የብሩኖና ሳንቾ ጎሎች ራይስና ቲምበርን ባሰለፈው አርሰናል ሽንፈት አስከትለዋል።| Manchester United Vs Arsenal | Bisrat Sport |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 145

  • @selmanabdu4933
    @selmanabdu4933 Год назад +23

    ልጆቻችን ቀለል ያለች ልምምድ ሰርተው ወተዋል😉✌️🔥🔥🔥GGMU

    • @McPeace123
      @McPeace123 Год назад

      Enath tbeda ye dikala komata lig mensur

  • @bluebridgelion
    @bluebridgelion Год назад +3

    መንሱሬ low frequency noise "ዝዝዝዛዝዝ..." የሚል ድምፅ ከበስተጃርባ ብዙ ፕሮግራሞች ላይ ይሰማል ለወደፊት ብታስተካክሉት መልካም ነው ::

  • @ababaababaa9766
    @ababaababaa9766 Год назад +9

    አሪፍ ጨዋታ ነበር ፍክክሩ ደስ የምል ነበር እና የኔ ማንዬ በማሸነፉ ደስ ብሎኛል

  • @etopeyamycn4228
    @etopeyamycn4228 Год назад +1

    Glory glory Manchester United Manchester always to o big clap team

  • @zakineymar6675
    @zakineymar6675 Год назад +17

    Manche❤❤❤❤

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm Год назад +24

    ስላም አስከባሪው ማን ዩናይትድ የወያላን አፍ አዘጋ ማን ዩናይትድ በቤኝች እና በታዳጊዎች ገብቶ ቋሚ 11አስልፎ የገባውን አርስናልን ለበለበው105ሚሊዮን ፓውንድ ያስፈረመው አርሴ ታረስ for ever man united ❤️💪💪💪💪

    • @sabita_gunners
      @sabita_gunners Год назад

      አይ ሻሼዎች ታዲያ ብርቅ ነው እንዴ መሸነፍ

    • @haregtegegne-ih8dm
      @haregtegegne-ih8dm Год назад +1

      @@sabita_gunners ወያላ ዝም ብታሽንፍ አታስቀምጡንም ነበር

    • @EsubeKebe
      @EsubeKebe Год назад +1

      ​@@haregtegegne-ih8dmንገሪልኝ እስኪ ከጨዎታው በፊት ሲፎክሩ እንዳልነበር😂😂😂 ደሀውንም ሀብታሙንም አርሴን እንገርፈዋለን

    • @Alex-zz4rf
      @Alex-zz4rf Год назад +1

      እንደ ማንችስትር ደጋፊ ምስኪን አይቼ አላቅም ስታሳዝኑ አርሰናል እኮ እንደ ልምምድ ነው ያየው ለማንኛውም ፕሪምየር ሊጉ ላይ እንደ ለመዳችሁት ያው ይሰጣችኋል አቸኩሉ ለማልቀስ😅😅😅

    • @haregtegegne-ih8dm
      @haregtegegne-ih8dm Год назад +2

      @@Alex-zz4rf ተው እንጂ ከአርስናል እና ደጋፊዎች በላይ የምታሳዝኑ በበታችነት ስሜት የተዘፈቀው ደጋፊ የራሷ አሮባት የስው ታማስላለች ይሉልሀል እንዳንተ አይነቱ ደጋፊ ነው ለልምምድ ቢሆን ኖረ ቋሚ 11ተስላፊ ይዞ መሽነፍ ለነገሩ በማን ዩናይትድ መሽነፍ የዘወትር ልማዳችሁ ነው።

  • @birukgec
    @birukgec Год назад +5

    United❤🎉🎉

  • @ScholarshipInformerEth
    @ScholarshipInformerEth Год назад +57

    አርሰናሎች ዲቻን መስለዋል

  • @ashenafinega2001
    @ashenafinega2001 Год назад +5

    United forever!

  • @nahomyo6549
    @nahomyo6549 Год назад +9

    ❤United ❤

  • @zelalemtesfaye6875
    @zelalemtesfaye6875 Год назад +13

    🎙 Interviewer: “45mins of football for you today. You must be hungry for more”
    🎙Kobbie Mainoo: “No. I'm not hungry. I ate Rice in the first half"
    😭😭😭

  • @me99me99
    @me99me99 Год назад +2

    መንሱሬ የ አርሴናል ድጋፊ ነው ኮቢ አርሴናል ተጫዋች ቢሆን ኖሮ ብዙ ይዘግብ ነበር

  • @HoytomMelake
    @HoytomMelake Год назад +1

    መንሱሬ ከኢትዮ ስፖርት ጀምሮ አድናቂህ ነበርኩ ለ31ኘዉየአፍሪካ ዋንጫ ዝግጀት ለብሔራዊ ቡድኑ እና ለሳልሃዲን አስተዋጽኦ እንደነበረህ አዉቃለሁ መንሱር ስለ ሳላ ምን ተሰማህ ጎይታ ነን ከአሶሳ እባክህ አሳዉቀኝ

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 Год назад +2

    GGMU 💪💪💪Mensure and Zollaye 🙏

  • @hermonafewerki6966
    @hermonafewerki6966 Год назад

    Mensur❤❤❤❤❤

  • @nitsuheshetu8968
    @nitsuheshetu8968 Год назад +9

    It's just pre season but when I see kobi mainno he looks more mature than his age group and a better footballer than others midfielders in both team, that's the best positive I get from last night match.

  • @mesweethoney3569
    @mesweethoney3569 Год назад

    Bravo you are hero ❤❤❤

  • @habttekle98htbr
    @habttekle98htbr Год назад +6

    ማንቼን የመጀመሪያው አጋማሽ ላይ አርሴናል ደሞ ሁለተኛው ላይ ጥሩ አቋማቸውን አሳይተውናል የታዳጊው ሚናኦ አጨዋወት በጣም ተመችቶኛል አሁንም ግን ማንቼ አጥቂ ያስፈልገዋል 9 ቁጥር ጨራሽ የሆነ በጣም አባካኝ ናቸው እነ አንቶኒ

  • @thomastoti7900
    @thomastoti7900 Год назад +6

    ስለ ማይኖ ስጠብቅ አንተ ግን ስለ ማልያ ነው የዘገብከው. ዩናይትድ ሊድስን 2-0 ነው ያሸነፈው 2-2 አይደለም ።

    • @helane9156
      @helane9156 Год назад

      ስለ ዩናይትድ ሲያወሩ ዝቅ ለማድረግ ይሞክራሉ ደስ አይልም

  • @ousmanhassen2353
    @ousmanhassen2353 Год назад +1

    መኑሴሩ የእግርኳስ እንቁ ወንድሜ በርታ

  • @latehzenenlahamaena
    @latehzenenlahamaena Год назад

    mensuri bteligram shanuln mabrareyawn

  • @tsegayekassa8604
    @tsegayekassa8604 Год назад +5

    ኧረ መንሱር በእናትህ ስለ ኳሱ አውሯ እኛ ስለማልያና ስለኦናና ጉዞ ምን ያደርግልናል ከእርሱ የማይገናኝ ኳሱን አላየኸውም እንዴ አላማህ ሰአት መግደል ነው የሚመስለው ኧረ ከወንድምህ ተማር

    • @hagostadesse1280
      @hagostadesse1280 Год назад

      😂

    • @Mayayericho
      @Mayayericho Год назад

      @mensurabdulkeni
      #mensurabdulkeni
      Yihen comment asibibet yhe hulu admach anten blo kuch blo eyadamete ketita sle chewataw mawrat yejemerkew ke total 50 minute 40 minute lay new yihe demo tedegageme

  • @tewodrosholika936
    @tewodrosholika936 Год назад +2

    መንሱሬ እንዴት ናችሁ ሰላም ለናንተ ሠላም ለሀገራችን እንዲሁም ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን መንሱሬ ጨዋታውን አይቼዋለው ሚገርምና በስሜት የተሞላ ነበር የኔ ማንቼ ዝውውር ላይ አዝጋሚ ቢሆንም የአካዳሚ ልጆች እያሳዩ በለው ብቃት በጣም ተገርሜአለው ወደ ጨዋታው ስመለስ የማንቼ የኋላው ክፍል በጥሩ መረጋጋት ነበር ጨዋታውን ሲያካሒዱ የነበረው ሚገርመው ሊቻ ሜዳ ላይ ካለ የወዳጅነት ሚባል ጭዌ እንደሌለ ነው የታዘብኩት ኮቢ ሚባለው ልጅ ግን እድሜው ስንት ነው እርጋታው ብዙ አመት ልምድ ያለው ነው ሚመስለው

  • @dailyspor26
    @dailyspor26 Год назад +1

    መንሡር ማንቼን አትወድም ከምታቀርባቸው አስተያየት ስለ ማንችስተር መጥፎ መጥፎውን ነዉ

  • @Zeweter6821
    @Zeweter6821 Год назад +5

    ለአቋሞ መፈተሻ ጨዋታ እንደዚህ አይነት እርእስና ስሜት መስጠትህ ደጋፊነትህን አረጋግጠሀል በጣም ደስ ብሎህ አብጠልጥለሀቸዋል ግን በዚህ አይቀጥልም ወደፊት አብረን እናየዋል

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    ከሁሉም ነገር ግን የማንቺስተር ዩናይት በረኛ ሳላደንቀዉ አላልፍም ዩናይትድ ግን በጣም ደስ የሚል አጨዋወት ነበር ሲጫወት የነበረዉ አርሴ ግን ገና መብላላት ትንሽ ይቀራል

  • @HoytomMelake
    @HoytomMelake Год назад +1

    ኤርክ ቴንሀል የፈርጊ የነበረዉን የድል መንገድ እንደመለሱት ይሰማኛል

  • @ZelalemZerihun-p4z
    @ZelalemZerihun-p4z Год назад +1

    መንሱሬ ሥራዎችህን ሳላደንቅ አላልፍም ተመልክቼው ነበር ጨዋታሁን በርግጥ ማንችስተር ግንባታው ከዚህ በተጨማሪ አንድ የዝውውር መስኮት ይፈልጋል ብዬ አስባለሁ ግን የቴንሀግ መንገድ በጣም እያሣመነኝ ነው ምክንያቱም ወደ ቋሚ ለመምጣት የሚደረግ እልህ አስጨራሽ ውድድር ሲያደርጉ አይቻለሁ ይህ ደግሞ ያሏቸውን የተጫዋቾች አቅም አውጥተው መጠቀም ይችላሉ ይሄ ደግሞ የቡድን ግንባታውን ያፈጠንላቸዋል ጥሩ ቡድን ልናይ እንችላለን። ሲቀጥል የአካዳሚው ልጆች የማንቸስተርን ትንሣሄ ሊያሣዬን ይችላሉ የጋርናቾ መንገድ ብዙ ተከታይ ያሉት ይመስላል ::viva maino and Hansen,gore ,amad ,fish ,alvaro H,

  • @Mastergaming14710
    @Mastergaming14710 Год назад +4

    መንሱር አብዱልቀኒ አንዳንድ ነገሮችን ላስታውስህ እወዳለው.....
    ዝውውሩ የተከፈተ ሰሞን አርሰናል የተመደበለት የተጣራ 100 ሚሊዮን ይሮ ነው ቀሪ ከተጫዋች ሽያጭ የሚገኝ 80 ሚሊዮን ያገኛሉ በዛ ወደገበያ ይወጣሉ ብለህ የተሳሳተ መረጃ ስትናገር ነበር አርሰናል ከወዲሁ ከ200 ሚሊዮን በላይ አውጥቷል ገና እንደሚያወጣም ይጠበቃል ያንተ የውሸት መረጃ ብዙዎችን ሲያሳስት ነበር ኢሄን አንድ ብለህ ያዝ.....
    ቀጥለህ አርሰናል ዴክላን ራይስን 100 ሚሊዮን አውጥቶ አይገዛም አንድ ተጫዋች ላይ 100 አያወጣም አርሰናል ብለህ አርሰናል ላይ መሳለቅ በሚመስል መልኩ ትንተናህን ሰራህ አርሰናል ግን ያለምንም መሰሰት 105 ሚሊዮን አውጥቶ ዴክላን ራይስን አስፈረመ ይሄኔም ስህተትን ከማረም ይልቅ ሌላ ሚሸፋፍን ነገሮችን ስትናገር ብዙዎች አስተውለንሀል።
    የሌላ ክለብ ደጋፊዎችን ለማስደሰት ስትል ብዙ አርሰናልን ማስታከኪያ ስታደርግ አይተንሀል። በ ዩቲዩብ ቪዲዮዎችህ Thumbnail(የቪዲዮ ፊት ገፅ) ላይ የምትጠቀማቸው አርሰናልን ዝቅ የሚያደርጉ እና ልክ ያልሆኑ ለ engagement ለእይታ ሲባል የሚደረጉ እንደሆኑ ብዙ አስተውለናል አሁን ግን መስመር እያለፈ ነው። ፕሪሚየር ሊጉ በነበረበት ወቅት የአርሰናል ቡድን በመሪበት በነበረበት ወቅት በራሱ አርሰናልን በዛ ልክ ትሪትመንት ከመጠቀም ይልቅ ሌሎችን እኩል ለማድረግ ስትጥር ተመልክተናል!
    ዛሬ ደሞ ብዙ እየሰማን ነው የውሸት ዘገባዎች ሩመሮችን ይዘህ መተህ የአርሰናል ዳጋፊዎችን በሌላ ክለብ ደጋፊዎች የሚያሸማቅቅ አይነት ቪዲዮ ተመልክተናል እኛ ይገባናል ይህን ለምን እንደምታደርግ ዋናው ነጥብህ ከንደዚህ አይነት ብዙ እይታ ከሚያገኙ አሉባልታዎች ብዙ እይታ ማግኘት እና ከዩቲዩብ ላቅ ያለ ገንዘብ ማግኘት ነው ዋናው ኢላማ...ከዚህ በፊት እን ሚረር ያሉ ሩመር የሚዘግቡ ሚዲያዎችን እንደማታቀርብ እና የጠራ እና የተገለፀ መረጃ እንደምታቀረብ ስትደሰኩር ነበር የሚረር ዘገባ ይዘህ መተህ ዝግጅት ያልተደረገበት እና የውሸት መረጃ ግን አርሰናል ሲሆን ስታሰራጭ የብዙ የአርሰናል ደጋፊ ስሜት እየጎዳህ ልብ እየሰበርክ ነው። ብዙ ባንተ ላይ የሚነሱ ቅሬታዎች አሉ ነገር ግን እዚህ ጋ ላብቃ...
    ስለዚህ ከዚህ በኋላ በአርሰናል ደጋፊዎች ስም ልናሳስብህ እንወዳለን! ከዚህ በኋላ ስለኛ ክለብ የምትሰራቸው ትንተናዎች በቂ ጥናት ይኑራቸው ፤ ለ እይታ ብለህ ያልተፈጠረ የውሸት ዜና ሩመር አታቅርብ! ፤ Thumbnail ላይ የምትጠቀማቸው ቃላቶች አርሰናልን ዝቅ የሚያደርጉ ፈፅመው አይሁን ፤ ለሌሎች ክለብ ደጋፊ ለማስደሰት ብለህ አርሰናልን ስታጣጥል እንዳንሰማህ! ፤ ቀሪ ነገሮችን ደጋፊዎች በኮመንት በደምብ ገልፀውልሀል ኮመንቶችን አንብብ!
    ከዚ በተረፈ እኛ ምኖድህ ጋዜጠኛ ነህ ትልቅ ነገር ላንተ እንመኛለን ነገር ግን ክለባችንን ሚነካ ነገር ከተፈጠረ ለኤዱ እና ለማይክልም ሚመለስ ደጋፊ አይደለም። አርሰናልን ብለን ነው እዚህ ያለነው ስለዚህ ለኛ አርሰናል ከምንም ነገር በላይ ነው ያንን አክብርልን! በተረፈ ከዚህ ውጪ ምትሰራቸውን ጥሩ ነገር እኛም እናደንቃለን እናከብራለን!

  • @addishiwot2726
    @addishiwot2726 Год назад +1

    አርሰናል ቶማስ ፓርቲዬ ምን ያክል እንደሚያስፈልገው ያሳያል ከሀቨርት ይልቅ ራይስ እና ፓርቴ ቢጣመሩ ጥሩ ጥምረት ይመስለኛል

  • @nobelmelese7423
    @nobelmelese7423 Год назад +1

    የኔው United ምንጊዜም ጥሩ ነው

  • @wondeyirefu6912
    @wondeyirefu6912 Год назад +4

    አርሴናል ቢያሸንፍ ኖሮ ብዙ ታወሩ ነበር

  • @mamushishobiso
    @mamushishobiso Год назад

    Messi masuree migarim jimare

  • @AT-dm8pg
    @AT-dm8pg Год назад +2

    እመኑኝ ማንችስተር ዩናይትድ የትም አይደርስም :: እነዚህን ይዞ ::

  • @getachewcherenet704
    @getachewcherenet704 Год назад

    🎉መንሱሬ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ! እኔየምልህ በዩቲዩብ ላይ ድምፁ አነስተኛ ስለሆነ በተለይ በአካባቢህ ሰዎች የሚያወሩ (የሚሰሩ) ከሆነ ለመስማት ትቸገራለህ። ማስተካከል ቢቻል

  • @KB-ir3bg
    @KB-ir3bg Год назад +1

    Man united 2 leeds 0
    2 2 adelem mansure

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 Год назад +1

    በአንድ ቀን ሁለቴ አሸነፍናቸው

  • @belayzeleke7090
    @belayzeleke7090 Год назад

    Please tell us about the reason gone to penalty shout out??

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian Год назад

    ሐምሌ 16

  • @bitanyahaben165
    @bitanyahaben165 Год назад +1

    ኣርሰናል ግራኒት ጃካን እሚናፍቅበት ግዜው ደርሰዋል ፡ ካይ ሃቨርትስ የማሃል ሜዳ ተጫዋች ሊሆን የሚችል ኣይመስለኝም

  • @negashnigusie7405
    @negashnigusie7405 Год назад

    GGMU

  • @nagashkindey2111
    @nagashkindey2111 Год назад +6

    የቀልድ እኮ ነው ጨዋተው ለዛ ነው

    • @abimuleta8740
      @abimuleta8740 Год назад +4

      New eshi 😂😂😂

    • @Akuma178
      @Akuma178 Год назад +1

      Iko ye kaldi😂😂

    • @fatumatube5204
      @fatumatube5204 Год назад +3

      አይደል ይሄን እንደምትሉ ጠብቀን ነበር😂😂

    • @haregtegegne-ih8dm
      @haregtegegne-ih8dm Год назад +3

      አረ ባክህ አልቀረብህም አርሴ ቋሚ 11ይዘው ነው የገቡት ማንቸ የአካዳሚ ልጆችን ይዞ ነው አርሴን የወቀጠው

  • @YonasElias
    @YonasElias Год назад +6

    ራምቦ ይልሀል አባቴ ምርጥ በረኛ 😁😁😂😁😁😂 ይሄ እንኳን ኳስ ጋቢ አይዝም 😁😁😂

    • @tadekaldas1992
      @tadekaldas1992 Год назад +1

      የታጠበ ማለትሽ ነው 🤣🤣🤣

    • @YonasElias
      @YonasElias Год назад

      @@tadekaldas1992 አዎ ያውም ርጥብ ብርድልብስ 😀😀😀

  • @helane9156
    @helane9156 Год назад +1

    መሱር በጣም ታዳላለክ እውነት አርሰናል ቢያሸንፍ ስለሱ ስታወራ ነበር የምትውለው ሆነም ቀረም ዩናይትድ ባትወደውም ዩናይትድ የአለማችን ሀያል ክለብ ነው አሜሪካ ደጋፊውችን አይተካል አታዳላ እሺ 🥺💔

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud9729 Год назад

    ማቼ ማሸነፉ ደስ ይላል፣

  • @abushe1364
    @abushe1364 Год назад +6

    Fersenal🤣

  • @deselengabebe1851
    @deselengabebe1851 Год назад

    👍

  • @seidahmed1654
    @seidahmed1654 Год назад

    ከ 59ኙ ደቂቃ ስለጫወታው ሳታወራ 45ቱ ደቂቃ አለቀ እኮ

  • @SirajDemssa-ch1zk
    @SirajDemssa-ch1zk Год назад

    ሀይላይቱን ነው ያየሁት ግን መርሳት የሌለብን ነገር ይሄ ጌም ነጥብ አልባ መሆኑን ነው ምንም እንኳን የማንቼ ደጋፊ ብሆንም ጮቤ እሚያስረግጥ ነገር አላየሁም ገና ምኑ ተያዘና ነው እንደዚህ እሚደነፋው እንደውም ፕሪ ሲዝን ማሸነፍ ለክለቦች ማዘናጊያ ነው በርግጥ አርሰናልም አሸንፎ ቢሆን ጣራ እንንካ ማለታቸው አይቀርም ነበር ደጋፊው ስለዚህ ገና ነው እንረጋጋ ወገኖቼ

  • @natan99ata
    @natan99ata Год назад

    Sancho

  • @fitha8659
    @fitha8659 Год назад +35

    የምናውቀው አርሰናል ወደ አቋሙ ተመልሷል

  • @Uvbnn
    @Uvbnn Год назад

    err sile maliyawma anawra betam new miastelaw

  • @endoasefa7485
    @endoasefa7485 Год назад +1

    እኔ የ ሁለቱም ደጋፊ አይደለዉም ያንተን ሃቀራረብ ግን ወድጀዋለሁ መንሱር አዳንቂ ነኝ

  • @muhdinomer3040
    @muhdinomer3040 Год назад

    100

  • @amanhassen1913
    @amanhassen1913 Год назад

    በዩቱብ ያዞትር አድመጭ አማን ነኝ ከሪያድ

  • @meronlove3555
    @meronlove3555 Год назад +1

    ልላ ተጫዋች የሚፈልገው አለ ማለት ነወ አርቴታ ሻንፒዎን ለመሆን እከሌን አምጡልኝ ለማለት ነው

  • @meronlove3555
    @meronlove3555 Год назад +3

    መንሱሬ ማንቸስተር በተሻለ ተንቀሳቅሷል ግን የወዳጅነት ጨወታዎች ሚስጥራዊ የአሰልጣኞች ቁማር አላቸው ለምሳሌ የነጥብ ጨወታዎች ሜዳውስጥ እያሉ እንደሌሉ የሚደረጉ የተቃራኒ ቡድንን ለማለት ነው ለምሳሌ ማርቲኔዝ በቀጥታ ሳካን ና ኦዴጋርድን እንዲገናኝ ሆኗል ነጥብ ሲሆን ትግሉ ይቀየርና ከ ጅሰስ ጋር ይሆናል ያኔ በነፃነት ይሾልካሉ ማለት ነው አርቴታ ሆን ብሎ ነው

    • @nurhuseinmolla2088
      @nurhuseinmolla2088 Год назад

      ፓፓፓ....ትንታኔ ዘጋኝ ዘጋኝ

    • @alemayehueticha-ve1zv
      @alemayehueticha-ve1zv Год назад

      ምን አይነት ትንታኔ ነው ውድ ሜሮን ቃና ታያለሽ ማለት ነው...........

  • @mohammedkedirayub7926
    @mohammedkedirayub7926 Год назад

    Here in USA every body talk about Lionel Messi and wears number 10

  • @teshomebelachew2731
    @teshomebelachew2731 Год назад

    ኤምራን የሚባል ህፃን ልጅ ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ ችሎ ተመልከተነው ነበር :: ግን ኢሪክ ቴን ሃግ ሊያሰልፉት አልቻሉም :: ለምን እንደሆነ አለገባኝም ፡፡

  • @beredimike
    @beredimike Год назад

    Man utd V's Arsenal

  • @oumersiraj2253
    @oumersiraj2253 Год назад

    wawu hultum tiru nachewu Gin arsenal mkenajt yikral

  • @lijtekleab7965
    @lijtekleab7965 Год назад +2

    Mulu chewatawun ayichewalehu penalty chemiro

  • @Abel-jf4ep
    @Abel-jf4ep Год назад

    Abel

  • @asferachwengida-kg4zm
    @asferachwengida-kg4zm Год назад +1

    ማንቸ ሁለም ማንቸ

  • @tesfshwegayehu3089
    @tesfshwegayehu3089 Год назад +5

    ፈርሴ ገና ሊጉ ሳይጀመር በአንቺ መፍታታት ጀምረናል።

    • @tadekaldas1992
      @tadekaldas1992 Год назад

      ፈርሴ እንኳን በሰላም ፈራረስሽ 😅

  • @kehaliwoldemariam258
    @kehaliwoldemariam258 Год назад +1

    ተሸናፊው አርሰናል ለመጠናከር መነሳሻ ይሆነዋል፡፡ ጨዋታው ስሜታቸው ቅርብ ለሆነ ሰዎች የፕ/ሊጉ መዳረሻ ይሆናቸዋል፡፡ ከወዳጅነት የዘለለ ምንም ትርጉም የለውም፡፡

  • @hope12512
    @hope12512 Год назад

    ማንቼ ማንቼ

  • @Ethiomenzumaneshida
    @Ethiomenzumaneshida Год назад +6

    መንሱረ የአርነሴናል ነገር ግራ ገብቶናል። is this the arsenal suppose to be lifting the trophy ? I don think so . አርሴናልን ሁሌቱ ገብሬሎች ዋጋ ያስከፍሉታል(Gabriel Mafhalash & Gebriel Jesus

  • @adujonathan4377
    @adujonathan4377 Год назад +1

    እንዲ ነዉ ማንቼ 😂

  • @MichealAynalem
    @MichealAynalem Год назад

    መማንቼ

  • @ShiferawKebede-e8g
    @ShiferawKebede-e8g Год назад

    Last year Manchester united liverpool 4 le 0 ashenefo neber

  • @fetushemsu1040
    @fetushemsu1040 Год назад +1

    why they take penalties after Man united wins with 2 goals ???

  • @yirgagebremedhin69
    @yirgagebremedhin69 Год назад

    And why don't you display "Sancho's picture instead you did it for Antony😂😂😂😂😂😂

  • @samuel_arse
    @samuel_arse Год назад +2

    ሻሼዎች አረገጉት በPL እንገናኝ😅😅

  • @tekleababere2393
    @tekleababere2393 Год назад

    ኧረ መንሱሬ ቀን 15/11/2015 ነው

  • @YohanisYohana-vu5pi
    @YohanisYohana-vu5pi Год назад

    M United 2-0 leads yashenafew lemin 2-2 satey lemin tawerale majemara eye

  • @bizuworktafesdesta7167
    @bizuworktafesdesta7167 Год назад +3

    kum neger Awura yemayreba neger new yemtawerawu

  • @lijtekleab7965
    @lijtekleab7965 Год назад +6

    Arsenal Fersual🤣🤣🤣🤣

  • @abbasradi690
    @abbasradi690 Год назад

    አራ መንሱር ዩናይትድ አቻ አሎጠም ከሌድስ 2 0ነው ያሸነፈው 😅

  • @AshebirTitos
    @AshebirTitos Год назад +1

    ፈርሰናል😂😂😂

  • @abk8188
    @abk8188 Год назад +1

    You talk 59 minutes about preseason game

    • @yonatanawoke
      @yonatanawoke Год назад +1

      ye degafiewn bzat slmiawek lmshekel nw man
      Business

  • @TheHornaffairs
    @TheHornaffairs Год назад

    ስለ ጫወታው ትተነትናለህ በለን ፣ ስለ ተጫዋቾች ተባራሪ ወሬዎች ብቻ አወራህ። አዘንነ!😂

  • @Alex-zz4rf
    @Alex-zz4rf Год назад +1

    አይ የሻሼ ደጋፊ ዋንጫ ልበሉ ነዋ አርሰናልን አሸነፋችሁ በቃ ጅሎች

  • @mesweethoney3569
    @mesweethoney3569 Год назад

    Kotetam nechew metechet becha new serachew

  • @XolaniDintoe-rb9ci
    @XolaniDintoe-rb9ci Год назад +2

    Masur አንት ዳሞ machester machester አትባል 🤭🤭

  • @KalkidanTerefe-b9u
    @KalkidanTerefe-b9u Год назад +1

    Sorry mensure zare hamle 16 naw

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Год назад

    ገና ስለሆነ ያን ያህል ስጋት አይኖርም

  • @kiyamesfin2609
    @kiyamesfin2609 Год назад +1

    በጨዋታው ላይ በትክክል በማንችስተር ለውጥ እንዳለ ያሳያል ነገር ግን አሁንም አርሰናል ምንም የብስለት ነገር አይታይበትም ምናልባት ለመዋሃድ ጊዜ የሚፈልግ ይመስለኛል

  • @Metkuwolda
    @Metkuwolda Год назад

    Selam a

  • @Esa_king
    @Esa_king Год назад

    ማንቼ😈

  • @surafelwondwossen6969
    @surafelwondwossen6969 Год назад

    The poster say match points, but your point is not related and rubbish😢

  • @AlebachewW-xw1tx
    @AlebachewW-xw1tx Год назад +1

    ሰለ አርሰናል እና ሰለማንችስተር ጨዋታ ለመተንተን ተቀምጠህ
    ሰለ ኦናና ጉዞ, ከየት ተነስቶ የት ሻይ ጠጠቶ የት ሻውር እንደወስደ የት ሽንትቤት እንደተቀመጠ እና ማንችስተር እንደደረሰ ትተነትናለህ
    ሁልጊዜም ሰለማንችስተር ተስፍ እና እድገት ሰለ አሰልጣኙ ቲናግ ብቃት ሰለ ዋንጫ መወስድ ዐለም ላይ ድንቁ ብድን እንደሆነ ማወራት አይሰለችህም
    አንት ባታምንም እኔ አንት የጋዜጠኝነትን ህግ ለማክበር ብለህ የማንችስተር ደጋፊ አይደለሁም ትላለህ ግን ምንም ጥርጥር የሎለው ነገር ኢትዮጵያ ወስጥ የእስፖርት ጋዜጠኛ የለም አንተን ጨምሮ ሁሉም ጋዜጠኞች የጋዜጠኝነት ህግ መጫወች ነው ያረጋችሁት አዝናሐሁ አንተደሞ ታስመስላለህ

  • @Morse-g1j
    @Morse-g1j Год назад +1

    የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች የዉድድር ዘመኑ ከመጀመሩ በፊት በሚገኘዉ የወዳጅነት ጫወታ ድል ይሄን ያህል መደሰት ባህሪያቸዉ ነዉ😅. አመቱ መጨረሻ ላይ ያገናኘን 7up Fc

    • @natanimkassaye2689
      @natanimkassaye2689 Год назад +1

      Ke chewata befit friendly mibal neger yelem stlu alneber ende mnale ende saka shnfetachun btamnu Mulu dekika be best techawtachu

    • @Morse-g1j
      @Morse-g1j Год назад

      @@natanimkassaye2689 አርሰናል መሸነፉን እኮ ማመን አለማመን አያስፈልገዉም ምክንያቱም የማይቀየር እዉነታ ስለሆነ:: የቱ የአርሰናል ደጋፊ ነዉ ደግሞ friendly match የሚባል ነገር የለም ያለዉ?😂
      እናንተ ይሄን ያህል በ friendly match መደሰታቹ በየአመቱ የምናየው የታወቀ ነገር ነዉ:: premier league ላይ ዩናይት አርሰናልን አሸንፎ ብትደሰቱ ምንም ማለት አይደለም:: ለማንኛዉ Arsenal vs Manchester United at the emirates stadium on september 3 ሶስተኛ ሳምንት መርሀ ግብር ያገናኘን::

    • @samhen46
      @samhen46 Год назад

      Enante yecity teshekami nachihu mecheresha lay yasrekebachihut

    • @Morse-g1j
      @Morse-g1j Год назад

      @@samhen46 7-0 ena 6-3 yenante mekuria new lol

  • @mikiyaskassa2894
    @mikiyaskassa2894 Год назад

    leflafi weyal yet hede

  • @sirajnuru1409
    @sirajnuru1409 Год назад +1

    ማቼ

  • @henoksolomon
    @henoksolomon Год назад +2

    በታዳጊ ገብተን ለገለግናቸው መንሱሬ😂😂😅

  • @efremcr7692
    @efremcr7692 Год назад

    United yehon negr asytognal arsenal gin ye aminaw chelci endayhon frahu!!!

  • @solomonfulasa1390
    @solomonfulasa1390 Год назад

    ሲጀመር የስፓርት ትንታኔ የሚችል ጋዜጠኛ ኢትዮጵያ የላትም ፋብሪዚዮ ሮማኖን እንደወረደ ተቀብላችሁ የምትለቁ ናችሁ እንደእሱ ከኢንተርኔት ላይ አንብባችሁ ለመልቀቅ ሞክሩ ብዙ ስህተታችሁ ነው እኔ ጨዋታውን ተመልክቸዋለሁ ስታዲየሙ ሙሉ ነበር ማንቼ አብላጫ ደጋፊ ነበረው በርግጥ ጨዋታው የነጥብ ነበር የሚመስለው አርሴናል ሙሉ ስኳዱን አስጀምሯል ማንቼ በጣልቃ እያስገባ እንጂ ወጣቶቹን አሰልፋል ድንቅ ነበር በጨዋታውም ማንችስተር ብልጫ ከጨዋታ ጋር አሳይቷል ተጨማሪ ጎልም ያስቆጥር ነበር አርሴናል አንድ ወይም ሁለት ሙከራ ብቻ ነበር ያደረገው ከክንፍ ተጫዋቻቸው ብራዚላዊው በቃ ማርቲኔዝ ድሮም አንበሳ ነው ይሄንኑ ጠንካራነቱን ያሳየው አርሴናል ይሄንንሁሉገንዘብ አውጥተው እመኑኝ ካለፈው ሲዝን ያነሰ ደረጃ ይዞ ይጨርሳል የመሀል ተጫዎቻቸው የተለያየ ለማጣነድ የማይስማማ ችሎታቸው ውጤታማ አያረጋቸውም ይሄ ሳይሆን ከቀረ እኔ ስፖርት አላውቅም

    • @tageseadore7057
      @tageseadore7057 Год назад +1

      awo atawukim😂.
      ........yemtawuki bihonima Fabrzio ye egr kuas tentagn adrgeh atakerbm neber.😢

    • @temamkedir3965
      @temamkedir3965 Год назад

      አንተ ተንታኝ ለምን አቶንም ታድያ መረዳት ሳትችል ለማስረዳት አይከብድም

    • @Ethielawiw
      @Ethielawiw Год назад

      ወዳጄ እመነኝ ኳስ አታውቅም፣ አዎ ዩናይትድ አሸንፏል ፣ አዎን የአርሰናል አማካኞች ለመዋሃድ ጊዜ ይፈልጋሉ ፣ እርግጥ ነው በሁለቱም ቡድኖች መሃል የተጫዋቾች ጥራት ልዩነት አለ፣ የወዳጅነት ጫወታ ያስፈለገውም ጥንካሬአቸውን ለማየት ሳይሆን ድክመታቸውን ለማስተካከል እና አዳዲስ ፈራሚዎቻቸውን ከነባሮቹጋ ለማዋሃድ ነው ፣ እርግጥ ነው የሚቀጥለው አመት እንዳልከው አርሰናል ከአምናው በደረጃ አንሶ ሊጨርስ ይችላል ግን ግን ሊበላም ይችላል ፣ ኳስ ዱቡልቡል ናት የተገመተው ሁሉ ፉርሽ የሚሆንባት መድረክ፣ ስለዚህ ኳስን ስታይ በምክንያት እና ከስሜት በፀዳ ቢሆን ወንድማዊ ምክሬ ነው ።

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Год назад

    MNM ENKOAN UNITD YEBUDNU TMRET GUDLET BINORBETM AHUN BALUT BUDN YEARSANAL BUDN MEGERSESU MELKAM JMARONA DEL NEAW!!!!!!

  • @salomo7564
    @salomo7564 Год назад

    🙁🙁🙁😡😡😡