Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይገርማል ሙስሊም መሆንህን አላውቅም ነበር አሏህ ሀላል እርዝቅህን ይክፈትልህ ወድሜ
amin
አሚን
አሚን አሏህ ይመልሳቸዉ እነበህሪን ❤❤❤እነ መሀመድ ሚፍታህን አሏህ ይመልሳቸዉ
አረ ይሄልጂ ዛሬ ከዬት አገኝኸው በጣም ነው እምወደው የምር የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
አላህ ወደ ዲን እውቀት ይምራህ ወንድማችን አለማዊ ብቻ ሳይሆን ሀይማኖታዊ መሆንንም እንዳትረሳ በተለይ ሰላት እንድትሰግድ አደራ
@@tewodrosburka1794 ምን አጠፋች??
አሚንንንንን ❤👍😂
@@tewodrosburka1794 ስድብን ምን አመጣው አኡዙቢላ
@@tewodrosburka1794 yante new mimerat bushti leba
@@tewodrosburka1794 dedeb fano fano bel zembeleh dehna eyereshenachuh new abiy
ግልጽ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርከው የኔ ወንድም በማጣት ብዙ ተፈትንዋል
ይሄን አርቲስት ስወደው ፊልሞቹ ሁሉ አደኛ መስሎ ሳይሆን ሁኖነው የሚተውነው❤❤❤❤
ይቅርብህ ወደ ዘፈን እዳገባ ሀላል እርዚቅህን ፈልግ አላህ ኸይሩን ይሻልህ ወንድም
ነገር ግን ፡ ‘ኣሏህ’ ያወረደው መዝሙረ ዳዊት [ዘቡል] ፥ 🤔- በከበሮና በዘፈን ያመስግኑ ፤ … ይላል (መዝሙረ ዳዊት ም. ፩፻፶ ቁ. ፬)። 👉🏾📖🫢
@@TruthEz mezmure dawit sle set qunjna new ende mizefnew?hulem ye hatyat tebeqa athunu bakachu.
@@TruthEzመዝሙር ና ዘፈን ልዩነት አለው ዘፋኝ መንግስተ ሰማያት አይገቡም ሚለውስ?
ማለት
በጣም የምወደዉ አርቲስት🥰 ግን ትክክለኛ ስሙን ገና ዛሬ አወቅሁመሀረቤን ፊልም ከቃልዬ ጋር የሰሩት ደስ ሲሉ ነበር🥰🥰👌
ሰይፍሻ አቡ አሚራን ወደ ሳኡዲ ሳይመለስ እንድታቀርበው። በጣም አሪፍ ልጅ ነው ለብዙ ስደተኞችን ድምፅ የሚሆን ሰው ።
ምን ሰርቶ ነው አቡ አሚራ😂😂😂
አቡ አሚራ ምንም ሲሰራ አናቀው ቲክቶከር ብቻ እንደሆን ነው የማቀው🙄
😂😂😂ከዛሥ
አረ ባክህ ኢትዮዽያዊት ትገደል ሲል የነበረው
@@maranatageta6600 manen tegedel al?
ምርጥ ከምላቸው የኢትዮ ተዋናይ መካከል አንዱ ነህ = በርታ ወንድም❤
ትህትናው ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤
ኤሉዬ አላህ መልካሙን ነገር ይሻልህ ከዚህ የተሻለ መልካም ስራን ይስጥህ❤❤❤
አላህ ይገዝህ ወድሜ ሁላችንም ካላህ መገድ ላለመውጣት እየተገዳገድን ነው አላህ ይገዘን ይዘንልን
እ ሙስሊም መሆንህ አላውቅም ነብር አላህ ይጥብቅህ ውንድሜ ብዲነህ ም ብርታ አለም ሲቅር ይቅራል አላህ ብሀይማኖትህም ያቅናህ ኢንሻአላህ ብርታ
አሚን ያረብ
Dinihm tebikew 😂😂😂😂 iye keled yimeslegna allah hudaya yisten yistik new yemi balew injima coliluwal iko aji nebiyin iyakefe
@@rahmatidrees-ds9fyቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@@TruthEz lemin altsifm alakim ok
እንደ ኢሳም ሀበሻ አንተንም አላህ ከዚህ ስራ ይገላግልህ ሀቢቢ
Keza mn lebala new isema enkuan arogite agibeto new😂😂😂
ሚስቱን ልጆቹን እያስለቀሰ እሲም ብለሽ እደጥሩ ሰው ስታነሽ አታፍሪም
ሰርቶ መብላት ሀጢያት ነወይ ሙስሊሞች ከእምነታቸው ሳይወጡ ትወናን መስራት ለምን ነውር ታደርጉታላችሁ ግን?
😂😂😂😂 ኢሳም ሀበሻ ግንባሩን በቀለሚ ሲያጠቁርላችሁ የመንግስተ ሰማያትን ቁልፍ የያዘ መሰላችሁ አይደል ጉደኞች 3ት ልጅ በትኖ በማንም ቆሽቋሻ ጋር ሲዳራ ለሚውለው ሰውዬ ኢሳም የበፊቱ ህይወቱ ነበር ያስከበረው አሁንማ የሞተ ውሻ ሆነ
አሚንንንንን ያረብ
በጣም የምወደው ተዋንያን መሀረቤን የሚለው ፊልም ላይ በጣም ነው የምታሳዝነኝ እውነተኛ ባህሬህም እሩህሩህ ይመስለኛል በርታልን
ኤልያስ ጀግና ነህ በርታ ።የሚገርም ስብእና
ውደ ሀይማኖት ስራ ግባ ዘፍን ይቅርብህ አይጥቅምህም ብዱኒያም ብአኽራም ውንድሜ እንዳትክስረ ተማር አብሽር አላህ ካንት ጋር ይሆን
አላህ ሂዲያ ይስጥህ የምታገኘው ገዘብ ብዙም ለዱኒያ እጅ አኼራህን ያስረሳሀል ውድ ወድሜ አሁንም አስበህ ተመለስ እያወክ አታጥፋ ሙስሊም እራሡን የቻለ መዝናኛ ፈታ የሚያደርግ ንገር አለው አሟልቶ አግራርቶልናል አላህ ለባሮቹ ሁሉን አማልቶ ሠቷል ኢተቅላህ ወድሜ😂😂
Yezefene bcha aydelam hatyat yalabet egnam tru kalhonin hatyategna nen bcha egzaber lbona ysten
@@marya7483 ውዴ ዘፈን በኛ ሀይማኖት በጣም ከባድ ሀፂያት ነው ፊልምም እንደዛው ብቻ አላህ ሁሉን ነገር አማልቶለት ቀሪ ዘመኑን ለፈጣሪው እሚሠራ ከፈጣሪው እማያጣላ ነገር መሥራት ይችላል በባለፈው ነገር አላህ መሀሪ ነው ይቅር ይለዋል ኢንሻአላህ ምኞቴ ነው።
@@marya7483ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
ኤላ ወንድሜ አንተ እዚ እንደምትደርስ ዓቅ ነበር ጉብዛህን ልፋትህ ፍልጎትህን አቅ ነበር ደስ ያለ ነገር አንድም ውሽት አላውራህም ወንድሜ የሆነውን ነው ያወራኅው ግን ሰይፉ እኔን በጠይቅኝ ብዙ ነገሮችን አውጋው ነበር ብቻ ጋድኛዬ ወንድሜ መካሪዬ የማትቀየር ሁሌም አንድ አይነት ሰዉ አሁን በቅርቡ እንደ ተባለው አግብተህ ልጅ ወልደህ ማየት ደስታዬ ነው ሰይፉ እኔም አመስግናልሁ ኤላን ሰላቀረከው ❤
This guy is the real guy. He don't exaggerate what he tells. Salute you bro!
በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነበር። እኔ ካለ ዛሬም አላየሁትም ስርአት ያለዉ ጨዋ ሰዉ ነዉ :: ሰይፉ ሾው እንደገና ተመለሰ:: አሁን ሁሉንም እሱ የሰራቸውን ፊልም ፈልጌ አያለሁ። አባቱ እንዲሁ ደግሞ ፈጣሪ እንዳተ የተረጋጋቸውን ሚስት ይስጥህ🙏
very honest, humble and gentle men. Keep up the good work we’re proud of you 👏
ወይኔ ፊልምህን በጣም ነው የምወደው የኔ ምስኪን ፊት አነጋገርህ በትህትና የተሞላና እና የተረጋጋ ነው አላህ ይጨምርልህ
አላህ የባሏ ሀቅ የሚትጠብ ሚስት ይስጥ
ስወድህ እርግት ያልክ ሰውነህ❤❤❤
ናዝሬትን ያረገጠየለም 😂የፍቅር ሃገር❤ የአሰላ ቆንጆ ❤
Awo wnji newe qercaweme gena sayewe newe ywekuti wji mhonu sger❤
@@rozazouba7538 እኔ ያወኩት አገዳውን ሳየው ማሬ ደስነው ሚለው
@@rozazouba7538ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።👈🏾
ይህ ልጂ በጣም ቀስ እረጋ ያለ ልጂ ነው ፍልሞችህ በጣም ተወዳጂ ነው 😍
ወላሂ ሙስሊም መሆኑን አላውቅም አላህ ሂደያ ይስጥህ አላህ የተሻለ ርዝቅህን ይክፍትልህ ሶላትን አደራ ወድሜ ነገሮችን ያግራልህ
ዋዋዋዋዋሠማሻአላህማሻአላህበጣምየምወድህሙስሊምእህትነኝነገርግንአላህከዚህስራያውጣህለድንእምትማርያድርግህወድሜእዱኒያቀሪናት
ጎበዝ አርቲስት ነው መልካም እድል🎉🎉🎉👍
አላህ ኒያህን ይሙላልህ ልክ ነህ አዲት ሙስሊም የሆነች ሴት ዲናን በደብ ምታቅ ሴት ለባልዋም ለልጆቻም ለቤትሰብም ኩራት ናት እና እቺን ሴት ለማግኘት ግን አንተም ዲንህ ላይ መበርታት አለብህ በተረፈ አላህ ሀላሉን ስራ ይወፍቅህ
ለሰራ ያለህ ጥንካሬ ማሻአላህ እራስህን በስራበማንፅህ በብዙ ሰው ኖረሃል አሄራህንም የሚያስታውስ ለዘላለሙ ቤትህም እንዲኔርህ አድርግ ፍቅርኛ ሳይሆን አላህ ሃላል የሆነቿን ይስጥህ ሚስት ለባሏ ለወላጆች ለጎረቤት ለሰው አዛኝ ይሆነቿ ወደ አላህ ይምትመራህ ኸፉሩ ረሂም ይስጥህ
ልጁ ግን ተወዳጅ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምር ጀግና ነህ ማሻ አላህ ወንድ ልጅ ተፈትኖ ሲያልፍ ደስ ይላል
አላህ ሆይ ቀሪ ከሆነችው አለም ብክነት አተ ጠብቀን😢😢😢😢አላህ ይመልስህ😢
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ አቦ ❤ትሁት ነው ደስስስስ ይላል
ሙስሊም ከሆንክ ቢያንስ ስለዲንህ ትንሽ ትንሽም ቢሆን ተማር በመጀመሪያ ሙስሊም ያልሆነ ሰው (አሰላሙአለይኩም) ሲሊህ ሙሉ በሙሉ (ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ) አይባልም ሁለተኛ እስልምና ችርስን በፍፁም አይፈቅድም ምክንያቱም ሰካራሞች ስለሆኑ የሚያደርጉት ሙስሊም ደግሞ አይሰክርም ለሁላችንም አላህ ይዘንልን
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን
@shemsiyakedir፦ በአንች አረዳድ፡ ቀጥተኛ የምትይው መንገድ የቱ ወይም ምንድን ነው?
@@TechaneDaniel አንተንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
@@TechaneDanielከፊልም ሂወት ያውጣህ ሜለቷ ነው
ውንድሜ አላህ የምዎድ ስራ ላማስራት ሞክር ዛፋን ይቅርብህ ቁራዓን አብብ የጌታህን ቃል
እንድህ ሲወራ ቀላል ይመስላል የመጣበት መንገድ ከባድ ነው ጎበዝና ጨዋ አላህ ይጨምርልህ።
እኔ ግን አንዳንድ ኮሜንት ይገርሙኛል የራሳቸውን ጥፍት ትተው እንዳህ ከሆንክ እንዳህ ባታደርግ ሲሉ ችግር የሚፈቱ ነው የሚመስሉት አይይ
ዋዉ ስረት ነቱ እንደት ደስይላል ❤❤❤❤❤ ድምፅክ የምረል ዋዉ ደስይላል እግዚአቤሔር እድሜ ይስጥክ ምርጥ ኢትዮጲያዊ❤❤❤
አላህ በቅርብ ቤተስብ እንዳልከው ዲን ያላት አላህ ጥሩ ሚስት ትዳር ይግጠመህ
ተዋናየ ኤሊያስ አለሙ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል! በርታሰይፍሻ ምነው ልትድረው ነው እንዴ? በጥያቄ አጨናነከው እኮ
ወንድማችን ግን ለቤተሰብ ስል ስትል➡እስልምናችን ከቤተሰብም ከነፍሳችንም በላይነዉ።።።።።
ኢሳም ሀበሻን የመራ አላህ አንተንም ይምራህ ያረቢ ደግሞ እርጋታህ ልክ እንዴ እሱ ነው ማሻ አላህ
ኤላ የአይኔ ብርሀን የኔ ውድ ወንድም ትዳር ይዘህ አክስት እንድታረገኝ በቅርቡ እንዲሆን ጀሊሉን እየጨቀጨኩት ነው 11:21
ኢንሻአላህ አላህ ይሥጥው
ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ስራሆችህን በጣም ነው የማደንቅልህ አብሶ መሀረቤን የማረሳው ፊልም ነው አድናቂህ ነኝ አላህን የምትፈራ አንተንም ቤተስብህንም የምታከብር ሚስት ይስጥህ 🙏🙏🙏
ኢንሻአላህ ይሰጠዋል ግን እህቴ ለትዳሩ ብቻ ሣይሆን ለዲኑም ዱአ አርጊለት ሠበብ አድርሺ ዱኒያ ቀሪናት በሀላል አላህ ይቀይርለት ሥራውን ያረብ
ሐሪያ ሹክሪያ እና ኑሪያ ሠላም ናቸው ??
የሀላል ስራ አላህ እንዲሰጠው ዱአ አርጊለት መጃመርያ ዘፋኝ እንዳይሆን አላህን ለምኝ
የአሰላ ልጆች ትሁቶች ነን እግዚያብሔር ይመስገን የድሮዋ አሰላችን ትመለስልን 💚💛❤ ኢሊዬ ወንድሜ በርታልን
ግን በአላህ አሠላ አማራክልዉሥጥነዉ
@@Hayat-wz1bdአይደለም ኦሮምያ
@@asterabate7743የአርሲ ክፍለ ሃገር ዋና ከተማ አሰላ ነው። 🤔
አሜንንንን
Assellaye ❤❤❤❤
ወላሂ ሙስሊም መሆኑን አላውቅም ነበር❤❤❤አላህ ይጠብቅህ ወንድሜዋ❤
እኔም ኢንሥታግራም ላይ ነው ያወኩት ቃል ኪዳን ጥበቡ ኢድ ሙባረክ ብላ ሜሼን አድርጋው ባህሬ ከድርም ሙሥሊም ሣይሆን አይቀርም
@@hawamohammed9231 የባህሬን ሙስሊም መሆኑን አውቃለሁ ወቶ ተናግሯል ማለት ሲሰሩ የምናየው ፊልም ገጸባህሪያቸው እስልምናን ስለማይመስል መሆናቸውን ስናይ እደነግጣለን
@@hawamohammed9231ናቸው ሁለቱም
እናመሰግናለን ሰይፍ ይገባናል አሰሌች የፍቅር ሀገር ናት አሰላ
ማሻ አላህ እርጋታህ ደስ ይላል
በጣም የምወደው አርትስት ❤
ምርጥ ሰው ለመጀመሪያ ግዜ ቃለመጠየቅ ላይ ሳየው
አላህ ህዳያ ይስጥህ ወጣትነትህን በጌታህ መንገድ ብትጠቀመው ምንኛን በታደልክ ፍልመኛ ዘፋኝ አርትስት መሆን ጀብድ መስሎህ ከሆነ ተሳስተሃል በሀይማኖትህ ላይ ስራበት ኑር
ሙስሊም ሴት ማግባት ይፈልጋል ስለዚህ ሙስሊም ሴት ደግሞ ፊልም አትሰራም አወዳደቅህን አሳምር ከዚህ ህይወት የምታወጣ ሚስት ይስጥህ
Amin amin walahi
አሚን❤
ነገር ግን ፡ በግሉም ሆነ በጋብቻ ወደ ቀዳሚው ክርስተና እንዲመለስ ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች አንዱን እንሆ፥🤔- ኢየሱስ [ዒሳ] ሆይ ፦ እኔ (‘ኣሏህ’ ) ወሳጂህና አንሺህ ነኝ ፤ ከካዱህም ሰዎች አጠራሃለሁ ፤ እስከ ትንሳኤ ቀን የተከተሉህንም (ክርስቲያኖችን) የበላይ አደርጋቿለሁ፤ ወደ እኔ ስትመለሱ በመካከላችሁ እፈርዳለሁ ብሏል (ቁርኣን ም. ፫ የአሊ ዒምራን ምዕራፍ ቁጥር ፶፭ )። 📖👈🏾🫢
@@TruthEz😂😂😂😂😂😂እኛ የምከተለው ቁራዓን እንደዚህ አይልም ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች 😅😅😅
@@TruthEz😂😂😂😂😂
mashallh letedar yaleh semet desyelal mgeotachn temesasay new allhe yasakalh🙏
ለካ የአሰልዬ ልጅ ነህ?ለዲህ ነዋ ረጋ ያልከው 😂 ይመችህ ፊልምህን ብቻ ሳይሆን አንተንም ጨምሬ ወደድኩህ ከእንግዲህ❤❤❤❤
😂😂😂
@@Kedirhabshaw ደስታ ያስቃል አደል?
Of course asselaye
allah hedaya ysxeh enshallhe🙏
በጣም ደስ የሚለኝና የማደንቀው ሰው ነው!!!!
ወንጂዬ ሀገሬ መልካም እድል ለፊልሙ ብለናል ኤላዬ ጥሩጊዜ አስልፋችዋል ብለን እገምታለን ወንጂ ፍቅር የሆነች ሀገር ናት❤❤😊
እስት የምትወድት like አርጉት
እዲህ ጀግና ማለት ማሸአላ በሀይማኖቱ እማይደራደር አብሺር ሳሊህ የሆነችውን አላህ ይውፍቅህ እዳት እረጋ ያለችውን አዳዶች አሉ ካይስ የሆኑ አልሀምዱሊላ ለማለት ያፍራሉ ለምን እደሆን አይገባኝም እና ዲንህን በጠበቀ መልኩ ሰራ አብሺር
ኤሉ አላህ ይውደድህ የኢሳምን በርቼ ይድረስህ ኢንሻ አላህ ነልተቂ ፊል ጀናህ 🤲
ምንም ቢሆን አላህ የወደደው ነገር ትንሽም ቢሆን በረካ ይኖረው አል አላህ ሁላችንም ቀልብ ይስጠን
አወ ሶላትህን ስገድ አላህ ልቦናህን ወደድንህ ይመልስልህ በእምነትህ ጠንካራ ያድርግህ ዱንያ አይሞላም ውጣ ከዚህ ህይወት
ካፊር አሰላም አለይኩም ሲል ሙስሊም መመለስ ያለበት ወአለይኩ አሰላም ሳይሆን ወአለይኩም በናንተም ተብሎ ነው የሚመለስው ድናችንን እንወቅ ማንም እንዳይነዳን
ወላሂ ስወድው ደሞ ማሻ አላህ ኢማንህ ደስ ሲል
የአሰላ ልጆች እስቲ ሀይ በሉኝ ስሞትላችሁ 😍
Hi❤❤❤የአሰላ ልጅ አይደለሁም የአርሲ ልጅ ነኝ
Hi mare
hi
Hi 🎉
@@temesgenalemtsehay5354 😍😘አመሰግናለው
ወይኔ ይሄን ልጅ ስወደዉ ጭራሽ ሙስሊም አላህ ህይወትህን ያስተካክልልህና ከዚህ ያዉጣህ አላህ መጨረሻህን ያሣምርልህ
Chirash musele alalish kkkkkkkk
በጣም የምወደው ተዋናይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 በርታ ጠንክር
ዋው ግልፅነት በጣም ደስ ይላል በርታልን
ያረቢ አላሕ ሙራድሕን ይሙላልሕ
mashallah allah hedaya ysxeh emnethen kehulum asbelxe rezkun keallah tagegewalh ensha allhe
አላህ ከዚህ ስራ ያርቅህ በዲንህ ጠንክር
አላህ ሆይ በዱኒያ ብልጭልጭ ከመታለል አንተው ጠብቀን ያረብ
ሰሉ አለን ነቢ
Salalahu alyhi waselam
ሶለላህ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰ አ ወ
S A W❤
መሽ አላህ❤❤❤
Mashallah May Allah bless Eliys
ሰወድህ ደብቅ ያልክነህ
እርግት ያለ በርታ በዚሁ ቀጥል ዘፈኑ እንኳን ቀረብህ
አላህ በመልካም ነገሮች ሁሉ ያካብህ😍
ምርጥ አርቲስት ነው ፊልሞቹን በሙሉ አይቻቸዋለሁ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሙስሊም ነኝ ሲል በርታ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ምሀረሜ የሚለ ፊልሙ መቸም አይሰለች ሳያምር👌👌👌👌👌👌👌👌
እኔስ አላውቅም እኔ ያገራችን አርቲስቶች የማቃቸው ታመው ለርዳታ ሚድያላይ ሲወጡ ወይም ሞቱ ተብሎ በሚድያ ላይ ሲለቀቁ ነው አርቲስት መሆነቸው ማቀው
ጥያቄ በእስልምና ድራማ መስራት ሀራም ነው ነው ወይንስ መርጦ መስራት ይችላል??
እረ ባክሽ ተይ እንጂ ደስ አለሽ ሙስሊም ሆኖ ፍልም መስራቱ? የፍልም አፍቃሪ ስለሆንሽ ነው አላህ ህዳያ ይስጣችሁ ለሱም ላንቺም
@@arditube5698ካልተፈቀደችለት ሴት ጋር መተቃቀፍ መሳሳም መላፋት ክልክል ነው የኛ አገር ፊልም በዚህ የታወቀ ነው መጠጥ ቤት ሁላ አይቀርም
@@myhero6436 አይይይይ ሚሰማ የለሞ እንጂ በኦርቶዶክስም አይፈቀድም ነበረ ግን ህዝቤ መስሚያው ጥጥ ሆነ🙉🙉
ኤሊያስ ስወደህ እኮ ❤❤❤🎉🎉🎉መልካም እድል ❤
ኤሊያስ በጣም የምወደው አርቲስት ረጋ ያለ ወንድ ውስጤ ነው እኔም ረጋ ያልኩ ስለሖንኩ😁
ኢሄንን ልጅ በጣም ነዉ የምወደዉ ከ9 አመት ፊት የወድኩትን ልጅ ይመስለኛል
ልጅ ተሳካልሺ
@@الكنجالكنج-ت1ل አልተሳካም 😥😥
Masha Allah 👌❤️
ይሄን ልጅ ስወደዉ ማሻአላህ ሙስሊም ነው
በጣም እንወስዳለን 🎉❤
በጣም የሚገርም ጀግና ዛሬ ተዋቶልሀል ሤፍሻ ይመቺሕ
የት ሃገር ነህ? ብዙ የሚዲያ ሰዎች አፍ ስሰማው እደነግጣለሁ። ከሰይፉ አፍ ስሰማው ደግሞ በጣም አፈርሁ። ሠይፉ! አንተ እኮ ብዙ ተመልካች አለህና ለተመልካች አስተማሪ የሆኑ ቃላትን መጠቀም፤ ባይሆንም ግን አሣሣች ያልሆኑ ቃላትን/አገባባቸውን መጠቀም ያስፈልጋል። ምነው ሠይፉ?አመሠግናለሁ!!!
አለህ ወዳ ዲንህ ይማልስህ❤❤❤
@user-nq5ne9ik2d እሺ ማሬ
አረ ሙስጤ ገደልከኝ ዋናው መሰረትህን አለመርሳትህ ነው ፈጣሪ ያክብርህ የሀገሬ ልጅ ሌዲስ first xእስካሁን ነው ማየው አንተን ዳኒን እና ሀምዛን🙏🙏🙏
አለሀ ይጨምርልህ
ኧረ ሰይፉየ ይሄ ልጅ አላገባ ከሆነ ጠይቅልኝ በጣም ነዉ የምወደው ❤❤❤😢😢
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😜
አረፈሽ እሩዝሽን ቀቅይ😂😂😂😂
@@ወሎየደጋጎችአገርአማራደሜ አንች ምቀኛ
😂😂😂😂😂 ወይኔ@@ወሎየደጋጎችአገርአማራደሜ
ደስ ስትል ትሑት
ማሻ አሏህ ሁሉ ውበት ከጥሩ ፀባይ አሏህ ሰቶሀል ❤🎉🎉
አይተናል ቃለምልልሱን ሀሳብና ስነምግባርህ ሲበዛ መላካም ነው ግን እንደሙስሊም ከዚህ ስራህ ወተህ የተሻለ ሀይማኖትህን በሙያህ የምታገለግልበት ቢሆን ለዱኒያም ከሞት በሆላ ላለውም ይጠቅምሀል የበለጥ ያከብርሀል እሰብበት
አኺ አላህ ይመልስህ
በጣምነዉ የምወድዉ ❤❤❤❤
ስወደው ይሄ ልጅ እርጋታው ስነምግራሩ ፍጹም ላይም ደስ የሚል
ይገርማል ሙስሊም መሆንህን አላውቅም ነበር አሏህ ሀላል እርዝቅህን ይክፈትልህ ወድሜ
amin
አሚን
አሚን አሏህ ይመልሳቸዉ እነበህሪን ❤❤❤
እነ መሀመድ ሚፍታህን አሏህ ይመልሳቸዉ
አረ ይሄልጂ ዛሬ ከዬት አገኝኸው በጣም ነው እምወደው የምር የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
አላህ ወደ ዲን እውቀት ይምራህ ወንድማችን አለማዊ ብቻ ሳይሆን ሀይማኖታዊ መሆንንም እንዳትረሳ በተለይ ሰላት እንድትሰግድ አደራ
@@tewodrosburka1794 ምን አጠፋች??
አሚንንንንን ❤👍😂
@@tewodrosburka1794 ስድብን ምን አመጣው አኡዙቢላ
@@tewodrosburka1794 yante new mimerat bushti leba
@@tewodrosburka1794 dedeb fano fano bel zembeleh dehna eyereshenachuh new abiy
ግልጽ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርከው የኔ ወንድም በማጣት ብዙ ተፈትንዋል
ይሄን አርቲስት ስወደው ፊልሞቹ ሁሉ አደኛ መስሎ ሳይሆን ሁኖነው የሚተውነው❤❤❤❤
ይቅርብህ ወደ ዘፈን እዳገባ ሀላል እርዚቅህን ፈልግ አላህ ኸይሩን ይሻልህ ወንድም
ነገር ግን ፡ ‘ኣሏህ’ ያወረደው መዝሙረ ዳዊት [ዘቡል] ፥ 🤔
- በከበሮና በዘፈን ያመስግኑ ፤ … ይላል (መዝሙረ ዳዊት ም. ፩፻፶ ቁ. ፬)። 👉🏾📖🫢
@@TruthEz mezmure dawit sle set qunjna new ende mizefnew?hulem ye hatyat tebeqa athunu bakachu.
@@TruthEzመዝሙር ና ዘፈን ልዩነት አለው ዘፋኝ መንግስተ ሰማያት አይገቡም ሚለውስ?
ማለት
በጣም የምወደዉ አርቲስት🥰 ግን ትክክለኛ ስሙን ገና ዛሬ አወቅሁ
መሀረቤን ፊልም ከቃልዬ ጋር የሰሩት ደስ ሲሉ ነበር🥰🥰👌
ሰይፍሻ አቡ አሚራን ወደ ሳኡዲ ሳይመለስ እንድታቀርበው። በጣም አሪፍ ልጅ ነው ለብዙ ስደተኞችን ድምፅ የሚሆን ሰው ።
ምን ሰርቶ ነው አቡ አሚራ😂😂😂
አቡ አሚራ ምንም ሲሰራ አናቀው ቲክቶከር ብቻ እንደሆን ነው የማቀው🙄
😂😂😂ከዛሥ
አረ ባክህ ኢትዮዽያዊት ትገደል ሲል የነበረው
@@maranatageta6600 manen tegedel al?
ምርጥ ከምላቸው የኢትዮ ተዋናይ መካከል አንዱ ነህ = በርታ ወንድም❤
ትህትናው ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤
ኤሉዬ አላህ መልካሙን ነገር ይሻልህ ከዚህ የተሻለ መልካም ስራን ይስጥህ❤❤❤
አላህ ይገዝህ ወድሜ ሁላችንም ካላህ መገድ ላለመውጣት እየተገዳገድን ነው አላህ ይገዘን ይዘንልን
እ ሙስሊም መሆንህ አላውቅም ነብር አላህ ይጥብቅህ ውንድሜ ብዲነህ ም ብርታ አለም ሲቅር ይቅራል አላህ ብሀይማኖትህም ያቅናህ ኢንሻአላህ ብርታ
አሚን ያረብ
Dinihm tebikew 😂😂😂😂 iye keled yimeslegna allah hudaya yisten yistik new yemi balew injima coliluwal iko aji nebiyin iyakefe
@@rahmatidrees-ds9fy
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@@TruthEz lemin altsifm alakim ok
እንደ ኢሳም ሀበሻ አንተንም አላህ ከዚህ ስራ ይገላግልህ ሀቢቢ
Keza mn lebala new isema enkuan arogite agibeto new😂😂😂
ሚስቱን ልጆቹን እያስለቀሰ እሲም ብለሽ እደጥሩ ሰው ስታነሽ አታፍሪም
ሰርቶ መብላት ሀጢያት ነወይ ሙስሊሞች ከእምነታቸው ሳይወጡ ትወናን መስራት ለምን ነውር ታደርጉታላችሁ ግን?
😂😂😂😂 ኢሳም ሀበሻ ግንባሩን በቀለሚ ሲያጠቁርላችሁ የመንግስተ ሰማያትን ቁልፍ የያዘ መሰላችሁ አይደል ጉደኞች 3ት ልጅ በትኖ በማንም ቆሽቋሻ ጋር ሲዳራ ለሚውለው ሰውዬ ኢሳም የበፊቱ ህይወቱ ነበር ያስከበረው አሁንማ የሞተ ውሻ ሆነ
አሚንንንንን ያረብ
በጣም የምወደው ተዋንያን መሀረቤን የሚለው ፊልም ላይ በጣም ነው የምታሳዝነኝ እውነተኛ ባህሬህም እሩህሩህ ይመስለኛል በርታልን
ኤልያስ ጀግና ነህ በርታ ።
የሚገርም ስብእና
ውደ ሀይማኖት ስራ ግባ ዘፍን ይቅርብህ አይጥቅምህም ብዱኒያም ብአኽራም ውንድሜ እንዳትክስረ ተማር አብሽር አላህ ካንት ጋር ይሆን
አላህ ሂዲያ ይስጥህ የምታገኘው ገዘብ ብዙም ለዱኒያ እጅ አኼራህን ያስረሳሀል ውድ ወድሜ አሁንም አስበህ ተመለስ እያወክ አታጥፋ ሙስሊም እራሡን የቻለ መዝናኛ ፈታ የሚያደርግ ንገር አለው አሟልቶ አግራርቶልናል አላህ ለባሮቹ ሁሉን አማልቶ ሠቷል ኢተቅላህ ወድሜ😂😂
Yezefene bcha aydelam hatyat yalabet egnam tru kalhonin hatyategna nen bcha egzaber lbona ysten
@@marya7483 ውዴ ዘፈን በኛ ሀይማኖት በጣም ከባድ ሀፂያት ነው ፊልምም እንደዛው ብቻ አላህ ሁሉን ነገር አማልቶለት ቀሪ ዘመኑን ለፈጣሪው እሚሠራ ከፈጣሪው እማያጣላ ነገር መሥራት ይችላል በባለፈው ነገር አላህ መሀሪ ነው ይቅር ይለዋል ኢንሻአላህ ምኞቴ ነው።
@@marya7483
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
ኤላ ወንድሜ አንተ እዚ እንደምትደርስ ዓቅ ነበር ጉብዛህን ልፋትህ ፍልጎትህን አቅ ነበር ደስ ያለ ነገር አንድም ውሽት አላውራህም ወንድሜ የሆነውን ነው ያወራኅው ግን ሰይፉ እኔን በጠይቅኝ ብዙ ነገሮችን አውጋው ነበር ብቻ ጋድኛዬ ወንድሜ መካሪዬ የማትቀየር ሁሌም አንድ አይነት ሰዉ አሁን በቅርቡ እንደ ተባለው አግብተህ ልጅ ወልደህ ማየት ደስታዬ ነው ሰይፉ እኔም አመስግናልሁ ኤላን ሰላቀረከው ❤
This guy is the real guy. He don't exaggerate what he tells. Salute you bro!
በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነበር። እኔ ካለ ዛሬም አላየሁትም ስርአት ያለዉ ጨዋ ሰዉ ነዉ :: ሰይፉ ሾው እንደገና ተመለሰ:: አሁን ሁሉንም እሱ የሰራቸውን ፊልም ፈልጌ አያለሁ። አባቱ እንዲሁ ደግሞ ፈጣሪ እንዳተ የተረጋጋቸውን ሚስት ይስጥህ🙏
very honest, humble and gentle men. Keep up the good work we’re proud of you 👏
ወይኔ ፊልምህን በጣም ነው የምወደው የኔ ምስኪን ፊት አነጋገርህ በትህትና የተሞላና እና የተረጋጋ ነው አላህ ይጨምርልህ
አላህ የባሏ ሀቅ የሚትጠብ ሚስት ይስጥ
ስወድህ እርግት ያልክ ሰውነህ❤❤❤
ናዝሬትን ያረገጠየለም 😂የፍቅር ሃገር❤ የአሰላ ቆንጆ ❤
Awo wnji newe qercaweme gena sayewe newe ywekuti wji mhonu sger❤
@@rozazouba7538 እኔ ያወኩት አገዳውን ሳየው ማሬ ደስነው ሚለው
@@rozazouba7538
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።👈🏾
ይህ ልጂ በጣም ቀስ እረጋ ያለ ልጂ ነው ፍልሞችህ በጣም ተወዳጂ ነው 😍
ወላሂ ሙስሊም መሆኑን አላውቅም አላህ ሂደያ ይስጥህ አላህ የተሻለ ርዝቅህን ይክፍትልህ ሶላትን አደራ ወድሜ ነገሮችን ያግራልህ
ዋዋዋዋዋሠማሻአላህማሻአላህ
በጣምየምወድህሙስሊም
እህትነኝነገርግንአላህ
ከዚህስራያውጣህ
ለድንእምትማርያድርግህወድሜ
እዱኒያቀሪናት
ጎበዝ አርቲስት ነው መልካም እድል🎉🎉🎉👍
አላህ ኒያህን ይሙላልህ ልክ ነህ አዲት ሙስሊም የሆነች ሴት ዲናን በደብ ምታቅ ሴት ለባልዋም ለልጆቻም ለቤትሰብም ኩራት ናት እና እቺን ሴት ለማግኘት ግን አንተም ዲንህ ላይ መበርታት አለብህ በተረፈ አላህ ሀላሉን ስራ ይወፍቅህ
ለሰራ ያለህ ጥንካሬ ማሻአላህ እራስህን በስራበማንፅህ በብዙ ሰው ኖረሃል አሄራህንም የሚያስታውስ ለዘላለሙ ቤትህም እንዲኔርህ አድርግ ፍቅርኛ ሳይሆን አላህ ሃላል የሆነቿን ይስጥህ ሚስት ለባሏ ለወላጆች ለጎረቤት ለሰው አዛኝ ይሆነቿ ወደ አላህ ይምትመራህ ኸፉሩ ረሂም ይስጥህ
ልጁ ግን ተወዳጅ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምር ጀግና ነህ ማሻ አላህ ወንድ ልጅ ተፈትኖ ሲያልፍ ደስ ይላል
አላህ ሆይ ቀሪ ከሆነችው አለም ብክነት አተ ጠብቀን😢😢😢😢አላህ ይመልስህ😢
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ አቦ ❤
ትሁት ነው ደስስስስ ይላል
ሙስሊም ከሆንክ ቢያንስ ስለዲንህ ትንሽ ትንሽም ቢሆን ተማር በመጀመሪያ ሙስሊም ያልሆነ ሰው (አሰላሙአለይኩም) ሲሊህ ሙሉ በሙሉ (ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ) አይባልም ሁለተኛ እስልምና ችርስን በፍፁም አይፈቅድም ምክንያቱም ሰካራሞች ስለሆኑ የሚያደርጉት ሙስሊም ደግሞ አይሰክርም ለሁላችንም አላህ ይዘንልን
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን
@shemsiyakedir፦ በአንች አረዳድ፡ ቀጥተኛ የምትይው መንገድ የቱ ወይም ምንድን ነው?
@@TechaneDaniel አንተንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
@@TechaneDanielከፊልም ሂወት ያውጣህ ሜለቷ ነው
ውንድሜ አላህ የምዎድ ስራ ላማስራት ሞክር ዛፋን ይቅርብህ ቁራዓን አብብ የጌታህን ቃል
እንድህ ሲወራ ቀላል ይመስላል የመጣበት መንገድ ከባድ ነው ጎበዝና ጨዋ አላህ ይጨምርልህ።
እኔ ግን አንዳንድ ኮሜንት ይገርሙኛል የራሳቸውን ጥፍት ትተው እንዳህ ከሆንክ እንዳህ ባታደርግ ሲሉ ችግር የሚፈቱ ነው የሚመስሉት አይይ
ዋዉ ስረት ነቱ እንደት ደስይላል ❤❤❤❤❤ ድምፅክ የምረል ዋዉ ደስይላል እግዚአቤሔር እድሜ ይስጥክ ምርጥ ኢትዮጲያዊ❤❤❤
አላህ በቅርብ ቤተስብ እንዳልከው ዲን ያላት አላህ ጥሩ ሚስት ትዳር ይግጠመህ
ተዋናየ ኤሊያስ አለሙ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል! በርታ
ሰይፍሻ ምነው ልትድረው ነው እንዴ? በጥያቄ አጨናነከው እኮ
ወንድማችን ግን ለቤተሰብ ስል ስትል➡እስልምናችን ከቤተሰብም ከነፍሳችንም በላይነዉ።።።።።
ኢሳም ሀበሻን የመራ አላህ አንተንም ይምራህ ያረቢ ደግሞ እርጋታህ ልክ እንዴ እሱ ነው ማሻ አላህ
ኤላ የአይኔ ብርሀን የኔ ውድ ወንድም ትዳር ይዘህ አክስት እንድታረገኝ በቅርቡ እንዲሆን ጀሊሉን እየጨቀጨኩት ነው 11:21
ኢንሻአላህ አላህ ይሥጥው
ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ስራሆችህን በጣም ነው የማደንቅልህ አብሶ መሀረቤን የማረሳው ፊልም ነው አድናቂህ ነኝ አላህን የምትፈራ አንተንም ቤተስብህንም የምታከብር ሚስት ይስጥህ 🙏🙏🙏
ኢንሻአላህ ይሰጠዋል ግን እህቴ ለትዳሩ ብቻ ሣይሆን ለዲኑም ዱአ አርጊለት ሠበብ አድርሺ ዱኒያ ቀሪናት በሀላል አላህ ይቀይርለት ሥራውን ያረብ
ሐሪያ ሹክሪያ እና ኑሪያ ሠላም ናቸው ??
የሀላል ስራ አላህ እንዲሰጠው ዱአ አርጊለት መጃመርያ ዘፋኝ እንዳይሆን አላህን ለምኝ
የአሰላ ልጆች ትሁቶች ነን እግዚያብሔር ይመስገን የድሮዋ አሰላችን ትመለስልን 💚💛❤ ኢሊዬ ወንድሜ በርታልን
ግን በአላህ አሠላ አማራክልዉሥጥነዉ
@@Hayat-wz1bdአይደለም ኦሮምያ
@@asterabate7743
የአርሲ ክፍለ ሃገር ዋና ከተማ አሰላ ነው። 🤔
አሜንንንን
Assellaye ❤❤❤❤
ወላሂ ሙስሊም መሆኑን አላውቅም ነበር❤❤❤አላህ ይጠብቅህ ወንድሜዋ❤
እኔም ኢንሥታግራም ላይ ነው ያወኩት ቃል ኪዳን ጥበቡ ኢድ ሙባረክ ብላ ሜሼን አድርጋው ባህሬ ከድርም ሙሥሊም ሣይሆን አይቀርም
@@hawamohammed9231 የባህሬን ሙስሊም መሆኑን አውቃለሁ ወቶ ተናግሯል ማለት ሲሰሩ የምናየው ፊልም ገጸባህሪያቸው እስልምናን ስለማይመስል መሆናቸውን ስናይ እደነግጣለን
@@hawamohammed9231ናቸው ሁለቱም
እናመሰግናለን ሰይፍ ይገባናል አሰሌች የፍቅር ሀገር ናት አሰላ
ማሻ አላህ እርጋታህ ደስ ይላል
በጣም የምወደው አርትስት ❤
ምርጥ ሰው ለመጀመሪያ ግዜ ቃለመጠየቅ ላይ ሳየው
አላህ ህዳያ ይስጥህ ወጣትነትህን በጌታህ መንገድ ብትጠቀመው ምንኛን በታደልክ ፍልመኛ ዘፋኝ አርትስት መሆን ጀብድ መስሎህ ከሆነ ተሳስተሃል በሀይማኖትህ ላይ ስራበት ኑር
ሙስሊም ሴት ማግባት ይፈልጋል ስለዚህ ሙስሊም ሴት ደግሞ ፊልም አትሰራም አወዳደቅህን አሳምር ከዚህ ህይወት የምታወጣ ሚስት ይስጥህ
Amin amin walahi
አሚን❤
ነገር ግን ፡ በግሉም ሆነ በጋብቻ ወደ ቀዳሚው ክርስተና እንዲመለስ ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች አንዱን እንሆ፥🤔
- ኢየሱስ [ዒሳ] ሆይ ፦ እኔ (‘ኣሏህ’ ) ወሳጂህና አንሺህ ነኝ ፤ ከካዱህም ሰዎች አጠራሃለሁ ፤ እስከ ትንሳኤ ቀን የተከተሉህንም (ክርስቲያኖችን) የበላይ አደርጋቿለሁ፤ ወደ እኔ ስትመለሱ በመካከላችሁ እፈርዳለሁ ብሏል (ቁርኣን ም. ፫ የአሊ ዒምራን ምዕራፍ ቁጥር ፶፭ )።
📖👈🏾🫢
@@TruthEz😂😂😂😂😂😂እኛ የምከተለው ቁራዓን እንደዚህ አይልም ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች 😅😅😅
@@TruthEz😂😂😂😂😂
mashallh letedar yaleh semet desyelal mgeotachn temesasay new allhe yasakalh🙏
ለካ የአሰልዬ ልጅ ነህ?ለዲህ ነዋ ረጋ ያልከው 😂 ይመችህ ፊልምህን ብቻ ሳይሆን አንተንም ጨምሬ ወደድኩህ ከእንግዲህ❤❤❤❤
😂😂😂
@@Kedirhabshaw ደስታ ያስቃል አደል?
Of course asselaye
allah hedaya ysxeh enshallhe🙏
በጣም ደስ የሚለኝና የማደንቀው ሰው ነው!!!!
ወንጂዬ ሀገሬ መልካም እድል ለፊልሙ ብለናል ኤላዬ ጥሩጊዜ አስልፋችዋል ብለን እገምታለን ወንጂ ፍቅር የሆነች ሀገር ናት❤❤😊
እስት የምትወድት like አርጉት
እዲህ ጀግና ማለት ማሸአላ በሀይማኖቱ እማይደራደር አብሺር ሳሊህ የሆነችውን አላህ ይውፍቅህ እዳት እረጋ ያለችውን አዳዶች አሉ ካይስ የሆኑ አልሀምዱሊላ ለማለት ያፍራሉ ለምን እደሆን አይገባኝም እና ዲንህን በጠበቀ መልኩ ሰራ አብሺር
ኤሉ አላህ ይውደድህ
የኢሳምን በርቼ ይድረስህ ኢንሻ አላህ ነልተቂ ፊል ጀናህ 🤲
ምንም ቢሆን አላህ የወደደው ነገር ትንሽም ቢሆን በረካ ይኖረው አል አላህ ሁላችንም ቀልብ ይስጠን
አወ ሶላትህን ስገድ አላህ ልቦናህን ወደድንህ ይመልስልህ በእምነትህ ጠንካራ ያድርግህ ዱንያ አይሞላም ውጣ ከዚህ ህይወት
ካፊር አሰላም አለይኩም ሲል ሙስሊም መመለስ ያለበት ወአለይኩ አሰላም ሳይሆን ወአለይኩም በናንተም ተብሎ ነው የሚመለስው ድናችንን እንወቅ ማንም እንዳይነዳን
ወላሂ ስወድው ደሞ ማሻ አላህ ኢማንህ ደስ ሲል
የአሰላ ልጆች እስቲ ሀይ በሉኝ ስሞትላችሁ 😍
Hi❤❤❤የአሰላ ልጅ አይደለሁም የአርሲ ልጅ ነኝ
Hi mare
hi
Hi 🎉
@@temesgenalemtsehay5354 😍😘አመሰግናለው
ወይኔ ይሄን ልጅ ስወደዉ ጭራሽ ሙስሊም አላህ ህይወትህን ያስተካክልልህና ከዚህ ያዉጣህ አላህ መጨረሻህን ያሣምርልህ
Chirash musele alalish kkkkkkkk
በጣም የምወደው ተዋናይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 በርታ ጠንክር
ዋው ግልፅነት በጣም ደስ ይላል በርታልን
ያረቢ አላሕ ሙራድሕን ይሙላልሕ
mashallah allah hedaya ysxeh emnethen kehulum asbelxe rezkun keallah tagegewalh ensha allhe
አላህ ከዚህ ስራ ያርቅህ በዲንህ ጠንክር
አላህ ሆይ በዱኒያ ብልጭልጭ ከመታለል አንተው ጠብቀን ያረብ
ሰሉ አለን ነቢ
Salalahu alyhi waselam
ሶለላህ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰ አ ወ
S A W❤
መሽ አላህ❤❤❤
Mashallah May Allah bless Eliys
ሰወድህ ደብቅ ያልክነህ
እርግት ያለ በርታ በዚሁ ቀጥል ዘፈኑ እንኳን ቀረብህ
አላህ በመልካም ነገሮች ሁሉ ያካብህ😍
ምርጥ አርቲስት ነው ፊልሞቹን በሙሉ አይቻቸዋለሁ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሙስሊም ነኝ ሲል በርታ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ምሀረሜ የሚለ ፊልሙ መቸም አይሰለች ሳያምር👌👌👌👌👌👌👌👌
እኔስ አላውቅም እኔ ያገራችን አርቲስቶች የማቃቸው ታመው ለርዳታ ሚድያላይ ሲወጡ ወይም ሞቱ ተብሎ በሚድያ ላይ ሲለቀቁ ነው አርቲስት መሆነቸው ማቀው
ጥያቄ በእስልምና ድራማ መስራት ሀራም ነው ነው ወይንስ መርጦ መስራት ይችላል??
እረ ባክሽ ተይ እንጂ ደስ አለሽ ሙስሊም ሆኖ ፍልም መስራቱ? የፍልም አፍቃሪ ስለሆንሽ ነው አላህ ህዳያ ይስጣችሁ ለሱም ላንቺም
@@arditube5698ካልተፈቀደችለት ሴት ጋር መተቃቀፍ መሳሳም መላፋት ክልክል ነው የኛ አገር ፊልም በዚህ የታወቀ ነው መጠጥ ቤት ሁላ አይቀርም
@@myhero6436 አይይይይ ሚሰማ የለሞ እንጂ በኦርቶዶክስም አይፈቀድም ነበረ ግን ህዝቤ መስሚያው ጥጥ ሆነ🙉🙉
ኤሊያስ ስወደህ እኮ ❤❤❤🎉🎉🎉መልካም እድል ❤
ኤሊያስ በጣም የምወደው አርቲስት ረጋ ያለ ወንድ ውስጤ ነው እኔም ረጋ ያልኩ ስለሖንኩ😁
ኢሄንን ልጅ በጣም ነዉ የምወደዉ ከ9 አመት ፊት የወድኩትን ልጅ ይመስለኛል
ልጅ ተሳካልሺ
@@الكنجالكنج-ت1ل አልተሳካም 😥😥
Masha Allah 👌❤️
ይሄን ልጅ ስወደዉ ማሻአላህ ሙስሊም ነው
በጣም እንወስዳለን 🎉❤
በጣም የሚገርም ጀግና ዛሬ ተዋቶልሀል ሤፍሻ ይመቺሕ
የት ሃገር ነህ?
ብዙ የሚዲያ ሰዎች አፍ ስሰማው እደነግጣለሁ።
ከሰይፉ አፍ ስሰማው ደግሞ በጣም አፈርሁ። ሠይፉ! አንተ እኮ ብዙ ተመልካች አለህና ለተመልካች አስተማሪ የሆኑ ቃላትን መጠቀም፤ ባይሆንም ግን አሣሣች ያልሆኑ ቃላትን/አገባባቸውን መጠቀም ያስፈልጋል። ምነው ሠይፉ?
አመሠግናለሁ!!!