ኢየሱስ ክርስቶስ ከማሪያም ስጋ ተካፍሏል ወይስ አልተካፈለም?? Pastor Teshome Damtew||Amazing teaching 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 окт 2024
  • #Madotube #Mezmur
    Ethiopian protestant mezmur 2020
    🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL RUclips CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
    #protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong
    @ebstv worldwide @Abel Birhanu @MARSIL TV WORLDWIDE @Prophet Eyu Chufa @PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE ​

Комментарии • 117

  • @yonatanbekeletakiso1404
    @yonatanbekeletakiso1404 Год назад +5

    ፓስተርዬ ጌታ ይባርክ እንደናንተ አይነት አገልጋይ የሰጠን ጌታ ይባረክ

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    ተባረክልኝ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ 🙏🙌
    የአምላካችን ፀጋ እና ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን🙏🙌🙌💖💖💖

  • @Fevan1004
    @Fevan1004 Год назад +2

    አሜንንንንንንንንንን ክብር ክብር ለዘላለም ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን አሜንንንንንን

  • @ermiyasteshome1829
    @ermiyasteshome1829 Год назад +3

    May the Lord enlighten you moreeeeeeeeee!
    Great Respect 🙏

  • @haileyesusdemessie9552
    @haileyesusdemessie9552 Год назад +2

    What a teaching, may Lord bless you Pastor 🙏🙏
    We need this kind of preach for this generation.
    Ggziabhern bcha yemiasay teaching.
    Pastor, you are in the right track.

  • @mamitushikur5918
    @mamitushikur5918 Год назад +2

    ኡኡኡኡኡ ሀሌሉያ🙌🏿🙌🏿🙌🏿 አሜን👏🏿👏🏿👏🏿 ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!

  • @Fevan1004
    @Fevan1004 Год назад +1

    አሜንንንን አሜንንንንን ነፍስ አልቀረችልም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Год назад +1

    ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ለምልም🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @TajebeEndale
    @TajebeEndale Год назад

    Tebarek teshe EGZIABHRE abzto yibark.

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 5 месяцев назад

    አሜን አሜን

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Год назад

    Amennnn haleluyaaaa,leke kahne eyesuse adagne kef bel paster tebarek

  • @Roman-b7p
    @Roman-b7p 8 месяцев назад

    You are so blessed❤

  • @Mekonen-hv4vu
    @Mekonen-hv4vu 7 месяцев назад

    ተባረክ ወንድም ተሸመ

  • @mehertwolde5571
    @mehertwolde5571 Год назад +1

    በረከታችን ነህ ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!ከስብከቶች ሁሉ የሚበልጠውና የመጀመሪያውና የሆነው ኢየሱስን ስለምትሰብከን ደግሞም እኛ ክርስቲያኖች በዚህ ዘመን ልናውቀው ስለሚገባው የኢየሱስ ከማርያም ስጋ መንሳት ትምህርትህ በጣም ደስ ብሎኛል !ብዙ ክርስቲያኖችና አገልጋዮች በዚህ ሰዓት ስለዚህ ትምህርት ብዙ መረዳት ያላቸው አይመስሉምና በወሳኝ ሰዓት መጣህ እንወድሃለን!ፓስተራችን እረጅም እድሜ ኑርልን።

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 Год назад

      ይሄንንም አታውቁም? ተመለሺ ወደ ተዋህዶ።

    • @nugusuhaile
      @nugusuhaile 10 месяцев назад

      ስለ መጽሐፍ ቅዱስ የምታውቅ ብትሆን ኖሮ ከመጽሐፍ ቅዱስ ምን ያህል የተቃረነ ትምህርት እያስተማረ እንዳለ ታስተውል ነበር

  • @dehninetyossef-w5l
    @dehninetyossef-w5l Год назад

    stay blessed

  • @ኤልሮሃyoutube
    @ኤልሮሃyoutube Год назад

    አሜንንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @selomemichael3889
    @selomemichael3889 Год назад

    ተባረክ!

  • @solomontsegaw9308
    @solomontsegaw9308 Год назад

    praise God

  • @biruktawitalemayehu2912
    @biruktawitalemayehu2912 Год назад

    እውነተኛ እረፍት ኢየሱስ ነው ድንቅ ነው

  • @grmeso6369
    @grmeso6369 Год назад

    God bless you pastor

  • @kalabforgiven
    @kalabforgiven Год назад

    pastor teshe tebarek

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Год назад

    wauuuu እግ/ር ይመስገን

  • @haileyesusdemessie9552
    @haileyesusdemessie9552 Год назад

    I have no word, what to say!
    be blessed 🙏🙏

  • @aleligntayebeyene7682
    @aleligntayebeyene7682 Год назад +1

    አሜን

  • @rahelwendafrash8732
    @rahelwendafrash8732 Год назад

    God bless you

  • @yohanneswako4737
    @yohanneswako4737 Год назад

    be blessed !

  • @titiyishak8795
    @titiyishak8795 Год назад

    Amen 🙏

  • @kalabforgiven
    @kalabforgiven Год назад

    amen pastorye tebarek

  • @jakovmussie9505
    @jakovmussie9505 Год назад

    🙏🙏🙏

  • @hanahana445
    @hanahana445 Год назад

    አሜንንንንንንንንን

  • @Tekleab-in9mk
    @Tekleab-in9mk 9 месяцев назад

    ሃሌሉያ ክርስቶስ የእኛ ሰው ነው በነገር ሁሉ እንደኛ የተፈነ ሰለሆነ የሚርዳን ጸጋ እንቀበለ ዘንድ በእምነት እንቀረብ ። ሃሌሉያ

  • @a.k.2052
    @a.k.2052 Год назад

  • @ElnathanBehailu
    @ElnathanBehailu Год назад

    🙏

  • @Fevan1004
    @Fevan1004 Год назад +1

    ከለይ ሰለተላከ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ይሰራል ከታች ሲሆን ደግሞ የእኛን በደል የዞ ማሰተሰሪያ ለማሰገኝ ወደ አብ የሚቀርብ ሊቀ ካህን ነው አሜን በሁለቱም ይሰራል

  • @estifabe
    @estifabe 8 месяцев назад

    wawu God bles you please pdf???

  • @helentesfay4158
    @helentesfay4158 Год назад

    Geta keri zemenihn yibark

  • @Yohanneskhm
    @Yohanneskhm Год назад

    Please let us focus on subjects that matter most for the salvation of the lost

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 5 месяцев назад

    ትምሕርቱ ጥሩ ነው ግን በርእሱ ላይ በቂ እና ጥልቅ ትንታኔ አልሰጠኽበትም ብዙ ጠብቄ ነበር ርእሱ ጎልቶ ሐሣብ አልተብራራም,

  • @AshenafiGetachew
    @AshenafiGetachew Год назад

    ፓስተር ኢየሱስ ማነው የሚለውን መጽሐፍ ከማሳተሙ በፊት ተከታታይ ት/ት በኢ/ያ መምህራን ማህበር በኛ ፌሎ አስተምሮናል በጣም የምናፍቀው አገልጋይ ነው

  • @hiwotabebe5232
    @hiwotabebe5232 Год назад +2

    ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሊወርስ አይችልም ክርስቶስ (ከማርያም) የአዳም ስጋ ከወሰደ የዘላለም አምልክ መሆን አይችልም ሀጢያትን በስጋው ማፍረስ አይችልም

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 Год назад +1

      ኧረ ተይ። እብራዊ 2 አንብቢ። የአዳም የአብርሃም ዘር ነው። የዳዊት የስጋ የልጅ ልጁ ነው። ተዋህዶ ማለት። የሰው ባህሪ ከፈጣሪ ባህሪ ጋር ተዋህዶ አንድ መሆን ነው። የማይርበው የሚራብ ባህሪ ያለውን። የማይደክመው የሚደክም ሰውነት። የማያንቀላፋ የሚያንቀላፋውን ባህሪ ተዋህዶ የሀጥያትን ውጤት የሆነውን ባህሪ አስቀረው። ሞትንም አሸነፈው። የማይሞት ባህሪ የሚሞት ባህሪን አሸነፈ። የማርያም ልጅ እየሱስ ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ወሰደ። እግዚአብሔር መንፈስ ማለት ፈጣሪ የፈጠረውን ስጋና ነፍሰ ወስዶ የራሱ አደረገው። ቃል ስጋ ሆነ። ተዋሀደ።

  • @livebytrue7322
    @livebytrue7322 Год назад +2

    አዲሱ ከሰማይ ሰማያዊ አሮጌው ከምድር ምድራዊ ነው ከምድር የሆነው ከምድር አፈር ነው የተበጀው ከሰማይ የሆነው ስጋ ተዘጋጀለት ሀጢአተኛ ያልሆነ ሀጢአት የሌለበት
    ስለሆነም ከማርያም ስጋን ሳይሆን የሚያድግበትን ምግብ አገኘ

  • @jamboejigu7978
    @jamboejigu7978 Год назад +1

    ሥጋ ከተካፈለ ነፍስስ እንዴት አይካፈልም?

  • @livebytrue7322
    @livebytrue7322 Год назад +1

    ተካፍሏል ለማለት በመጀመሪያ የአሮጌውን እና የአዲሱን አዳም ባህርይ ማጥናት ያስፈልጋል ?

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Год назад

      ተካፍሏል ብሎ በኩራት ለመናገር በግልፅ ስለተፃፈ የእግዚአብሔር ቃል ማንበብ እና ማመን ያስፈልጋል ።

  • @ermiastassew8300
    @ermiastassew8300 Год назад

    mnew ferenj negn alksa? awerarih afrikawi or tikur ayidewm yemtl tmeslaleh

  • @getamelkam446
    @getamelkam446 Год назад +2

    1ቆሮ 15፥47።

  • @livebytrue7322
    @livebytrue7322 Год назад +2

    ፓስተር አልተካፈለም ሊካፈልም አይችልም

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Год назад

      ይህን አንብበኽዋል ወይ ???
      “እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።”
      - ዕብራውያን 2፥14-15

    • @nq2865
      @nq2865 Год назад

      What???? መፅሐፉ ተካፍሏል ካለ ተካፍሏል :: አራት ነጥብ ::

  • @jamboejigu7978
    @jamboejigu7978 Год назад +1

    ዕብ 2 አውድ እንደዚህ ነው የሚፈታው?

    • @ሰኒሰኒ-ወ2ገ
      @ሰኒሰኒ-ወ2ገ Год назад

      ድንቅ ትምህርት ነው የሚረዳ ፀጋ ይብዛላቹ

    • @tshaeykebede194
      @tshaeykebede194 Год назад

      ተባረክ ፅድት ያለ ትምርት ❤❤

  • @mhriesolomon1434
    @mhriesolomon1434 Год назад

    ፓስተር ትምህርቱ ጌታ ስጋ ወስደዋል ኣልወሰደም ነው ? ምክንያቱ ትምህርቱ በትክክል ስለዛ ኣየስተርም

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Год назад +1

    ተካፍሏል

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Год назад

      “እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።”
      - ዕብራውያን 2፥14-15

  • @yosefgebremeskel6912
    @yosefgebremeskel6912 Год назад +2

    ኃጢያት ቁስ ነው እንዴ ? ኤች እይ ቪ የሚታይ ነው ኃጥያት ግን የመንፈስ ውጤት ነው እንዴት መንፈሳዊውን በቁስ ትመስላለህ?

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Год назад +2

      ቃሉ በግልፅ የሚናገረውን ነው የተናገረው ።
      ካልተካፈለ እንደት የዳዊት ልጅ ሆነ ??
      እንደትስ የአብረሃም ዘር ሆነ ???
      ስጋውን ከየት አመጣው ከስማይ ???

  • @aschukorra9680
    @aschukorra9680 Год назад +3

    ስለ ኢየሱስ ሥጋ መንሳትና አለመንሳት መምህሩ የተጠቀመው አመንክዮ።The Logic of the teacher/፡
    እሱ የሚያስተምረው/ማስተላለፍ የፈለገው(ያነሳው እግረ መንገድ ቢሆንም)፡- ተካፍሏል የሚለውን ነው። ምክንያቶቹ ደግሞ
    1. "ተካፈለ' የሚለውን ሀሳብ ከዕብ 2፡14 ይወስድና ተካፈለ የሚለው ከማሪያም ሥጋ ወስዷል፡ ተካፍሏል ለሚለው ሀሳቡ ማሳመኛ ይጠቀመዋል።
    ተካፍሏል የተባሉት ሀሳቦች በተላያዩ የእንግልዘኛ ትርጉሞች አገባብ
    a. "shared in their humanity" NIV, NASU,
    b. "the Son also became flesh and blood." NLT,
    c. "he himself likewise partook of the same things"ESV, KJV
    ይህ ቃል ከማሪያም "ሥጋ ነሳ" ወይስ "ስጋ ሆነ" "የሰውን ማንነት ወሰደ" የሚለውን ለማለት መሆኑን በደንብ ማጥናት ይጠይቃል።
    የአማርኛ ቃላት አገባቢና አጠቃቀም የምንከተል ከሆነ
    "ቃልም ሥጋ ሆነ" "Word was made flesh" ዮሀ 1፡14 መሰረት "ሆነ" እንጅ "ተካፈለ" አይልም! በመሆኑ በአማርኛ ተካፈለ ይላል ብሎ ከዕብ 2፡14 በመነሳት በእሱ መደምደሚያ መስራት ትክክል አይሆንም።
    2. HIV AIDS ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ ማድረግ ይቻላል ተብሎ የቀረበው አመንክዮ የኢየሱስ ከሰው ዘር ሥጋ ለመካፈሉ ትክክለኛ ምሳሌ እና ማስረጃ መሆን አይችልም
    ምክንያቱም፦
    የሰው ዘር ማንነት/ባህሪ/ የሚተላለፈው በ DNA, በኩል ነው የሚተላለፈው እንጅ እንደ ቫይረስ በደም ተሸካምነት የዘር ማንነት ወይም ኃጢአት አይተላለፍም። የደም ዋና ሥራው ምግብና ኦክስጅን ለሰሎች ማድረስ ነው።
    አንድ ልጅ ስወለድ ከወላጆቹ ማንነቱን የሚካፈለው ከአባቱ 23 ክሮሞሶምስ እና ከእናቱ 23 ክሮሞሶምስ በድምሩ 46 ክሮሞሶምስ በመያዝ ነው ሙሉ ሰው የሚሆነው። አንድ ልጅ በ23 ክሮሞሶምስ ብቻ ሙሉ ሰው መሆን አይችልም
    ኢየሱስ ከማሪያም ዘሬ መል/DNA/ ተካፈለ ብንል ሊካፈል የሚችለው 23 ክሮሞሶም ብቻ ነው። ያ ደግሞ ሰው መሆን አይችልም። ሰው የሚባለው ፍጡር 46 ክሮሞሶምስ ነው ያለው። በመሆኑ ፍጹም ሰው የሚለውን ስነ መለኮት ያፈርስብናል፤ እንዲሁም መንፈስ ቅዱስ ወይም አብ ቀሪውን 23 ክሮሞሶምስ ሞሉለት ብንል የተዳቀለ/የተቀየጠ ፍጡር ነው የሚሆው እንጅ ፍጹም ሰው ሆኖ እኛን መወከል አይችልም።
    የውረስ ሀጥአት መኖሩን የሚናምን ከሆነ የውርስ ሀጥአት የሚተላለፈው በማንነት፤ በዘሬ መል/ዲነኤ/ ነው የሚሆነው። ከማሪያም ሥጋ ወሰደ ከተባለ ከማሪያም ያለውን ሁሉ ወሰደ ማለት ነው እንጅ መንፈስ ቅዱስ እንደ placenta barrier/ ከእናት ወደ ልጅ ከኦክሰጅንና ከጥቃቅን ንጥረ ነገር በቀር ትላልቅ የሆኖ ሴሎች እንዳያልፉ እንደሚከላከል መከላከያ በደም ውስጥ ያለን ኀጢአት እያጣራ እንዳይተላለፍ ይከለክላል ብሎ ማስተማር ያለ ዕውቀት የሆነን ምሳሌ ለመጠቀም መሞከርን ያሳያል። ኃጢአት እንደ ባይረስ ደም ውሰጥ የሚዘዋወር ንጥረ ነገር አይደልምና።
    በመሆኑም ለድምዳሜው የተሰጠው አመንክዮ ዳግም ብታይ ፤ በአንድ የቃል አገባብ የተሰጠው ድምዳሜ ሰፋ ተደርጎ ብታይ እላለሁ።

    • @tamsi1079
      @tamsi1079 4 месяца назад

      አዳም ሲፈጠር እግዚአብሄር አፈርን ወስዶ ከዛም የእግዚአብሄር እስትንፋስ ሲገባበት ህያው ነፍስ ያለው ሆነ ይላል።ታዲያ አዳም በዚ መንገድ ፍጹም ሰው ከሆነ ክርስቶስ ከማሪያም ስጋና ደም ወስዶ የእግዚአብሄር እስትንፋስ ቢገባበት ክርስቶስ ፍጹም ሰው መሆኑ ምን ያስገርማል?

  • @AbinetMesele-yq3ju
    @AbinetMesele-yq3ju Год назад

    Sawuye gin mindenw eyale yalawu

  • @afeworkyohannes6875
    @afeworkyohannes6875 Год назад

    በሥጋና በደም ተካፈለና ከማርያም ሥጋ ተካፈለ ማለት ምንም የሚያገናቸው ነገር የለም:: የልዑል ኃይል የጠለለላት; ወንድ ስለማላውቅ እንዴት ይህ ይሆናል ለሚለው ጥያቄዋ እንድትጸንስ ሊያደርግ እንጂ የእርሷ ኃጢአት ወደ ወደ ጽንሱ እንዳይተላላለፍ ነው የሚል አይደለም:: ማንም የራሱን አሳብ ለማስደገፍ ቅዱስ ቃሉን የማይለውን በመጠምዘዝ ወደ እርሱ ምልከታ ሊያመጣው ሳይሆን እንደተባለ እንዲሁ ሊል ብቻ ነው የሚገባው:: ይልቁንም ማንም ገልጦ ሊያየው ከቶ የማይገባውን አማኒውን ታቦት ከመግልጥ ሁሉም ሊፈራ ይገባዋል::

  • @nebiyumekonnen6362
    @nebiyumekonnen6362 Год назад +1

    ከተፃፈው አትለፍ

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Год назад

      “እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።”
      - ዕብራውያን 2፥14-15

  • @livebytrue7322
    @livebytrue7322 Год назад +2

    ኢየሱስ ሁለተኛው አዳም ነው ያንን በደንብ አጢነው ከአዳም ስጋና ደም የተካፈለ ያው አዳም ነው ዘሩ በእርሱ ውስጥ ስለሚኖር ኢየሱስ ሁለተኛው ከአዳም ሳይሆን ስጋ ለራሱ ተዘጋጀለት ከሁለተኛው አዳም የሚወለዱ አዲስ ፍጥረት ይሆናሉ

  • @sileshiworku6619
    @sileshiworku6619 Год назад +3

    ፓ/ር ቃል ሥጋ ሆነ ማለት ተካፈለ አያሠኝም ለመካፈል እናቱ ከውርስ ኃጢአት በመንፈስ ቅ/ስ ሣይሆን በክርስቶስ ደም ብቻ ነው ነፃ የሚትሆነው፣ሥጋና ደም ክርስቶስ ያገኘው በመንፈስ ቅ/ስ አማካይነት ነው፣2ኛ አዳም ስለሆነ የ1ኛው አዳም ሥጋና ደም አልተካፈለም፣አምሳሉ ነው እንጂ፣የሠው ሥጋና ደም አለው አዎ አለው፣እንደት?ለመጀመሪያው ሰው አካል ያበጀ አምላክ ለ2ኛው ማበጀት ይችላልና ሆነ ቃልም ሥጋ ሆነ ሠው ሆነ፣ቃል ሥጋን ለበሰ።ሊታወቅ የሚገባው ተካፈለ አልተካፈለ ሣይሆን አምላክ ሥጋ ለብሶ ተወልዶ የሰውን ዕዳ ለመክፈል በመስቀል ላይ ደሙን አፈሰሰ ሕይወቱን ሠጠ የሚለውን ካመንን መዳን ይሆናል፣በተለያየ ምልከታ መወናበድ የለብንም፣ብዙዎቹ በቃሉ ላይ የለሌውን ይሰብካሉ።

    • @etsegenetasefa7791
      @etsegenetasefa7791 Год назад

      Yeha mewenabed ena mawenabed aydelm. Eyesus sega becha mhon kehone yemiyasefelgew bemariyam bekul meweld balsefelgew neber. yemenfes kedus sera yalewend fekad dengelua endetweld madereg becha aydelm kewers hatiyatem mekelel neber enji segan kemariyam endaywesed madreg alneberm. behulu wendemochun limesel tegebaw kehatiyat beker enam esu yedawit zer new.

    • @addisuamareadda7196
      @addisuamareadda7196 Год назад +2

      “ብዙ አሳቾች ወደ ዓለም ገብተዋልና እነርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማያምኑ ናቸው፤ ይህ አሳቹና የክርስቶስ ተቃዋሚው ነው።”
      - 2ኛ ዮሐንስ 1፥7
      Silazi yatakabalkwn menfes mermir wondeme it may be anti christ sprit

    • @sisayteressa
      @sisayteressa Год назад

      you are right!

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Год назад

      “እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።”
      - ዕብራውያን 2፥14-15

    • @senaithailu6973
      @senaithailu6973 Год назад

      መንፈስ ቅዱስ ይፀልልሻል ማለት ምንድነው?!

  • @haymiterefe3845
    @haymiterefe3845 Год назад

    ኢየሱስ ሁለተኛ አዳም ነው የመጀመሪያው አዳም ስጋ ከማነው የነሳው?እንዲህ ከሆነ የመጀመሪያ አዳም ሰው አልነበረም ማለት ነዋ?ኢየሱስ ከማሪያም ተወልዷል ነገርግን በመንፈስ ተፀነሰ የሚለየው አፀናነሱ ነው ዘር ውስጥ ስጋ አለ ደም አለ ማርያም ዘሪን ቀማህፀኗ ተቀበለች

  • @asegedewdamte3650
    @asegedewdamte3650 4 месяца назад

    ትምህርቱ ጥሩ ሆኖ ከአርሰት ውጪ ነዉ

  • @metasebiaatnafu4104
    @metasebiaatnafu4104 Год назад

    ኢየሱስ በመለኮት ተፀነሰ እንጂ የማርያምም ሆነ የዮሴፍ ዘር የለበትም ከማርያምም ስጋ አልተካፈለም ከማርያም ስጋ ተካፈለ ብለው የሚያስተምሩ አገልጋዮች የኢየሱስን በመለኮት መፀነስ
    ና መወለድ የሚሽር ትምህርት የሚያስተምሩ ናቸው ኢየሱስ ከፈጠረው ሰው ስጋ ተካፈለ ማለት የሰውን ሀጢአትም በመወለድ ተካፈለ ማለት ነው። ስለዚ ከዮናታን ጀምሮ ይሄን ትምህርት የሚያስተምሩ ሁሉ ልክ አይደለ እባካችሁ አማኙን ህዝብ ግራ አናጋባ ወደዋላ እንዲመለስም አናርግ!!!!!!!!!

  • @nafkotbogale489
    @nafkotbogale489 Год назад +5

    . እባክህ ወንድሜ ከሰዎች ጋር ለመ ስማማት ብለህ ቃሉን አተጣም ተካፈለ ሲል በስገና ደም ሲል ሰው መለስ ለማለት ነው ኢየሱስ ግን ን ሰማያ ዊ ስጋ ነው ሁለተኛው አዳም ነው ሞትን ድል ያረገው የኔንና ያንተን አይነት በሰባሽ ስጋይዞ አይሆንም ያንተ የሱስ ልዩው ነው እዉነተኛው አምላክ ኢየሱስ ግን ከጥንት የነበረዉ እግዚአብሔር በስጋ የተለጠበት ና ሰውን የታረቀበት አካሉ ነው ማሪያም ምን አለች? ለእግዚ አብሔር የሚሳነው ነገር የለም አንተም እንዲሁ በል እንጂ የፈጠራ ንግግር የእግዚ ያጣላህል

    • @tadesseretta9831
      @tadesseretta9831 Год назад +3

      Nafkot, It seems you lack knowledge of scripture (word of God). Before you give your comment please go to the Bible and read what it says regarding Jesus Christ, the Son of God.
      ዕብራውያን 2፡15 - 16 እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።
      የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም።
      ዕብራውያን 5፡ 1- 2 ሊቀ ካህናት ሁሉ ስለ ኃጢአት መባንና መስዋዕትን ሊያቀርብ ከሰው ተመርጦ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ ስለ ሰው ይሾማልና፤
      እርሱ ራሱም ደግሞ ድካምን ስለሚለብስ፥ ላልተማሩትና ለሚስቱት ሊራራላቸው ይችላል፤

    • @hiwotabebe5232
      @hiwotabebe5232 Год назад

      @@tadesseretta9831 እያንዳንዱን ቃል ግን በደንብ አንብበው

    • @hiwotabebe5232
      @hiwotabebe5232 Год назад

      ከላይኛው ቁጥሮች ጀምረህ አንብበው

    • @petrosdemisew9911
      @petrosdemisew9911 Год назад +1

      @@tadesseretta9831 “የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም።”
      ( ዕብራውያን 2፥16) ማለቱ ኢየሱስ ክርስቶስ በውስጡ የአብርሃምን ዘርን ይዟል ማለቱ አይደለም። " ይዟል " የሚለው ቃል ከግሪኩ ἐπιλαμβάνομαι (epilambánomai )
      የተተረጐመ ሲሆን ትርጉሙም መያዝ፣ ማበርታት፣ መደገፍ ( help,took on) ማለትም ነው፡፡ ቁ.17 ላይ እንዲህ ይላል " ...በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። " ይላል። መሰለ ማለት ሆነ ማለት አይደለም ። እኛን የመሰለው ሥጋን ለብሶ በመምጣቱ ነው እንጂ ፈተኛው ሰዉ አዳምና ኋለኛው አዳም ምንጫቸው ፈፅሞ የተለያዩ ናቸው ( “የፊተኛው ሰው #ከመሬት መሬታዊ ነው፤ ሁለተኛው ሰው #ከሰማይ ነው። 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥47) ።
      መጽሐፍ ቅዱሱ "ቃል ሥጋ ሆነ "(ዮሐ 1፥14) ነው የሚለውን እንጂ ከማርያም ስጋ ወሰደ ወይም ተዋኸደ ብሎ አይናገርም። ሆነ ካለ ሆነ ነው! እንዲያውም በኢሳ. 53፥2 ላይ“በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል ...።” ይላል።
      እውነቱን ማወቅ የሚፈልግ ልብ አይጠፋምና እስቲ ዕብ. 2፥16ን በተለያዩ ትርጉሞች እንመልከት :-
      New International Version:
      For surely it is not angels he helps, but Abraham’s descendants.
      New Living Translation :
      We also know that the Son did not come to help angels; he came to help the descendants of Abraham.
      English Standard Version:
      For surely it is not angels that he helps, but he helps the offspring of Abraham.
      Berean Standard Bible :
      For surely it is not the angels He helps, but the descendants of Abraham.
      Berean Literal Bible :
      For surely He helps not the angels, but He helps the seed of Abraham.
      King James Bible :
      For verily he took not on him the nature of angels; but he took on him the seed of Abraham.
      New King James Version:
      For indeed He does not give aid to angels, but He does give aid to the seed of Abraham.
      New American Standard Bible :
      For clearly He does not give help to angels, but He gives help to the descendants of Abraham.
      NASB 1995 :
      For assuredly He does not give help to angels, but He gives help to the descendant of Abraham.
      NASB 1977 :
      For assuredly He does not give help to angels, but He gives help to the descendant of Abraham.
      Legacy Standard Bible :
      For assuredly He does not give help to angels, but He gives help to the seed of Abraham.
      Amplified Bible :
      For, as we all know, He (Christ) does not take hold of [the fallen] angels [to give them a helping hand], but He does take hold of [the fallen] descendants of Abraham [extending to them His hand of deliverance].
      Christian Standard Bible :
      For it is clear that he does not reach out to help angels, but to help Abraham’s offspring.
      ይህንን ቃል ነብዩ ኢሳይያስ እንዲህ ብሎ በትንቢቱ ተናግሯል !!!(ኢሳ. 41፥8-10 )
      ⁸ ባሪያዬ እስራኤል፥ የመረጥሁህ ያዕቆብ፥ የወዳጄ #የአብርሃም #ዘር ሆይ፥
      ⁹ አንተ ከምድር ዳርቻ የያዝሁህ ከማዕዘንዋም የጠራሁህና፦ አንተ ባሪያዬ ነህ፥ መርጬሃለሁ አልጥልህም ያልሁህ ሆይ፥
      ¹⁰ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ #አበረታሃለሁ፥ #እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ #ደግፌ #እይዝሃለሁ።
      ስለዚህ ውድ ወንድምና እህቶቼ “ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።” ( ገላትያ 1፥8) ተብሎ ስለተፃፈ በቃሉ ዉስጥ የሌለውን አስመስሎ ማስተማር እርግማን ያመጣልና ቃሉ በመስማት ብቻ አርነት መውጣት ያስፈልጋል።
      ተባርኩ !!!

    • @tamiratsamuel1702
      @tamiratsamuel1702 Год назад

      @@petrosdemisew9911 please read Heb 2÷5 -18, Rom 1÷ 1-4, “But when the fulness of the time was come, God sent forth his Son, made of a woman, made under the law,”
      - Galatians 4:4 (KJV)
      Romans 1 (KJV)
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ Paul, a servant of Jesus Christ, called to be an apostle, separated unto the gospel of God,
      ² (Which he had promised afore by his prophets in the holy scriptures,)
      ³ Concerning his Son Jesus Christ our Lord, which was made of the seed of David according to the flesh;
      ⁴ And declared to be the Son of God with power, according to the spirit of holiness, by the resurrection from the dead:
      1 John 4 (KJV)
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ Beloved, believe not every spirit, but try the spirits whether they are of God: because many false prophets are gone out into the world.
      ² Hereby know ye the Spirit of God: Every spirit that confesseth that Jesus Christ is come in the flesh is of God:
      ³ And every spirit that confesseth not that Jesus Christ is come in the flesh is not of God: and this is that spirit of antichrist, whereof ye have heard that it should come; and even now already is it in the world.
      ሮሜ 9
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹-² ብዙ ኀዘን የማያቋርጥም ጭንቀት በልቤ አለብኝ ስል በክርስቶስ ሆኜ እውነትን እናገራለሁ፤ አልዋሽምም፤ ሕሊናዬም በመንፈስ ቅዱስ ይመሰክርልኛል።
      ³ በሥጋ ዘመዶቼ ስለ ሆኑ ስለ ወንድሞቼ ከክርስቶስ ተለይቼ እኔ ራሴ የተረገምሁ እንድሆን እጸልይ ነበርና።
      ⁴ እነርሱ እስራኤላውያን ናቸውና፥ ልጅነትና ክብር ኪዳንም የሕግም መሰጠት የመቅደስም ሥርዓት የተስፋውም ቃላት ለእነርሱ ናቸውና፤
      ⁵ አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።

  • @samueljoseph529
    @samueljoseph529 Год назад

    አንተ እራስህ አታውቅም የማርያም ስጋ አይልም
    “ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ #ሥጋዬ ነው።”
    - ዮሐንስ 6፥51
    ሳይገባህ መሰዊያ ላይ ቆመህ አንተ ለራስህ ተሰናክለህ ሌላም ትስናከላለህ

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ

    ስንት አይነት ጴንጤ ነው ያለው ግራ ገባንኮ
    😁😁😁😁😁😁
    እስቲ አንድ የዶግማ አቋም አውጡና እየለየን እንምታቸው😁😁😁 በስመ ጴንጤ ግራ ተጋባን

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Год назад

      “እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።”
      - ዕብራውያን 2፥14-15

  • @natanfilimon6237
    @natanfilimon6237 Год назад +2

    ኣልተካፈለም።

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Год назад

      ይህን አንብበኽዋል ወይ ???
      “እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።”
      - ዕብራውያን 2፥14-15

    • @natanfilimon6237
      @natanfilimon6237 Год назад

      @@habatamhabatam8769 ወዳጄ ራስህ በደምብ ኣንብበዉ።በሞቱ ነዉ የበራቸዉ እንጂ በስጋ ስጋማ የሰዉ ሳይሆን የራሱ መለኮት ነዉ።ታድያ ሃጥያተኛ ነዉ ማለትህ ነዉ?የ

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Год назад

      @@natanfilimon6237 መንፈስ ቅዱስ በማሪያም ላይ ጌታ ሳይፀነስ ፀለለላት እኮ ። እንኩዋን እግዚአብሔር ሳይንስ እንኩዋን በሽታ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ አድርጓል ። ደግሞ ፍልስፍናውን ሳይሆን ምንም የማይሳነውን ጌታ እና ቃሉን እመን ። ቃሉ በግልፅ እየተናገረ ነው ።

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Год назад

      @@natanfilimon6237 ጌታ ስጋውን ከስማይ አመጣው እንደ ??? እብራውያን 2÷ 15 እንደት ተርዳኽው ??
      ጌታ እንደት የዳዊት ልጅ ሆነ ?? እንደትን የአብረሃም ዘር ሆነ ???

    • @natanfilimon6237
      @natanfilimon6237 Год назад

      @@habatamhabatam8769 ቃል ስጋ እንደሆነ ኣምናለዉ።ስጋ ከሰዉ ከወሰደ ግን የሰዉ ስጋ ሃጥያተኛ ነዉ
      እሱ ደሞ ሃጥያት ላነጻ ነዉ የመጣዉ።
      ቃል ነዉ ስጋ የሆነዉ። ኣብርም ምን ምትለዉ ደሞ እምነት ነዉ 🙏

  • @yaredGmeskel-g7w
    @yaredGmeskel-g7w Месяц назад

    አማርኛ አወቅሁ ብለህ አታደነግር መጀመሬያ በ ጥቅሱ የተነገረውን ቃል በሰክነት ማጥናት ይጠይቃል ዕብ 2 ÷16 በሥጋና በደም ተካፈለ የሚለውን ቃል ከማርያም ነው ለማስባል መሞከር መጭበርበር ነው ቅጥፈት በሥና በደም ተካፈለ ቀጥታ በማን ስጋና ደም ተካፈለ ? ይህች ትመለስ ከመድረክ ሟቧረቅ አይደለም እውነቱ በዚህ ተመሳሳይ ዮሐ 6 ÷51 ከሰማይ አሁን የወረደ እንጀራ ሥጋዬ ነው የሚለውን ከማርያም ልትለው ነው ? ጥያቄ ክርስቶስ የፍጢር ሥጋ ከተካፈለ በፍጡር በተዋሰው ስጋና ነፍስ የዳነው ማለትህ አይደል ? አንተ እንዳልከው ከመንፈሰ ቅዱስ ለምን ተፀነሰ ? ክርስቶስ ከሰው ሥጋ ከነሣ ወይም ከወሰደ በተውሶ ሥጋ ነፍስ ነው የዳነው ? የቆሬ ልጆች መዝ ወንድም ወንድሙን አየድንም ቤዛውን ለሌላ አይሰጥም ለምን ተባለ የፍጡር ሥጋ ሰውነት ካዳነን አርዮስ ለምን ፍጡር ስላለ አንተም አንተም እንደ አርዮስ በፍጡር ሥጋ ደም ነው ለመስባል እየሞከርክ ነው ነገር አይሆነልህም ወንጌል ቀርቶ አንድ ቀን የራስህም ህሊና ይቅስሃል ተጠንቀቅ ለእንጀራ ብለህ የማታውቀውን ቃል አትነግድ እንደ አስፈላጊነቱ ማይክ ልትነጠቅ ትገደዳለህ በዚህ ዘመን ውሸት ብትንትኑ የሚወጣበት ጌዜ ነው

  • @oboyefew8528
    @oboyefew8528 Год назад

    ፓስተርና,ፖለቲከኛ,ኢትዮጽያ ውስጥ በሽበሽ,ነው ከመጠምጠም,መማር,ይቅደም,,,,,

  • @bezawolde759
    @bezawolde759 Год назад +1

    አቤት በቁም የሞታችሁ ናችሁ ጭራሽ ለየላችሁ የክህደት ትምህርት

  • @genet1009
    @genet1009 Год назад

    አሜን አሜን

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Год назад

    ተካፍሏል