በእውነት ፈውስ አለ? by Pastor Daniel Mekonnen Part 2/3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025

Комментарии • 27

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 День назад

    Amen ❤ Tabareku ❤💯📖🙏

  • @EtalemAsefa
    @EtalemAsefa 6 месяцев назад

    ይህንን ታላቅ ጸጋ ከልጅነት እስከ እውቀት የሰጠና ስጦታውን ያጸና እግዚ. የተመሰገነ ይሁን

  • @alemtsehayadmassu7574
    @alemtsehayadmassu7574 4 года назад +2

    የምናፍቀውን የእግዚአብሔር ን ቃል ሰማሁ ጌታ ይባርኮት

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 5 месяцев назад

    Amen amen ❤ ❤🙏 ❤🙌 ❤❤❤👏🏾 ❤

  • @petrosmetube1
    @petrosmetube1 6 лет назад +6

    ተስፋ በቆረጥኩበት ሁኔታዬ መፅናናትን አገኘሁ። ፓስተር ዳንኤል ማውቅህ ከ45 አመት በፊት ነው። ስምህንና ድንቅ አገልግሎትህን ያስታወስኩት ዛሬ ጠዋት ነው። በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @rahelmesfin563
    @rahelmesfin563 4 года назад +2

    አሜን ጊዜው ሩቅ ቢሆም ጌታ ይፈውሳል

    • @ኤልሳ-ጠ2ዀ
      @ኤልሳ-ጠ2ዀ 4 года назад

      አሜን እግ/ር ቀሊ ማላዳመላደ አድሲ ነዉ።

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338 Год назад +2

    ይሀውና ወንጌል

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 7 лет назад +2

    ወንድም ዳንኤል ያቺ የምትፀልይበት ቤትም ትዝ እለችኝ አንተ አታቀኝም እኔ ግን አውቃሃለሁ በተለይ ጊታርህን ይዘህ ወደ ተከራያችሁበት ፀሎት ቤት ስትገባ ( በላይ ዘለቀ መንገድ ማለት ነው ) ያን ግዜ ጌታን አልተቀበልኩም ነበር። ወንድሜ ዳንኤል ብዙ የከፈልክ የእየሱስ ወታደር ነህ እወድሃለሁ አከብረሃለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bettyengida8611
    @bettyengida8611 2 года назад +1

    Amen!!!!

  • @egzeabeheramlikanewameneye25
    @egzeabeheramlikanewameneye25 9 лет назад +1

    Amen Amen Eyesus Getanew
    Geta Eyesus Abezto Yebarekeh

  • @aidanigatu8266
    @aidanigatu8266 9 месяцев назад +1

    ፈዋሹ አለ ኢየሱሰ ጌታ ነው

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 4 года назад

    Amen Amen yes

  • @woldefoy8595
    @woldefoy8595 5 лет назад +1

    ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
    ኦሪት ዘጸ 20፡1-6 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤
    መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
    መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ።

  • @للمنلابلت
    @للمنلابلت 4 года назад

    amennnnnnnn

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew 10 лет назад

    geta zemnhn yebark ahunem lebrket yadrgeh Pastor Daniel Mekonen

  • @kupinish123kupinish9
    @kupinish123kupinish9 9 лет назад

    geta eyasuse abzeto yebrke raihin yabzawu tabarake Amene Amene Amene elelelelelele

  • @adiamkuflom1571
    @adiamkuflom1571 8 лет назад +1

    God bless you man of God

  • @yosefhailu6483
    @yosefhailu6483 9 месяцев назад

    Wengel❤

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 5 лет назад

    Jesus Christus semu yebark

  • @mulugebree482
    @mulugebree482 6 лет назад

    Amen

  • @millii1
    @millii1 7 лет назад

    ZEMENIH YIBAREK,Apostle Daniel.

  • @hannaabera9254
    @hannaabera9254 10 лет назад +2

    God blesse you brother you touched my heart

  • @sabafidel8292
    @sabafidel8292 6 лет назад

    Amen Halleluya 🌿🌿🌿

  • @user-jf5ov3zc2v
    @user-jf5ov3zc2v 7 лет назад

    Ewinet new you blessed!

  • @ameleworkaddisie1257
    @ameleworkaddisie1257 9 лет назад

    god bless you

  • @rev.chudinatoministries2057
    @rev.chudinatoministries2057 Год назад

    Amen