Lualawi ሉዓላዊ- “ወንጀለኞችንና አሸባሪዎችን አንቀበልም”/የሽግግር መንግሥት ለምን ?/የአሜሪካ ፕሬዘዳንታዊ . . . የኢራን ምርጫ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    RUclips
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Комментарии • 120

  • @FikruAyano-lf1vc
    @FikruAyano-lf1vc 3 месяца назад +39

    በቀን አንድ ግዜ አንተን መሰማት ያሰደሰተኛል የኔ ተወዳጅ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ሲስ

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 3 месяца назад +4

    የሽግግር:መንግስት:በመዋጮ:ቦታ:ብናገኝ:ብለው:በሚቃዡ:የተሞላ:እንጂ:ፓርቲ:መስርታችሁ:ለምርጫ:ብቅ:በሉ:እንላለን:አታሰልቹን::

  • @MrYesuf
    @MrYesuf 3 месяца назад +6

    Thank you for sharing such important information. You are a true hero for Ethiopia.

  • @hanabelayneh4345
    @hanabelayneh4345 3 месяца назад +10

    ድንቅ እና ሀቀኛ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ወልደው ያሳደጉህ የባረኩ

    • @profit-zf7dg
      @profit-zf7dg 3 месяца назад

      ሙርከኛ ከሃዲ የወለዱ እርጉማን ናቸው

    • @hanabelayneh4345
      @hanabelayneh4345 3 месяца назад

      @@profit-zf7dg የፍቅርሲዝም ተከታይ ነህ እንዴ? 😂😂😂

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 месяца назад +7

    Thanks ሲሳይ አጌና አድናቂሕ ነኝ ከኢሳት እስከ ሉአላዊ እናም ስው ባይምት ኖሮ ሑል ጊዜ እየመጡ የሚያስቁንን የመንደር ፖለቲከኞች ወይም ኮሜዲያኖች ያብዛልን እንል ነበር ምክንያቱም ካልሳቅክ ያሳለፍከው ጊዜ የባከነ ሰዓት ነው 😅 አስቂኞች ናቸው ፋኖ ተብየዎች በተለይ ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 месяца назад +4

    ቁመና፡ የሌላቸው፡ ጸጋና፡ ሞገስ፡ የራቃቸው፡ እንዴት፡ ሽግግር፡ ይሉናል! ቀበሌ፡ ይሻገሩ!

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 3 месяца назад +5

    ኢትዮጲያኒስቶች በጣም እናከብርሀለን ። የሀገርህ ጠበቃ😢 ስለሆንክ ።❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 месяца назад +26

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @MengistuTotoba-sx7vn
    @MengistuTotoba-sx7vn 3 месяца назад +3

    ለውነት የቆምክ ብርቱ ጋዜጣኛ በመሆን አከብራሃሁ

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv 3 месяца назад +8

    ሲሳይ በርታ አንተ ጎበዝ ነህ ማሻአላህ

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 3 месяца назад +2

    ደንቅ አገላለፅ። ዘረኝነት ጥንብ ነች። ዘረኝነትን እንጠየፍ።
    ሲሳይ - ፩ ለእናቱ ሺ በዜግነቱ !!!

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie8624 3 месяца назад +3

    ለሀቅ እንጂ ለገንዘብ ያልቆምክ ጋዜጠኛ

  • @Ali-df1ry
    @Ali-df1ry 3 месяца назад +6

    ሲሳይ አንተ ብቻህን ብዙ ነህ ❤❤❤

  • @nurekadir9054
    @nurekadir9054 3 месяца назад +2

    ሰላም፣ጋዜጠኛ፣ሲሳይ፣አጌና፣ሰላምህ፣ብዝት፣ይበልልን።እናከብርሀለን❤እንወድሀለን❤መነሻችንም❤መድረሻችንም❤ኢትዮጵያ❤እውነት፣ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 3 месяца назад +2

    ወንድሚ ሲያሳይ ዛሬ ላይ የሽግግር መንግስት እያሉ የሚያላዝኑ ገዱ ይልቃል እና መሰሎቹ እውነት እልሀለሁ ከአንተ የተሻለ ፖለቲካዊ ግንዛቤ እና እውቀት የሌላቸው ናቸው ። ይህን ለመገንዘብ ገዱ የሚባል ገልቱ ማየት በቂ ይመስለኛል ።ሰውየውን ሳስብ እጅግ በጣም አፍራለሁ ሌላው ቀርቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆኖ በነበረበት ወቅ እጅግ ከፍተኛ የሆኑ የታላላቅ ሀገራት ሚኒስትሮች ድፕሎማቶች በተከበረ ቦታላይ ቁጭ ብሎ ሲያነጋግርና ሲቀበል የኖረ ሰው እንዲህ የነበረ ክብሩንና ዝናውን በሚያዋርድ ዝቅ ብሎ የመለገብ ምግባር ላይ ሳየው እጅግ አፍራለሁ ።እንዲት ያለ መረገም ነው እላለሁ።ሌላው ገዱ ከሕወሓት ጋር ሆኖ አማራን ምን ሲያደርገው እንደነበረ የዛሬው መንጋና በጭፍን የዘረኝነት ስሚት የሚጋልበው ቢረሳው እኛ አንረሳውም ።አንቱ ብለን ያጨበጨብንላቸው የለውጡ ፊትአውራሪ ሆነው የበደሉንን ያህል ይክሱን እንደሆነ በሚል ማሰብ መሆኑን የረሱት ይመስለኛል ።

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 3 месяца назад +2

    አንበሳ ወልቃይቶች
    ራያ እና ወልቃይት ራሳቸውን ይቻሉ ክልል ናቸው

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 3 месяца назад +9

    ሰላም ጀግናው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 3 месяца назад +3

    ሠላም እንደ ስማችሁ ነው ሥራችሁ።

  • @HalenLule
    @HalenLule 3 месяца назад +4

    ለህዝብ መከራ ሆኑ።እነሱ የሚያስቡት ስልጣን እጅ ሰሰው ዴታ የላቸውም።እውነቴን ነው ዲቃላ የወለዱት ልጆች በረዳ እያደሩ ያራራ ምንም ላልወለው ልጅ ተከራከሪ ይሆናል።

  • @TofikKhalid-w5j
    @TofikKhalid-w5j 3 месяца назад +2

    ባለ ብሩህ አእምሮ ባለቤት ጋዜጠኛ ተባረክ

  • @robairess4147
    @robairess4147 3 месяца назад +7

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

    • @yonasfikir7200
      @yonasfikir7200 3 месяца назад

      አይርላንድ እየኖርክ ደንቆሮ ቆርቆሮ መሀይም

    • @addis8247
      @addis8247 3 месяца назад

      @@yonasfikir7200 አንተ ራስህ የተጠቀምክባቸዉ ቃላት ያንተን ዕዉቀት አድማስ ምን ያህል እንዴሆነ ያሳያል፡፡ሰዉ ያለዉን እንጂ የሌለዉን አይሰጥም፡፡

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 3 месяца назад +9

    Thank you Sisay 🇪🇹💪🏻

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw1279 3 месяца назад +6

    ንጉስ ዳዊት ልጁን ሰለሞን ሲባርክ ልጄ ሰለሞን ሰው ሁን አለው።ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው የሆነ ብቸኛ ሰው ሲሳይ አጌና።እግዚአብሔር አምላክ ከነበቴሰብህ ለፍጥረቱ የሚጠነቀቅ አምላክ ሁል ጊዜ ይጠንቀቅልህ። አሜን ❤

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 3 месяца назад +5

    Welcome back my dear brother 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹❤️❤️🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @abel1682
    @abel1682 3 месяца назад +8

    ወዝዉዘህ፡ለማንቃት፡ደጋግመህ፡የምታስረዳዉና፥ትልቁን፡ስእል፡የምትገልፅበት፡መንገድ፡ያስደስታል። ሰላምን፡አብዝተህ፡መናገርህም፡እንደዛዉ። በርታ፡ሲሳይ!

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 3 месяца назад +8

    ሲስዬ በርታ ዕውነትን ላለማየት ዓይናቸውን የጨፈኑና ማሥተዋል የጎደላቸው ብቻ ሣይሆኑ በውሥጣቸው የክፋት ልጆች ናቸው እንዲህ ለመበጥበጥ የሚተጉት

  • @bisratpetros2248
    @bisratpetros2248 3 месяца назад +22

    ለ 135 ሚሊዮኖች የምትበቃ ብቸኛ እውነት ዘጋቢ፣ ሃቀኛ፣ ጋዜጠኛ እኛ ኢትዮጵያውያን ስንሰማህ እንረካለን ! ጽንፈኞች ሲሰሙህ ያማቸዋል . . . ቀጥልበት ያቅለሽልሻቸው ቀዝነው ሲጨርሱ ያመልኩሃል በርታ !!!!!!!! አስጨርሳቸው !!!!!!!!!!!

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 3 месяца назад +1

      በቃ የመንግስት ደጋፊዎች ካልተሳደባችሁ አይሆንም ለነገሩ ከአለቃችሁ ነው ስድብ የለመደባችሁ

    • @dinodire7576
      @dinodire7576 3 месяца назад

      Jawisa wede 360 betehed yeshalsl. Kezeh tefa​@@hibretdessalegn1498

  • @tsegayekassa8663
    @tsegayekassa8663 3 месяца назад +2

    Sisay, you are growing far from ground reality.Get back to thr real world.Floating on un imaginable empty air may not land you on desired land.
    Come to your wonderful sense.

  • @tomasdesalegni9676
    @tomasdesalegni9676 3 месяца назад +2

    እንደ ሲሳይ አጊና እንደማአዛ ብሩ ማነበር ያለው ትዝብሏኝ ነዉ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @Melat-n7c
    @Melat-n7c 3 месяца назад +1

    በእውነት እንጂ በስድብ የሚሆን ነገር የለም ።

  • @wondiyelemecha7592
    @wondiyelemecha7592 3 месяца назад +4

    ሠላም ሠላም ሲስ

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤thank you so much sisaye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TofikKhalid-w5j
    @TofikKhalid-w5j 3 месяца назад +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልን

  • @ድሬ
    @ድሬ 3 месяца назад +5

    ስላም ሲስ

  • @bisratteshome1164
    @bisratteshome1164 3 месяца назад +2

    "ቂቂቂ..ቂ ግጭቶች ያሉበት አካባቢ ያለ ህዝብ በሰላም ወጥቶ እንዲገባ" አልክ? ማነው ሰላማዊውን ሕዝብ በእርሻው ላይ እያለ የሚረሽነው? ማነው ጅጋ ላይ ሰላማዊ መምሕራንንና የባንክ ሠራተኞችን እየረሸነ ያለው? ማነው በሠላም አላሥወጣም አላሥገባም ያለው? ውሸት አያንቅህም?

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 3 месяца назад +1

      ፋኖ! የእራሱን ህዝብ አፍኖ መለቀቅያ ገንዘብ የሚጠይቀው ማን ነው? ፋኖ

  • @Black-2024
    @Black-2024 3 месяца назад

    ▫️Thank you #LUALAWI | #ሲሳይ_አጌና
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️
    ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @MelaTesfa-sg9wk
    @MelaTesfa-sg9wk 3 месяца назад +1

    The real Ethiopian man always on the right track...

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 3 месяца назад +3

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና

  • @WubadeyTinbit-vx8vg
    @WubadeyTinbit-vx8vg 3 месяца назад +2

    አቢቹ አጌና ከነን ሉዐላዊ ሚዲያ

  • @getugurbe-r7p
    @getugurbe-r7p 3 месяца назад +1

    አስተዋይእትዬጵያዊ

  • @ZakiMoha-yz5pf
    @ZakiMoha-yz5pf 3 месяца назад +4

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Ibrahim-lp4kt
    @Ibrahim-lp4kt 3 месяца назад +5

    ❤❤❤❤❤❤ዝህ

  • @tadeledeme
    @tadeledeme 3 месяца назад +6

    ❤❤

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we 3 месяца назад +2

    Amerika.lehulum.dimekirasi..asitemer.neti

  • @mahmmudyesuf3553
    @mahmmudyesuf3553 3 месяца назад

    Subscribe ብችኛ ሽአ ? ኢራን ሙሉ ሽአ ነው

  • @ZakiMoha-yz5pf
    @ZakiMoha-yz5pf 3 месяца назад +4

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @addisalem696
    @addisalem696 3 месяца назад +3

    Thank you Sissye for all your efforts

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 3 месяца назад +4

    Selam selam selam sisay ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @miliyon938
    @miliyon938 3 месяца назад +2

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608 3 месяца назад

    Shigigir mengist eyalu yemikebatirut hulu yetelat guday asfetsamiwoch yehonu bandawoch nachew bemehonum befitsum tekebaynet yelachewum.

  • @seyatsion7481
    @seyatsion7481 3 месяца назад

    አመሠግናለሁ !!! አገርን በዘር ፖለቲካ እመራለሁ : ታጥቄ በጠመንዣ አንቀጽ 39 ተግባራዊ አደርጋለሁ በምንም መሥፈርት ሊተገበር አይገባም !!! ሕዝብን የመለያያ ስለሆነ ሊፈተሽ ይገባል ። ሕዝቡ ሕገመንግሥቱን ደግሞ ደጋግሞ መመርመር ና መፈተሽ አለበት ።

  • @MusaGirma-uz3rs
    @MusaGirma-uz3rs 3 месяца назад

    ሲስ በርታልን በሁለተናህ አላህ ይርዳህ ❤🎉🙏

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 3 месяца назад

    የአብይ የዩቱዪብ ፣ባንዳ ብቻ ነው የሚገቡት

  • @seemetsegent6320
    @seemetsegent6320 3 месяца назад +3

    ስላም ስላም

  • @getachewengda3139
    @getachewengda3139 3 месяца назад +1

    እውነቱ ይሄንን ይመስላል ተወደደም ተጠላ !

  • @YasinAli-ub9in
    @YasinAli-ub9in 3 месяца назад +1

    Xuru saw

  • @feriyalboki2117
    @feriyalboki2117 3 месяца назад +4

    Salame sisay

  • @KezeraYazhe
    @KezeraYazhe 3 месяца назад

    The So called the ethiopia opposition lunatics politicians .ጨርቃቹን ጣሉ ሙት ታነቁ ስልጣኑን ምንይልክ ሶስተኛው ነው ።
    As it is written and 100% predicted that the next prime minister of Ethiopia is " "Menelik III"
    the history of Ethiopia from King Solomon's son "Menelik I" to Adwa victory "Menelik II" to the coming king of Ethiopia ``Menelik III".
    Whether you like it or not, the next Prime Minister of Ethiopia will be as written and predicted according to our great grandfathers and it is 1000 % TRUE He is "Menelik III", when Dr. Abiy's term ends he will take over power, but before that day comes Dr. Abiy will remain in power for the next 7 years. The new "Menelik III" will recover all the lost Red Sea and subterranean territories from Eritrea, Jubity then Ethiopia will be great again.
    Ethiopia is powerful and now a big empire country.

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 3 месяца назад

    ዕዉነትም የሰፈር ማህበር፡፡

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 3 месяца назад

    ባናትህ ተተከል ማን ሊስማል ነው

  • @geberdinousman489
    @geberdinousman489 3 месяца назад +3

    U r the best 🎉❤

  • @yamtube9166
    @yamtube9166 3 месяца назад

    ትችላለህ

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 3 месяца назад +3

    111🎉🎉

  • @Gadessa_Odu
    @Gadessa_Odu 3 месяца назад

    ሲሳይ ተምታቶብሃል

  • @derejealemayehu7463
    @derejealemayehu7463 3 месяца назад +4

    Well come

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 3 месяца назад

      ደሬ welcome ነው ስፔሊንጉ።

  • @NardosAshnafie
    @NardosAshnafie 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SabDsg
    @SabDsg 3 месяца назад

    😜😝😜😝አበደንከ

  • @Dink93
    @Dink93 3 месяца назад +1

    Good luck President Donald Trump

  • @alwyaabdurahman1160
    @alwyaabdurahman1160 3 месяца назад +3

    wel come

  • @mesfnalemu1490
    @mesfnalemu1490 3 месяца назад +2

    1111111

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 3 месяца назад +2

    Hi Sisay!

  • @yesufaberra5408
    @yesufaberra5408 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 месяца назад

    The next American USA president Donald Trump.

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 3 месяца назад

    Thank you Sisaye!

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 3 месяца назад

    I have seen a tattoo saying " Transitional Government " in Ato Lidetu' s tongue 👅 if you are saying about him you are right Mr Sisay. if there is a need for Transitional Government it has to be in Amhara Regional state .

  • @መድህን
    @መድህን 3 месяца назад +2

    ወንድሜ እነሱ ሀገር ለመበተን ህዝብን ለመጨረስ ካልሆነ በህዝብ የተመረጠ መንግስት አለን የቀረው 2 አመት ነው እውነት ለሀገር ለወገን ካሰቡ ለምርጨ መዘጋጀት ነው:: ትናንት ምን ፈፁመው እንደወጡ ህዝቡ ስለሚያውቃቸው በሽግግር መንግስት ስም
    ሌላ እልቂት ለመፈፀምካልሆነ በቀር እንኳን ሀገር ቤተሰብ ተስማምተው አይመሩም::

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 3 месяца назад +1

    ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 3 месяца назад

      ስድብ ከቤተስብህ/ሽ የወረሳችሁት የእናንተን ማንነት የሚገልፅ ነው:: ለውጥ ግን አያመጣም!

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 месяца назад +2

    እኔ፡ የሚገርመኝ፤ ኃያሏ፡ አገር፡ የሌሎች፡ ጤነኛ፡ መሪዎችን፡ እያስገለበጠች፤ ባይድን፡ ተንገዳዶ፡ እየወደቀ፡ በመርፌ፡ ታራምደዋለች!

  • @tsehayneshweressa411
    @tsehayneshweressa411 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalu8560
    @kalu8560 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BelayneshH.mariyam
    @BelayneshH.mariyam 3 месяца назад +3

    ❤❤

  • @solsh6467
    @solsh6467 3 месяца назад +1

    Endet sewu endezih kibrunim hilinawum yishetal?
    You willl soon get the price of betrayal

    • @solsh6467
      @solsh6467 3 месяца назад +1

      @Sisay Agena leante yesetehut genzeb yikochegnal...leba

  • @Yohannes.alem123
    @Yohannes.alem123 3 месяца назад +1

    ሲሳይ አንተ ከጋዜጠኛነት ባይደን ከፕረዝደንትነት ይበቃቹኋል አርጅታቹሃል ኦኦኦኦ…ኦኦኦ በቃህ ጉሮሮና ምላስ ከከዳ ቤተክርስያን እየሄዱ ፀሎት ማድረግ ነው መፍትሄው።

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 3 месяца назад +1

      ስድብ ምቀኝነትን ተንኳልን ውሽትን ወያነ ለእናንተ እንዳወረሳችሁ; አንተም ይህንን የወያነ ስጦታ ለልጅህ እንዳታወርስው ስጋለሁ! ሲሳይ የእራሱ ህልውናውን የሚያከብርና በዘረኝነት ሳይሆን ; ካለው ተጨባጭ ሁኔታ ተመርኩዞ ነው ሪፖርት የሚያረገው:: እስታሊን ገብረስላሴ ጋር ብትሄድ የአንተን በጆሮህ መስማት የምትፈልገውን ነገር ግን እውነተኛነት የሌለው ዜናን በገፍ ታገኛለህ:: ሲሳይግን አንድ ቀን የትግራይንም ሆነ ሌላ ህዝብእጠላለሁ ሲል ሲመተህ አታውቅ!ጌቾ ግድቡ ተሽጦዋል እንዳለው ባዶ ክስሻ ነው የምትከስው !

    • @Yohannes.alem123
      @Yohannes.alem123 3 месяца назад

      @@Coffee-do1gm ደንቆሮ አንተ (አንቺ) ማን የሲሳ ጠበቃ አደረገህ /ሽ ለሃጫም ባዶ ራስ ጥዋት ጥዋት ሬሳ የሚያሳይህ ብልፅግና ከተሻለህ ይመችህ።

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 3 месяца назад

      @@Yohannes.alem123 :ስድብ ተንኳል ዘረኝነት ጥላቻ ከወያነ የወረስከው የአንተነትህ መለያ ነው:: " tribal segregation system “ በሀገራችሁ ያስተዋውቃችሁና ወደ ጉረቤት ሀገር ለማስሪጨት የሞከራችሁ ናችሁ ( ወያኔዎች):: በዚህ ስራው ከዚህ በላይ ለእራሱ የድንቁርና ፈቀድ የስጠና በጀት የምትስጠውን ሀገርና ህዝብ የሚጠላ ማን አለ:: ምስኪኑን የትግራይ ህዝብ ለእናንተ የማያቋርጥ ጥላቻና ተንኳል መደበቂያ አርጋችሁታል:: አሁንም የመክርህ የአንተን ማስብ ያቆመ ጭንቅላትና የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር የመስማት ፍላጉት የሚናፍቀው ጆሮህን የሚያጠግብ ነገር ግን እውነተኛነት የሌለው ተልስኪ ከእስታሊን ገብረስላሴ ታገኛለህ:: የግድ ሲሳይ አጌናን መከታተል አይጠበቅብህም::

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 3 месяца назад

      @@Yohannes.alem123 : አይተ ዪሐንስ: ወያነ ሆነህ ስውን ደንቆሮ ትላለህ?😀😀 ቃላቱ እራሱ የተፈጠረው ወደፊት እነርሱ እንደሚመጡ ታውቆ ነው!

  • @eliasbete
    @eliasbete 3 месяца назад +1

    ግም ነህ

  • @ሙሉነህበሪሁን
    @ሙሉነህበሪሁን 3 месяца назад +2

    ይህን ፊት የዘህ መጣህ ሲሳይ አጌና በረዲዮ ተናገር ትደብር አለህ ሲሳይ አይጥም ትመስላለህ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 3 месяца назад +1

      አቶ በሪሁን ያስተማረ እንደ ስጦታ ስድብን ነው?

  • @profit-zf7dg
    @profit-zf7dg 3 месяца назад

    ጋሞው ሙርከኛ ሲሳይ አጌና ወልቃይት ፀገዴ የትግራይ ምድር ነው ጠሽ ብለህ ትሞት እንደሆን እንጂ ተወሮ የሚቀር መሬትና ህዝብ አይኖርም

  • @WubadeyTinbit-vx8vg
    @WubadeyTinbit-vx8vg 3 месяца назад +3

    እርግጠኛ ሆኘ ሰ
    ስነግረ
    ርህ አብይን የሚደግፍ ሰው ብቻ እንደሚደግፍህ ማወቅ አለብህ ይህ የሚያሳየው ስራኽን ስለረሳ ለህዝብ ሣይሆን ለመንግስት የቆምክና ለሆድህ ያ
    ደርክ ፀረ ህዝብ ,ፀረ አማራ መሆንኽን ስድስት አመት ህፃን ራሱ ይነግረሀል።

    • @teka1528
      @teka1528 3 месяца назад +1

      ANTE TEMB, GEM, NEFTEGNA! ABIYN, YEMESTEKAKEL, BESEMAYEM, BEMEDREM, KEMEDRE BETACHEM, ANTE KALHONK , BEKER BALEM DEREJA YELEM! ANTE BEKET ENSESA!!

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 3 месяца назад +2

      " የእኔን አስተሳስብ ካልተቀበልክ; በእኔ አስፍቶ ማስብ ባቆመ ጭንቅላት ካልተመራህ ; ፋኖን ካልደገፍክ የአማራ ጠላት ነህ!" ይህንንም የስድስት አመት ልጅ አረጋግጦልኛ! "😊

    • @shemseiashemseia
      @shemseiashemseia 3 месяца назад

      ይስድስት ኣመት ህፃን ፋንዶ ፅረ ሙስሊምፅረ ብሄር ብሄረስቦች መሆኑን ንግሮናል ፋኖ ድልብ መሀይምና ኣረቄያም ነው

    • @DawitEndale-ig1dd
      @DawitEndale-ig1dd 3 месяца назад

      ዘረኛ ስትሆን እንዲ ትፅፋለህ እንደ አገር አስብ

    • @jemilayasin7200
      @jemilayasin7200 3 месяца назад

      ፋኖ ስገለፅ ሌባ ቀማኛ ማለት ስሆን የሰፈር ወንበዴ ።

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 3 месяца назад

    አብይ ሲለቅ ምን ሊውጥህ ነው እንተ
    ሽማግሌ
    የአንተ አሟሟት ግን የሚገርም ነው