መፅሐፍ ቅዱስ ይነበባል እንጂ አይበላም ፓስተር ፃድቁ አብዶ Amazing teaching 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #Madotube #Mezmur
    Ethiopian protestant mezmur 2020
    🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL RUclips CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
    #protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong

Комментарии • 67

  • @user-iq5qe6uk1d
    @user-iq5qe6uk1d 2 года назад +4

    አቤቱ ስለእነዚህ አባቶች ስትል ፦ ቤተክርስቲያንን አንድ ጊዜ አስባት😭🙇🙏

  • @amanuelelias6979
    @amanuelelias6979 2 года назад

    እጅግ በጣም ትልቅ ምስጢር ያለበት ትምህርት ነው ፓስተራችን ጻድቅ ተባረክ።

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 2 года назад

    ሁሌም ስበኩ ፓስተር ፀጋ ይበዛልዎ።

  • @user-iq5qe6uk1d
    @user-iq5qe6uk1d 2 года назад +4

    በመንፈስ ጀምሰህ በመንፈስ እንድትጨርስ ከዚህም በላይ ፀጋን ያብዛልህ🙏ጌታ እረድቶሃል ፖስተር ፃድቁ። much Respect ❤

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 2 года назад +1

    ጌታ ይባርክዎ ፓ/ር ፃድቁ🙌🙌

  • @misikirlemma5404
    @misikirlemma5404 2 года назад

    ተባረክ መጋቢ ! ድንቅ መልዕክት ነው፤ ይብዛልህ።

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e 2 года назад +1

    አሜንንን አሜንንን የጌታ ሳዉ ተባረኩ ጌታ ይባረኩት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adethiopia6857
    @adethiopia6857 2 года назад +16

    ምን አለበት ሁሉም ወንጌል አማኝ እንደ አንተ ብሆን ጌታ ዘመንህ ይባረክ ኡፊፊፊፊፊፊፊፊፊ ቃላት ያጥረኛል

  • @kidistberhanu3904
    @kidistberhanu3904 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ፃድቁ የጠፋብንን አቅጣጫ እያሳየኸን ወደ ዕውነቱ እየመለስከን ስላለህ ጌታ እየሱስን እያሳየኸን ስላለህ አንተንና ማሙሻ ፈንታን በዚህ ዘመን ጌታ ስለሰጠን ተባረኩልን በርቱልን ጌታ ይባረክ ስለዚህ ፀጋ ቅሬታዎች አሉ::

  • @hannaassefa277
    @hannaassefa277 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ይጨምርልህ

  • @emirumulatu211
    @emirumulatu211 2 года назад +3

    Much love & respect to you, Pastor!

  • @healingtube9082
    @healingtube9082 2 года назад +3

    The first time in history I start hearing true gospel from this pastor among the Ethiopians .

  • @farrobekele2991
    @farrobekele2991 2 года назад +1

    God bless you pester, you are our gift and blessing

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ጽጋ ያብዛልክ የኔ አባት ፓ/ር እንወድሀለን ❤❤❤❤

  • @lalisaayala3694
    @lalisaayala3694 2 года назад +4

    Blessed Paster, thank you!

  • @Gelane1
    @Gelane1 2 года назад +6

    አሜን አሜን 🙏እኔና ወንድሜን ነፃ ያወጣ አምላክ አሁንም ለብዙዎች
    ይደረስላችው 🙏

    • @beraeyassefa7400
      @beraeyassefa7400 2 года назад

      እንኳንም ደስ አላችሁ።
      በርቱና ፅኑ። በመከራ ፅኑ። ጌታ ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ።

  • @avimamaye
    @avimamaye 2 года назад +1

    Love you . God bless you pastor

  • @ermiaswodajo7002
    @ermiaswodajo7002 2 года назад +3

    አሜን ፣ የጌታ ስም ብሩክ ይሁን!!!
    እውነተኛ የክርስቶስ ምስከሮች በዚህ
    በእኛም ዘመን ቅሪት ስለተወልን ፣ ጌታ
    ዘመንዎትን ይባርከ።

    • @almazalemu5229
      @almazalemu5229 2 года назад

      እረ በስተኻላው ያለውን ሙዚቃ አቁሙ

  • @abckml3527
    @abckml3527 2 года назад +1

    ፖስተር ፃድቁ ጌታ ይባርኮት ፀጋውን ያብዛሎት

  • @shalomgodistruemarcy5004
    @shalomgodistruemarcy5004 2 года назад +3

    God bless you pastor bless always 🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊💕🌿🕊🕊🕊🕊🕊

  • @lebentsegaye9402
    @lebentsegaye9402 2 года назад +3

    Bless you Pastor!

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 года назад +1

    God bless you Pastor Tsadeku 🙏 I am blessed by your teaching 🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 года назад +2

    ጋሽ ፃድቁ እንወድሃለን እግዚአብሔር ቀሪዉ እድሜህን በክብር ይጠቅልለዉ ክብሩ ይገለጥብህ

  • @beraeyassefa7400
    @beraeyassefa7400 2 года назад +2

    sound teaching !
    I am blessed by your teachings !

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 2 года назад +3

    God bless you pastor

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 2 года назад +3

    God bless you, Pastor 🙏 ❤️

  • @elsag2834
    @elsag2834 2 года назад

    ጋሽ ፃዲቁ ተባረክ::
    የኬንያ መምህሬ ነህ::
    ተባረክ!!

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 2 года назад +1

    ፓስቸርዬ ይህንን ትምህርት ሲያስተምሩ ብዙዎቻችንን ራሳችንን ለማየት ጠቅሞናል

  • @chaltudumeso7276
    @chaltudumeso7276 2 года назад +3

    Be blessed

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 2 года назад +1

    Geta Ybarkot Pastor Tsadiku Denkee Thmert Nw!

  • @yonatanyonas9711
    @yonatanyonas9711 2 года назад

    Lovely human being. Your liveliness is a good way to teach every one

  • @tsegayamerid3940
    @tsegayamerid3940 2 года назад +2

    God bless you

  • @haileslaseabebe1073
    @haileslaseabebe1073 2 года назад +1

    እግዚአብሄር ይባርኮዎ

  • @takelegersu1844
    @takelegersu1844 2 года назад +6

    ይገርማል ወንድሜ ፖስተር ጻድቁ በውነት የማስተማር ጸጋ እንዳለህ አየው ዛሬ ነው በህንደዚህ አይነት ስብከት ያየሁ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደናንተ አንጋፋ የወኑት ብዙ ትውልድን ሊቀርጹ የሚችሉት አገልጋዬች በጥሩም ሆነ ጥሩ ባልሆ መንፈስ ቢሮ አስገብቶ የቆለፈባቹ ተንኮሉ የተጋለጠ ይሁን።
    ግን አውንም ጊዜ አላቹ ይሄንን የተበላሸ በህምነቱ ውስጥ የሚታዬትን የትምህር ወጥነት የሌለውን በጌታ ፈንታ የራሳቸውን ሰብህና ሁሉን ቻይነታቸውን የሚያሳፍርና አዳዲስ ወንጌሎች ጆሮአችንን አደናቆሩት
    እስቲ ወጣ ወጣ ብላቹሁ ስድ የሂደውን አስተምሮቶች መስመር አሲዙልን በውነት ጌታ ይባርክ ኑጹ እና ሰላም የሚሰጥ ትምህርት ነው።

  • @millii1
    @millii1 2 года назад

    ተባረክ ፓር ፃዲቁ።

  • @diborakassa628
    @diborakassa628 2 года назад

    ተባረክ

  • @biruktayiteyore9627
    @biruktayiteyore9627 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርካዎት!

  • @kalekale8217
    @kalekale8217 2 года назад

    God Blsse you
    Tankyou

  • @meseret5377
    @meseret5377 2 года назад

    Pasterya sewedot eko enkuane yegata. Honu

  • @amsaluayele1706
    @amsaluayele1706 2 года назад +1

    You are blessed

  • @leyuamanuel2679
    @leyuamanuel2679 2 года назад

    እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያን አማኞች አንድ ግዜ አስብ

  • @sarawondmu3507
    @sarawondmu3507 2 года назад

    ፓስተር ተባረክ

  • @amanuelelias6979
    @amanuelelias6979 2 года назад

    hooli gaalee jira. Eeyyee 😀😀😀🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 года назад +1

    አሜን እየሱስ ክርሰቶስ ከሁሉ ይበልጣል

  • @mariabebe8880
    @mariabebe8880 2 года назад

    ይሄ ፓስተር ይመቸኛል! ያልገባኝ ጉድ ዛሬ በራልኝ ከምር ይገርመኝ ነበር ሰዎች ለምን እንደሚያገሉኝ ወይ ጉድ!

  • @lemessafufa7165
    @lemessafufa7165 2 года назад

    barsiisa sirrii

  • @mesiaya9527
    @mesiaya9527 2 года назад

    ርካሽ ተወዳጁነት አብዛኛው ያልተገረዘ ስለሆነ፤ ሰውን ደስ ባሰኝ የክርስቶስ ባሪያ ባልሆንኩ።
    አቋም የለዉም አሁንም መገረዝ ይሰብካል

  • @tsegayeregasa7160
    @tsegayeregasa7160 2 года назад

    Guddoo ebbifamii paastaar

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 2 года назад +2

    1 ዮሐ 2:1-29
    {{ ቁ.13 }} {{ ቁ.14 }}

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 2 года назад

    🙏🙏❤️

  • @meskeremayele4389
    @meskeremayele4389 2 года назад

    Yegeziabeharen kal. Mastemar medehanit new ashemuru gen besheta new ena yeker.

    • @sombo9565
      @sombo9565 2 года назад

      Ashmurko aydelwm .. ketita nw yenegerachihu!

  • @solomongezachew
    @solomongezachew 2 года назад +1

    ስለ መልዕክቱ አመሰግናለሁ ነገር ግን ባይቆራረጥ ጥሩ ነበር

  • @soloapple3
    @soloapple3 2 года назад +5

    This is a sound teaching. Please,listen those elders. There is so many deception out there. Specially, l don’t understand what’s happening in our people. It’s easy to discern the guy who eat the Bible, we don’t need a revelation. Please , believers we need to wake up and defend the true gospel. Many blessings pastor.

  • @asssefayohannes6220
    @asssefayohannes6220 2 года назад

    GBY

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 года назад +2

    ሙዝ ምሳ እንደሚሆን ሰምቶ ነው ዶክተር አብይ ዳቦ በ ሙዝ ብሉ ያለን 😄 ፓስተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ 🙏

  • @ketodiya6489
    @ketodiya6489 2 года назад

    እኛ በዘርና በቀበሌ ተቧድነን መጽሐፉን መች ኖርንበት ታዲያ እርሱ ቢበላው አይሻልም የምን ምቀኝነት ነው !!!

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 2 года назад +2

    Where were you pastor Tsadiku,and all of you church leaders, while evil dares to boast against the word of God, destroyes the Bible.?
    If it was coran's pages that man would have been beheaded long ago.!
    We thank GOD for Evang.Ermias who is apologizing for the Word of God!
    We are ashamed for your silence!!!
    Thank God

  • @jesusislordamen8063
    @jesusislordamen8063 2 года назад +2

    ትንቢተ ሕዝቅኤል 3
    1 እርሱም፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ ያገኘኸውን ብላ፤ ይህን መጽሐፍ ብላ፥ ሄደህም ለእስራኤል ቤት ተናገር አለኝ።
    2 አፌንም ከፈትሁ መጽሐፉንም አጐረሰኝ።
    3 እርሱም፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ አፍህ ይብላ፥ በምሰጥህም በዚህ መጽሐፍ ሆድህን ሙላ አለኝ። እኔም በላሁት፥ በአፌም ውስጥ እንደ ማር ጣፈጠ።
    4 እንዲህም አለኝ፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ ተነሥተህ ወደ እስራኤል ቤት ሂድ፥ ቃሌንም ተናገራቸው።
    መፅሐፍ ቅዱስ ይበላል ማለት literally ወረቀቱ ይበላል ማለት እንዳልሆነ የታወቀ ነው ታዲያ ነቀፌታ ምን ይጠቅማል? የስብከቱ ርእስ "መፅሐፍ ቅዱስ ይነበባል እንጁ አይበላም"። የባዮሎጂ መፅሐፍም ይነበባል ግን አይበላም። የእግዚአብሔር ቃል ግን ይበላል፣ ይዋሐዳል፣ ይጠግናል፣ በሽታ ይከላከላል፣ ያጠነክራል! እርስ በርስ በመነቃቀፍ መጠፋፋት እንጂ መልማት የለም። ጌታ ይቅር ይበለን! ዋው!

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 2 года назад +1

      ስላልተረዳህ ነው እንጂ መጽሐፍ ቅዱስን ቀድጄ እበለዋለሁ ያለ ወንድም ሲላለ ነውፓስተሩ ያለው

    • @tesfumekitzewde5080
      @tesfumekitzewde5080 2 года назад

      ለምን እንዳለ ተረዳ በ መጀመርያ literally የ መጽሀፍ ቅዱስ ገጾችን እየቀደዱ የሚበሉ መተዋል.ለዛ ነው ያለው

    • @jesusislordamen8063
      @jesusislordamen8063 2 года назад

      እንደዛ አድርገው ከሆነ በግልፅ መናገር ይጠበቅበታል። ሲናገር ከሰማኸው ያለው " አንዱ መፅሐፍ ቅዱስ ይበላል አለ" ወረቀቱን ሲበሉ አይቻለሁ አላለም። ስለዚህ አጉል ጠበቃ አትሁኑ። የስብከቱ ርእስ ከዪቲውብ እንደሚነበበው "መፅሐፍ ቅዱስ ይነበባል እንጁ አይበላም ነው"