ስለፋኖ አስተዳደር የተሰጠው አስገራሚ ምስክርነት! በአምባሰል ተራሮች የቀጠለው ከባድ ውጊያ!ቀጣይ የሚደረጉ የፕሮፓጋንዳ ድራማዎች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 63

  • @argawhussien4866
    @argawhussien4866 3 часа назад +6

    ድል ለተገፋው የህዝብ ልጅ ፋኖ 💚💛❤💪

  • @JMehammed
    @JMehammed Час назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @selemungebyaw6495
    @selemungebyaw6495 Час назад +1

    ድል፡❤ለአማራ፡❤ህዝብ❤🎉❤🎉ቅ

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 4 часа назад +5

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

  • @ያሬድጥላሁን
    @ያሬድጥላሁን 4 часа назад +4

    በልጤ ፋኖ እንኩዋን ይህን ሌላም ያውቃል : ፋኖ የትምህርት የጤናንና የአርሶ አደርን ሰራተኛ ይቅርና ተራ ወታደርንና ተራ ካድሬን ለይቶ ያውቃልና እባክህን የብአዴንን እና የኦሮሙማ መንግስትን ፕሮፓጋንዳ ንቃባቸው ::

    • @Solomon-vy2kh
      @Solomon-vy2kh 3 часа назад

      በለጠ ለebc እና fana ቢሰራ ይሻለዋል

    • @TeshomeTeshe-d6z
      @TeshomeTeshe-d6z 3 часа назад

      😂😂😂😂😂​@@Solomon-vy2kh

  • @AsmamawAndualem
    @AsmamawAndualem 4 часа назад +4

    ወንድሜ በለጠ እንዴት አረፈድህ !!!
    እንኳን ደህና መጣህ !!!
    እያዳመጥንህ ነው !!!
    በርታ !!! ከጎንህ ነን !!!

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 3 часа назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤ለብልፅግና የእውር የድንብር በካሜራ ፎቶግራፍ እየተነሡ ህዝብን በውሸት እያሣሣቱ ይገኛሉ እንጂ ማንም ተሰሚነት የላቸውም።ተሸንፈዋል።❤❤❤❤❤❤

  • @WerkiWerke
    @WerkiWerke Час назад

    መሠመመ

  • @HabtamuTsegaye-p5r
    @HabtamuTsegaye-p5r 5 часов назад +2

    ወንድማችን በርታ ስለአንድነቱ ጉዳይ ያለማዳላት እኩል በሆነ ለትግሉ በሚመጥን መልኩ ጠንክሩ ድል ለሰፊው ህዝብ ለፋኖ

  • @tamu-x8l
    @tamu-x8l 3 часа назад +1

    በርታልን ድል ለፋኖ

  • @Mesirat
    @Mesirat 5 часов назад +2

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @Lee2005-w5v
    @Lee2005-w5v 3 часа назад +1

    Fano fano fano 💚 💛 ❤️

  • @honegenetu4656
    @honegenetu4656 Час назад

    የታወቀ እኮነው ተቀናጀተው ነው የሚጨፈጭፉን

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 3 часа назад +1

    አንድነት ላይ አዝወትር

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 3 часа назад

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @AbyuAyew
    @AbyuAyew 4 часа назад +1

    በለጠ ይህን መረጃ አድርስልኝ ዘመነ የተለዬ አብለጭላጭ ነገር አጉልቶ የሚአሳይ መልበስየለበትም ለድሮን እቅስቃሴ ለካሜራ አጉልቶነው የሚአሳየው እና ይጠቀቅ በተጨማሪ የውጭ ጋዜጠኛነው ብለው መዘናጋት የለባቸውም ወይም ማመን የለባቸውም ለድሮን ያጋልጣል በሌ በርታልን

  • @Sole-m4m
    @Sole-m4m Час назад

    ያለፈበት ፋሽን የ2008 የወያኔ ፕሮፓጋንዳ አይደገምም አስታወስከን

  • @mulugetabogaledesalegn4976
    @mulugetabogaledesalegn4976 56 минут назад

    Mulugeta 2:00

  • @alemuabay-j3t
    @alemuabay-j3t 4 часа назад

    ድል ለፋኖ

  • @YoniHuy
    @YoniHuy 4 часа назад

    አቤቱ ጌታዬ 😢😢😢😢😢😢

  • @HabtamuSechu16-rn6cn
    @HabtamuSechu16-rn6cn 5 часов назад +1

    ❤❤❤ well come mirtye

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg 4 часа назад

    ❤❤❤ 🎉🎉🎉

  • @ethio_tewahdo_tube21
    @ethio_tewahdo_tube21 5 часов назад

    You are a wonderful message provider ❤❤❤

  • @mulunehgizaw8995
    @mulunehgizaw8995 5 часов назад +1

    welcome Bele!

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 4 часа назад

    Berta bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mateiebelay251
    @mateiebelay251 4 часа назад

    እንደሱ አደለም

  • @Mesirat
    @Mesirat 5 часов назад

    ❤❤

  • @ethio_tewahdo_tube21
    @ethio_tewahdo_tube21 5 часов назад

    ❤❤❤❤

  • @ethio_tewahdo_tube21
    @ethio_tewahdo_tube21 5 часов назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @MegaTariku
    @MegaTariku 5 часов назад

    Belie❤❤❤❤ wellcome

  • @nolawitmisikir9074
    @nolawitmisikir9074 5 часов назад

    👍🏽👍🏽

  • @ethio_tewahdo_tube21
    @ethio_tewahdo_tube21 5 часов назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Joshua-x5v
    @Joshua-x5v Час назад

    ታዲያ ፋኖ ገጠርም ከሌለ የት ሆኖ ነው እየተዋጋ ነው የምትሉት

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 5 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @מנאלה
    @מנאלה 5 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemuabay-j3t
    @alemuabay-j3t 4 часа назад

    ዜናን ከምንጩ እውነትም

  • @Yonas-s5k
    @Yonas-s5k 5 часов назад

    X lay yelem aletefkewm

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 3 часа назад +1

    ከነሰኝ ጋር የተደረገው ስምምነት እንደ አብይ አህመድ ፌክ ነው።

  • @belawe9768
    @belawe9768 5 часов назад

    😎❤😎😁😁
    አማራ ፋኖ አንድነት መመሥረት አዋጪ ነው
    መሪው 2 አመት አገልግሎ ልላ ምሮጫ ማረግ
    መሪው በጋራ ምክር ቤት ሚወሠንን መተግበር ነው
    መሪው ከ25-68አመት እድሜ ትምህርቱ ከ12ኛ ክፍል ጀምሮ ትልቅ አደረጃጀት ሢመራ ብቃቱ ጎልቶ ሚታወቅ አሁንም ተግቶ ለመታገል ሚጓጓ መሆን አለበት

    • @TeshomeTeshe-d6z
      @TeshomeTeshe-d6z 2 часа назад

      ኦሕዴድ መሠለህ በየሣምንቱ ስልጣን የሚለዋውጥ የቼገው አሉ😂😂😂😂ለአብይ ንገረው

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 4 часа назад

    በእውነት ያሳዝናል ።አብይም ሆኑ ብልፅግና አላፊዎች ናቸው ።ይሁንና ኢትዮጵያ የባሕር በር እንዳታገኝ የሚያደርጉ ስሚቶችን ማራገብ ምን ይሉታል?።ትናት ሕወሓት ወደብ አልባ አደረገን ዛሬ ብልፅግና ወደብ እንድናገኝ የሚደረገውን ጥረት ማገዝ እንጅ በተቃራኔው መቆም ምን ይሉታል ?።እንዴትስ ያለ የማስተዋል ፀጋ ነው ?።ወደቡ ለአማራ ሕዝብ አይጠቅምም ማሉት ነው ?።እስኪ አስረዱን?።አቶ በለጠ የትናት ማስተዋልህ የት ገባ?።

  • @berxmagna5707
    @berxmagna5707 4 часа назад

    እረ እባክ ዜና አንብብ

  • @dessietigabu-vk8ot
    @dessietigabu-vk8ot 4 часа назад

    Bele bertalen wendemachenn yh gize yalfal.

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 5 часов назад +4

    የእኛው ጃል ሰኚ እስክንድር ነጋ ነው።

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 4 часа назад

    ተወዳዳሪ የለህም ወጥር በሌ ችግሩ አራሽ ቀዳሽ አዛን አድራሽ ጀግና ሳይጠፋ 80% አማራው በአማራ ሞት ገንዘብ ከሚሰበስቡ የጠላት ሚዲያ አድማቂዎች ነን ይህ ስህተት እውነተኛ ሚዲያ ለሁሉም እንዳይዳረስ እንዳያድግም ይሆናል ይገባኛል እውነት ትመራለች ነገር ግን አሸናፊ ናት ላይክና ሼር አይከፈልበት

  • @Solomon-vy2kh
    @Solomon-vy2kh 3 часа назад +1

    ወንድም በለጠ እባክህ ሚዛናዊ ነኝ የምትል ከሆነ Fana እና Etv, እና walta ብትሰራ ይሻልሀል። ፋኖ ከአብይ ስልጣን አስጠባቂ አማራ ጨፍጫፊ ሰራዊት ውጭ የመንግስት ሰራተኛን ነክቶ አያውቅም። አንተ ሪፖርተር ያልከውም በነአብይ የተላከ ሰው እንጅ አንተ እንዳልከው ገለልተኛ አይደለም። ዛሬ ብቻ ሳይሆን በተደጋጋሚ ፋኖን ለመተቸት ሞክረሀል። ከዚህ ቦታ እንዲህ ብለዋል እንዲህ ነው ያሉት ከማለት እስኪ አንዳንድ ቀን እንደ ሌሎች የአማራ ጋዜጠኞች የአማራ ገዳዩን አብይንና ጋሻጃግሬወቹን በራስህ እይታ ከመረጃ ጋር ስትተቻቸው ሰምቼ አላውቅም።

    • @Mike_Tom_1000Tom
      @Mike_Tom_1000Tom Час назад

      የኛ ችግር እኮ ይህ ነው ትችትን እንፈራለን እነሱ ታቦት ናቸው እንዴ የማይተቹት! ለምሳሌ የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ጥሩ ሰሩም አልሰሩም በስልጣን ዘመናቸው ሙሉ ሲተቹ እና ሲሰደቡ ነው የሚኖሩት ለዛ ነው ያልሆነ ነገር የማያደርጉት:: በዛ ላይ ፋኖ በአንድ የእዝ ሰንሰለት የሚመራ ድርጅት እስካልሆነ ድረስ ምንም አያደርጉም አትበል ተበጣጥሶ ያለ ሃይል መሆኑን እትርሳ! ያም ሆነ ይህ ፋኖ የሁሏችንም ተስፋ ነው ለፋኖ ህይወታችንንም ጭምር እንሰጣለን መስጠት ካለብን

    • @stebanelakie2929
      @stebanelakie2929 Час назад

      የፋኖን ቅዱስነት ለራስህ ተጠመቅ ። ሌላውን ለማሳመን መሰቃየት አያስፈልግህም። የተገደለበት የተዘረፈውና የታገተው በአጠቃላይ የተሰቃየው የአማራ ህዝብ ያውቀዋልና የአይጥ ምስክሯ ድንቢጥ አትሁን።

  • @getiyearagegetu2959
    @getiyearagegetu2959 2 часа назад

    ድል ለፋኖ

  • @honegenetu4656
    @honegenetu4656 Час назад

    የታወቀ እኮነው ተቀናጀተው ነው የሚጨፈጭፉን

  • @melkamuasre7585
    @melkamuasre7585 5 часов назад

    ❤❤❤❤

  • @احمد-ت5ن1ط
    @احمد-ت5ن1ط 22 минуты назад

    ❤❤❤❤