Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ወንድሜ
ቀና ያረገህ እግዚአብሔር ይመስገንዋው ሁለተኛ እድል እግዚአብሔር ሰጠህ እንኳን ደስ አለህአይዞህ ጒበዝነህ ቡዙ አስተማርከኝ የዋህ ቅን መሆንህን አደበትህ ትመሰክራለች የረዳህ አምላክ ሁሌ ካንተጋር ይሁን
የለመኑትን ማይነሳየጠየኩትን የማይነሳአምላክ ይመስገን።ኡፍ አለቀስኩኝ እውነት ፈጣሪ ምን ይሳነዋል።
ዳ/ቆ/ን ጨርሶይማርህ በጣም የገረመኝቆርቆሮን ስነከው።ነዘረኝያልሕው ፈገግብያለሁ እናወድሜ እመብርሃን ትከተልህ
ይች ጋዜጠኛ ምርጥ ነች❤❤❤
እያለቀስኩ ጨ ረስኩት እግዛብሔር ስራውድንቅ ነው ተመስገን ወንድሜ በጸሎት ትጋ እመብርሀን ካንተጋ ትሁን መጨረሻህን ታሳምርልህ ❤❤❤❤
መደሃኒያለም ስራህ ድንቅ ነው ተመስገን
ጋዜጠኛዋንም እርጋታሺ እና የአጠያየቅ ስነስርዓትሺን ሳላደንቅ እና ሳላመሰግን አላልፍም ወንድሜ ላንተ የደረገልህ ምህረት ታመው ተጨንቀው ተስፋ ቆርጠው ላሉ የሰው ዘር በሙሉ ይደረግላቸው ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው እንኳን ለዚህ ድንቅ ምስክርነት አበቃህ ለእግዚአብሔርፀየሚሳነው ነገር የለም
ተክልዬ በጣም ነዉ ምወድህ ፍጻሜህን ያሳምርልሕ
ሂዱ ለአለም ንገሩ ስራዉ ድንቅ ነዉ በሉ ምስጋና ለዲንግል ማርያም ልጅ ለሱ ምን ይሳነዋል❤❤❤🙏🙏🙏
ያሳዝናል ደግሞም ያስደስታል ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
Ezgabhire yemsgine wedme fetariy cherso yemarhe❤❤❤
ወይኔ ይችን ጋዜጠኛ የት ነው የማቃት ብየ ነበር ለካ የሷንም የህይወት ታሪክ ሰምቻለሁ የስደት ስቃይዋን የማያልፍ ነገር የለም ለካ እግዚያብሔር ይምስገን
ወይኔ እሄ ልጅ ፀልዩልኝ ሲል በፌስ ቡክ አይቼው አለሁ
በርችልንንንን
ኪም ስወድሽ እኮ ❤
❤❤❤❤❤❤
Ethiopia orthodox wusit tinkola kalkome, ye Ethiopia chigir yeketelal. Eyesusi becha new miyadnichew. Mikael gebirel meriyam mitlut negir kald new
ለሰይጣን አንተ ሰይጣን ዞር በል ከፊቴ ነው ሚባለው
እንዴት ጆሮህ እየሰማ ልብህን እንደምትዘጋው ይገርመኛል! በጭፍን ጥላቻ ቤተክርስቲያንን እና ክርስቲያኖችን ያለቦታቸውና ያለሥራቸው ስም ማጥፋት ጉዳቱ ለአንተ ነው። በሐሰት ሰውን ስለምትከስ ኃጢያት እየሠራህ መሆኑን ልብ በል!
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ወንድሜ
ቀና ያረገህ እግዚአብሔር ይመስገን
ዋው ሁለተኛ እድል እግዚአብሔር ሰጠህ እንኳን ደስ አለህ
አይዞህ ጒበዝነህ ቡዙ አስተማርከኝ የዋህ ቅን መሆንህን አደበትህ ትመሰክራለች የረዳህ አምላክ ሁሌ ካንተጋር ይሁን
የለመኑትን ማይነሳ
የጠየኩትን የማይነሳ
አምላክ ይመስገን።ኡፍ አለቀስኩኝ እውነት ፈጣሪ ምን ይሳነዋል።
ዳ/ቆ/ን ጨርሶይማርህ በጣም የገረመኝ
ቆርቆሮን ስነከው።ነዘረኝያልሕው ፈገግብያለሁ እናወድሜ እመብርሃን ትከተልህ