባዬ

  • @sentayawyoutue965
    @sentayawyoutue965 2 года назад +3

    አሜንአሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማን የስደተኞችአባት አባና ፆለተወት አይለየን አሰብን በፆለት

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @alamaddis2502
    @alamaddis2502 3 года назад +4

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አባታችን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @dyzvsujs3262
    @dyzvsujs3262 4 года назад +2

    ዝማሬ፡መላእክትን፡ያሠማልን፡በረከታችሁ፡ይድረሠን

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 5 лет назад +4

    አባታችን አባ ዮሐንስ (የንታዬ )
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!!
    አሜን አሜን አሜን !!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሥማልን አባታችን እግዚአብሔር እራጅመ እድሜ ከጥጋር ይስጥልን

  • @senaytabebaw2158
    @senaytabebaw2158 5 лет назад +32

    ወንቅሸት ገብርኤል ገዳም አምሳለ እየሩሳሌም እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሺ አመት ኑሩልን ለደጅህ አብቃን ቅዱስ ገብርኤል አሜን

    • @AminaAmina-jr9sh
      @AminaAmina-jr9sh 5 лет назад +1

      Amen. Amen. Amen. Amen.. Amen

    • @hikikcv1836
      @hikikcv1836 5 лет назад

      Wendma bakiki botawnbtikilki
      Mitawkew khoneasawkn bemebata

    • @senaytabebaw2158
      @senaytabebaw2158 5 лет назад +1

      ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል የሚገኘው በደቡብ ጎንደር በደራ ወረዳ ሲሆን ከአዲስ አበባ ባህር ዳር ከባህር ዳር ጢስ አባይ 30ኪ.ሜ ከጢስ አባይ ወንቅሸት ገዳም 40 ደቂቃ የግር ጉዜ ገዳሙ ይደርሳሉ

    • @bangcasalm1232
      @bangcasalm1232 4 года назад

      አሜን

    • @abaylaaluma8482
      @abaylaaluma8482 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 3 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬ❤❤❤በረከታችሁ ይደርብኝ❤

  • @እመንእንጂአትፍራ-የ2ዘ
    @እመንእንጂአትፍራ-የ2ዘ 3 года назад +3

    እልልልልልልል አባታችን ሺ አመት ኑርልን በረከትዎ ይደርብን

  • @ወይኩንፍቃድከአሜን

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን የበረሃው መናኝ ጀግናው ባህታዊ አባ ይኋንስ ተስፍማሪያም እግዚአብሔር ቃልኪዳን ያደረባቸው ቅዱስ አባታችን እኔ ስለሃይማኖቴ
    አላቅ ምድራዊ እጅ ሰማይን እማላስብ ዳቢሎስ ሰነዘመዶቹ ቤቱን እኔጋሰርቶ ሀፂያት እጅ ፅድቅ ትዝ እዳይለኝ ሁለት መታ ልጅ አውርዶ ሰርቸ በረት የለኝ ሰው ይጠላኛን ውሻ እየተባልኩ 😢😢😢ድግል ማሪያም ደረሰችልኝ አመላከተችኝ አባታችን ቅዱስ ገብሬኤን ወቅሸትን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ላይ አጀማመሬን ሳይሆን አፈፃፀሜን አሳምርልኝ በሉ ያዳምልጆች 😢

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 года назад +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን ቸሩ አምላካችን👏👏👏

  • @kwaitea3672
    @kwaitea3672 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከተ ያሰማልን አባታችን በረከቶት አትለየን ከእኔም ከነቤተሰቦቼ ይፍቱን የባርኩን እመ አምላክ ትጠብቅልን ጠላቶትነ የእግሮት መረገጫ ያድርግልን ሰላሞትን ያብዛልን አባታችን ሆይ

  • @የወንቅሼቱቅዱሰግብርኤልል

    ወንቅሽት ቅዱስ ግብርኤል ሆይ ሃፅትኛ ለጅህን ለድጅህ አበቃኝ አመላክ ዮሐንስ አባቴ አንባ ፀሎትህ አይለየን

    • @اااا-ق1ط1ح
      @اااا-ق1ط1ح 5 лет назад

      አባ ዮሐንስ

    • @mam-ui1wb
      @mam-ui1wb 5 лет назад +2

      የኔወድ እኔም ሙስሊም ነበርኩ ከስደትመልስ ሀገርስገባ እዚህ ቦታሂጂ ክርስትናን እቀበላለሁ እመቤቴ ማሪያም ታግዘኚ

    • @bsshh1964
      @bsshh1964 4 года назад

      አባታችንዝማሬመላክትያሠማልን

  • @rozinakeretata9857
    @rozinakeretata9857 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አልልልልልልል አልልልልልልል💐💐 👏👏👏👏👏💐🌺👏🌻🌺👏👏👏👏👏

  • @bertokannegnyenazeritowa3531
    @bertokannegnyenazeritowa3531 5 лет назад +15

    እልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖የኔ አባት ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን እዴሜና ጤና ይስጥልን አሜን

    • @turyeabebe112
      @turyeabebe112 5 лет назад +1

      እልልልልልልልልልልልሎልል

    • @romanatololosa91
      @romanatololosa91 4 года назад

      አሜን አሜንአሜን

    • @romanatololosa91
      @romanatololosa91 4 года назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dggf4806
    @dggf4806 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላርክት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤

  • @زينبامحمد-ج4ف
    @زينبامحمد-ج4ف 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገንአባታች ረጅም እድሜ አብዝቶ ይሰጠወት የኛልዬዬዬዬዬዬዬአባት የስደተኞችመመኪያ🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ልልልልልልዝማሬመላክትያሰማልንየኛእንቁአባትየተዋህዷእንቁ

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 5 лет назад +19

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    አባዬ የኛ ልዩ ስጦታችን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ያኑርልን
    በስደት ያለን ልጆችን በሰላም ለተቀደሰው ቦታ ያብቃን አሜን

  • @ኤፋታህዉለተየዋሃንስ
    @ኤፋታህዉለተየዋሃንስ 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስግን አባታችን ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @ትግስትየፂእናት
    @ትግስትየፂእናት 5 лет назад +176

    የኔ አባት ማራኪየ የበረሀው መኛኝ አባ ዮሀንስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንም ስደተኞትን ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @njncjdd5451
    @njncjdd5451 5 лет назад +22

    የኔ ገብርሄል አደራክን ፀሎቴን ስማኝ እና ደጅክ ለመምጣት ያብቃኝ

  • @ss-xr4ok
    @ss-xr4ok 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልክት ያሰማልን ለአባታችን አሜን አሜንአሜን

  • @mam-ui1wb
    @mam-ui1wb 5 лет назад +6

    የኔ አባት ስወደወደወት ርጂም እድሜ ከሙሉጤና ጋር ፈጣሪይስጠወትእኔበህወቴየናፈቀኚ ነገርቢኖር ክርስትእና እምቀበልበት ቀን ነው እናቴም አባቴም ቤተሠቤ በሙሉ ሙስሊም ናቸውእኔ ግንሁልጊዜ የምመኚው ክርስቲያን መሆን ነውእስካሁን በቤተሠብ አምርነበርኩ ለዚሁ ብየ ከስደት ሀገር ገብቸ እዚች ቦታሂጂ ክርስትናን ተቀብየነው የምመጣው ስሙን ሙስሊምነኚ እጂ እየሱስ ክርስቶስ ከልቤ አውጥቸው አላቅም አሁንም አላማየን እመቤቴ ማሪያም አታሳፉርኚም ታሳካልኛለች

    • @ትግራይዓደይኣክሱምጽዮንማ
      @ትግራይዓደይኣክሱምጽዮንማ 4 года назад +1

      አይዞሽ የኔ እህት የወንቅሽቱ አብሳሪው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብሪኤል ይረዳሻል ወላዲት አምላክ ታሳካልሽ ለሷ የለመነ ምን ግዜም አፍሮ አያውቅም ። የምታሳፍር እናት አደለችም ያለችን ። ከጨለማ ወደ ብርሃን በአማላጅነቷ ታውጣሽ

  • @ethiopiaad4tech520
    @ethiopiaad4tech520 4 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ሺ አመት ኑሩልን

  • @merimeri267
    @merimeri267 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማኛል ኣባታችን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ትግስትአባተትግስትአባተ

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አባታችን እኔንም በስደት ያለሁት በፀሎት
    ያስቡኝ ሁለተ እየሱስ
    አንተን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @jhonmeatisy7346
    @jhonmeatisy7346 4 года назад +1

    አባታችን በእውነት የቤተክርስቲያን አብሪኮከብና መቅረዛችነህ እግዚአብሔር ይመስገን እስወን እንድን ዘንድ የሰፀን የሰራዊት ጌታእግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። አሜን አባታችን ሙሉጤናና ዕረጅም ዕድሜ ይስጥዎት በእውነት አሜን።❤🌹🎤🔑🎤🔑❤🌹🤲

  • @torktork6474
    @torktork6474 4 года назад +4

    ዝማሬ መላይክት የሠማልን አባታችን እረጅም ጤና እና እድሜ ይሥጥልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @MMdjb-fl8im
    @MMdjb-fl8im 3 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልኣክቲ ያሰማል ኣባታችን

  • @ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያስማልን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @weneedfreedom341
    @weneedfreedom341 3 года назад

    አባዬ እንኳን ደህና መጡልን ። እልልልልልልልል እልልልልልልልል

  • @ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
    @ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 5 лет назад +10

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ዝማሬ መልእክት
    ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ያቆይልን
    እግዚአብሄር ።
    ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ ።

    • @serkalemgetaneh8580
      @serkalemgetaneh8580 5 лет назад

      ellllllllllllllllllllll:berketoo:ederbeni:zanariii"melketi"yasemlaleni

  • @deweldeznabu6292
    @deweldeznabu6292 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን እስከ ዘላአለም ያኑሩልን

  • @የበረሐውመናኝየመንፈስልጅ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኛ ልዩ አባት

  • @hahdu150
    @hahdu150 4 года назад +2

    የኛ ኣባት የበርሃው መናኝ ወንቅሽት ቅዱስ ገብርኤል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣጥንቲ የምያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በረከቶሙ ይደርበን ውድ ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኣባታችን ለኛም ከስደቲ መልሶ ወደ ደጅ ያብቃን የኣባታችን ፍት ያየን አሜን አሜን አሜን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @eyerusalemwoldetsadik964
    @eyerusalemwoldetsadik964 5 лет назад +3

    እልልልልልልልልልል ወንቅሸት ገብርኤል ለክብርህ እሰግዳለሁ ፫ እባክህ አገራችንን ኢትዮጵያ ን ከገባችበት አዘቅት አውጣት ። አባታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን እጅግ ያብዛልዎ

  • @እኔየማርያምልጅነኝእ-ኀ3ነ

    አባዬ የበረሃው መናኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በረከቶት ይደረብን ለዚህ ለተቀደሰ ቦታ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

    • @hhhgju7728
      @hhhgju7728 3 года назад +1

      አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪየ ሰማእት ይሰማል

  • @dhxgdhdtdc8667
    @dhxgdhdtdc8667 2 года назад

    ዝማርየ መላእክት ያሰማልን እባች ያኛ ብርታት የስደታችን ስቅ እልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልል

  • @yohannesabate2243
    @yohannesabate2243 2 года назад +4

    ወንቅእሸት ገብርኤል አምሳለ ኢየሩሳሌም 🕊🎤🌾🎤🌾🎤🌾🕊🌾🕊🌾🎤👏🕊🌾🎤🍀እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🕊👏🎤🕊🎤🕊🎤🕊🌾🕊🌾👏🎤🕊🌾🕊🌾

  • @na-rh6tq
    @na-rh6tq 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መልክት ያሰማልን አባዬ

  • @selamtekle1509
    @selamtekle1509 5 лет назад +4

    አባየ ዚማሪ መላእክት ያስማልን።

  • @etagegnetagegn2655
    @etagegnetagegn2655 5 лет назад

    አባታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን።እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን

    • @dohaqtr7966
      @dohaqtr7966 5 лет назад +2

      ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @messidereje9297
      @messidereje9297 5 лет назад +1

      AMEN AMEN⛪⛪⛪⛪AMEN AMEN⛪⛪

    • @qweasd339
      @qweasd339 5 лет назад

      Cale,hiwetyasemalnabatacihn edmeenatenayztlnmengste,semayet,yawrslb

    • @eleidcell8325
      @eleidcell8325 5 лет назад

      አሜን ኦርቶክሥ ለዘላለም ትኑር

    • @sarahazaid9692
      @sarahazaid9692 5 лет назад +1

      አዝማች ስለሺ የድንግል ማርያም ልጅ ኦርቶዶክስ መሆን መታደልነው

  • @imdove7528
    @imdove7528 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ወይ ድምፅ እንደ ብዙ ዉሀ ይመስላል ሴወጣ ጣፋጭ የሄወት ዉሀ ነዉ መዝሙራችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ እባላለሁ

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 5 лет назад +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የበረሀው መናኝ አባ ዮሀንስ ተስፈማርያም እግዚ አብሄር .ይጠብቆት በጤና በእድሜ

  • @addisalam2794
    @addisalam2794 5 лет назад +10

    አባታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰል ዕድሜ እና ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @malosha1975
    @malosha1975 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችን እርጅም እድሜ ይስጥልን የስደት ልጀችህን በፀሎት አስብን

    • @fanos7ar877
      @fanos7ar877 4 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯🕯🕯🕯📖📖📖📖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲👈

  • @mandefrogetachew3577
    @mandefrogetachew3577 5 лет назад +3

    አባየ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን።

  • @senaitweldasenaitwelda6433
    @senaitweldasenaitwelda6433 5 лет назад +9

    አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በፀሎታችሉ አስቡኝ ሐፃያተኛዋን

    • @cellcell7056
      @cellcell7056 4 года назад

      ዝማሬ መልክት ያሠማልን

  • @hayatnagashi9583
    @hayatnagashi9583 4 года назад

    እልልልልልልል 👏👏👏ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @fasikaabera5361
    @fasikaabera5361 5 лет назад +10

    ለአባታችን ዝማሬ መእልክት ያሰማልን በእውነት አጥንት የሚያለመለም ዝማሬ እልልልልልል

  • @muluyeyoutube4687
    @muluyeyoutube4687 4 года назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎ ፣ቃለህይወት ያሠማልን

  • @selamtekle1509
    @selamtekle1509 5 лет назад +7

    አባዬ የበረሃው መናኝ ሰላምህ ይብዛልነ
    ማራክው አንበሪካክዉ የስላሴ ባሪያ እንወዳሀለን
    ለዘላለም ኑሪልን❤❤❤😍😍😍!!!

  • @sofayezgeya9136
    @sofayezgeya9136 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላክት ያሠማልን እድሜናጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ተመስገንኣምላከ
    @ተመስገንኣምላከ 5 лет назад +27

    ኣሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልል ኣባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን በፀሎት ኣስቡኝ ወለተ ኪዳን ስደት ነኝ ያለሁት

    • @hayattygitahon676
      @hayattygitahon676 5 лет назад

      Sri

    • @berkazenbeniaaaa2895
      @berkazenbeniaaaa2895 5 лет назад

      Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @reda6328
      @reda6328 5 лет назад

      ዝምሬ መልአክ ትይስመላን ኣሜን። ኣሜን። ኣሜን። ኣሜን

    • @reda6328
      @reda6328 5 лет назад

      ኣሜን። ኣሜን። ኣሜን። ዝምራ። ኣመ ላኪትይስም ልን እመትኑ ሩልን። ኣባት። ለዩ የኔውደደደ

    • @reda6328
      @reda6328 5 лет назад

      እልልልልልልል ዝምራ መላእክት ይስመልን ኣሜን። ኣሜን። ኣሜን

  • @senaytmola8755
    @senaytmola8755 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኛ አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @dgdyfu9967
    @dgdyfu9967 4 года назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድመና በጠና ያቆይልን እልልልልልልል

  • @ነፃነትፍቅር-ዘ3ሰ
    @ነፃነትፍቅር-ዘ3ሰ Месяц назад

    በርከትህ ይድርሰኝአባየ የኔኩሩ አባት❤❤❤❤

  • @የወንቅሼቱቅዱሰግብርኤልል

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እወነት ነው ወንቅሽት ገዳም አመሳለ እይሩሳሌም አባ ዮሀንስ የሰላም አባት

  • @ቡዝዬየማርያምልጅ
    @ቡዝዬየማርያምልጅ 5 лет назад +17

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልል👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት የስደተኞች አባት በረከቶት ይደርብን አሜን

    • @reda6328
      @reda6328 5 лет назад

      እልልልልልልል እልልልልልልል ልልልልልል ዝምራ መልአክ ትይስምላኝ ኣ አሜን። ኣሜን። ኣሜን

  • @alamark1631
    @alamark1631 8 месяцев назад

    አሜን ዝማሬመላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልአባታችን እልልልልልልልልልልልልል

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 лет назад +6

    እግዚያአብሄር ዕድሜ ይሰጣችሁ የበረሃው መናኝ አባ ዮሃንስ ተስፋ ማርያም የ ኢትዮጵያ ልዩ የእግዚያብሔር ስጦታ

  • @ህይወትየተዋህዶልጁ

    አባየ የኛ ሰጥቶታ ሸ አመት ኑሩልን

  • @rabeeahhh5988
    @rabeeahhh5988 5 лет назад +4

    አባቴ ዝማሬ መላይክት ያሠማልን መዝምረዎ ፁእሙ ነው ብሠማው አልጠግብ እድሜዎን ጨምሮ ጨምሮ ይሥጥልን የኔ አባት😍😍😍😍

  • @wubetezelalem5741
    @wubetezelalem5741 5 лет назад

    ወንቅሸት ገዳም አምሳለ እየሩስ አለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኛ ጀንና አባት ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @zanezane8524
    @zanezane8524 5 лет назад +6

    እእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይሽጥልን!!!

  • @habtomkahsay9949
    @habtomkahsay9949 3 года назад

    ኣሜን፡ ኣሜን፡ ኣሜን ዝማሬ መላእክት የስመዓልና

  • @Serkh-mg2un
    @Serkh-mg2un 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተሰላሴየድንግልልጅ

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለአባታችን እኞም በሰላም ገብተን ለዚ ክብር ያብቃን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችንን

  • @nesmalsaanj1011
    @nesmalsaanj1011 5 лет назад +3

    እልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሠማልን እድሜ ይሥጥልን አባቴ አሜን፫👏👏👏👏