ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ||ትውስታ በአብሮነት በረመዳን|| ወንድማማችነት ክፍል 1 ||
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- ©copyright @MinberTube
ውድ የሚንበር ቲዩብ ተከታታዮች ይህ ፕሮግም በ2017 አብሮነት በረመዳን 2 “ኢስላማዊ እሴት ለሁለት ዓለም ስኬት” በሚል መሪ ቃል በአፍሪካ ቲቪ ተላልፎ የነበረ ሲሆን እነሆ ዘንድሮ ለትውስታ በቻናላችን አቅርበንላችኋል፡፡ መልካም የጾም ወቅት! - Развлечения
Yaa ustaaza jzkl rabbin umrii keessan haa dheeresuu inshallah
ማሻአላህውስታዝካሚል.ትክክልበስማነውተጠቅሚያድግን.አሚንያረብጀዛኩሙላኸይር
ጀዛከላሁ ከይር እድሜክን አላህ ያጠውልልክ
ትክክል ኡስታዙና አሏህ ሆይ መወደድን ስጠን 🙏 ጥላቻን አጥፋልን ፍቅርን አብዛልን 😢
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው አላህ ሱበሀነሁ ተአላ ሁላችንንም ያዋደን ያረብ ጀዛከላሁ ከይር ኡስታዛችን አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ሁሌም በከይር ነገር ያስታውሳችሁ ሀቂቃ ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩበት አላህ ይጨምርላችሁ
ኡስታዝ ጥሩ ትምህርት ነው ጀዛከላ ኸይር
ሣህ ትክክል ወላህ
አሏህ ያዋዴን ያረብ
ትክክል ብላሀል ጄዘክ አላህ ኻይረን በሳመነዉ ምንጣቀም የድርገን በዱዓ አትርሱኝ ሙስልም ወንድሞቼ
Neam mwadad habet new
Fidake abey woeme yaemery yarsulolha antyou yaeznat nabey egam nafknal sanayhu hadkubn😭😭😭😭😭 allha bjnat yahnahen😭😭😭😭😭
ማሻ አላህ ፈገግታቹ ያረብ እኛም አላህ ይወፍቀን ያረብ
صلى الله عليه وسلم صلي على وسلم صلي الله عليه وسلم
ወለይኩም ሠለም ወራመቱለይ ወበራከቱ ውድ ያእስለሚ ልጆች ኡንከን ለራመደን ጾም በሰለም አደራሰቹ በጠም ደስ ይለል ኡስታዙና ጀዘኩሙለህ ኸይራን
ማሻአላህ ኡስታዝ ደስበሚል አቅርበህዋል አስተማሪነው
ማሻ አላህ ጀዛከላ ኸየር ኡስታዜ አላህ ያዋደን ያርብ
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ
ዴስ የሚል መልዕክት ጀዛከላ ኸይር
ዋው 💚ማሻእላህ💖ጀዛከላህ💖ኸይር💖💖
صحيح والله أستاذ نا جزاكم الله خير 👍👍👍
ውድ የኢስላም ልጆች እዴት ነው እረመዳን በኢባዳ እየጠነክርንን ነው አይደል ቢላል ዩቱብ ላይ አደምእን አስተማረው የሚለው ተከታተሉት አድ ሰው ማወቅ ያለበት ትምርት ነው ።ኡስታዝ ካሊድ ኪብሮ አላህ ይጠብቅልን ባማር ሁኔታ ነው ያቀረበው
እንኳን አብሮ አደረሰን
ኡስታዝ ካሚል ሸምኑ ነው l
አሚን ያረብ ረመዳን አልሀምዱሊላህ አላህ ያግዘን እየተከታተልነው ነው አላህ ተጠቃሚወች ያድርገን
ትላት አልቀረበም ካሊድ ክብሮም
ወሳኝ ትምህርት ነው ወንድሞቻችን እናመሰግናለን
ማሻ አላህ በጣም ደሰ ይላል 🍓🍓🍓🍓🍓🍎🍎🍒🍒
የታሉ የታአሉ፡ለአላህ ብለዉ የተዋደዱ፡አላህ ያድረገን፡ያረብ
ማሻአላህ ጄዛኩም አላህ ወላሂ ጥ ሩ ትምህርትነው
ጀዛከላህ ከይር ኡስታዜ
ወድ የኢስላም ልጆች በጣም ምርጥ ትምህርት ነው አላህ እድሜ አችሁን አላህ ያርዝምልን
Maashaa Allaahaa jazzaa kumullaahu keeyraan Inshaa Allaahaa
መሻአላህ አላህይጨምርልህ ኡስታዜ
🌴🌴🌴🌱🌱🌱🌘
አለህ ያወደን ጄዘክ አለሁ ኸይር ውስተዜ
ትክክል ኡስታዚ አላህ ያዋደን
አይ ዱንያ
Amen 🙏
ማሻአላህ.አህትወዲሞች.አሞኛልበስደትህማምጨቆኛልበድአአትረሱኝ🙏
ውድ የኢስላም ልጆች ይህ አይነት በሀሪ እየበዛ ነው ሳያት አትመቸይም ሳያው አይፙቸኝም ሳያውቀት ፍርድ ይሰጣሉ አላህ ህዳያውን ይስጠን
ሳህ ጀዛኩሏህ ኽይር
ማሻአሏህ
በጣም ደስ አለኝ ደስ ይባለችሁ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ውድ የኢስላም ልጆች አላህ በራህመቱ ያዋደን ያፋቅረን ስንጠላም ለአላህ ብለን ስንወድም ለአላህ ብለን አላህ ያድርገን ያረብ ረመዳናችንን አላህ ይቀበለን በዱአ እንበርታ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛ
مشالله 👍👍👍👍🌷
Alhamdulillah yeh new imnetachin Alhamdulillah
Mashalah jzk
Jazakallah keyrn euusetaze ☂️☂️🌙🌙🌟🌟🌟
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ከይረን ኡስታዜ
ማአሻአሏህ ብዙ ትምህርት አግንቸበታለዉ ጀዛኩሙላሁ ኸይራ
አላህ ሁላቸን ንምፍቅር ይስጠን ያረብ
ጀዛኩም አላ ኸይር አላህ ይጠብ ቃችሁ በጣም አስተማሪ ነዉ
ጣፋጭ ምክር ነው
Mashe aalah
ማአሽአላህ ጥሩ ትምህርት ነው ጀዛከላህ ወድሞቸ
alhe hulachnme ymnwaded yadrgne yarbi
Mashalla jzk ustazye Kamil Allah rjim edme hfya ammiin
ማሻ አላህ ወላሂ እጅግ በጣም ደስ የሚል ምልክት አለው!
አንድ ነገር ሹክ ልበላቹ ምኖረው ኢንግላንድ ነው እናም የ አውሮፓ ኑሮ ፈተናው ብዙ ነው የመጠጥ የዝሙት ወዘተ በቃ የ አዛብ ቲኬት ሞቅረጫ ነው ሚመስለው አላህ ይጠብቀን! መትፎ ባህሪዎች ወስጥ ነበርኩኝ አልሀምዱሊላህ ለከሹክር ለ አለማቱ ጌታ?
አሁን ነፃ ነኝ ከሱስእና 2የሙስሊም ጓደኞች አሉኝ ወደሰላት ስጠራቸው ስለዲን ሲወራ አታነካካን የሚል እነዚን ለርቃቸው ወሰኝ ትሬኒንግ ላይ ነበርኩኝ አልሀምዱሊላህ ተማርኩባቹ ሹክረን።
ጀዛከላኸይር ሠዉን ቀርቦነዉ ማወቅ በግምትአ ላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት
ጀዛከህኸይረን
ኡሥታዝካሚል
ትክክልነህ።
በሠማንብት
የምንጠቀምበትያርገን
ፆማችንንምአላህይቀበለን
ጀዛካላህ ኸይር ኡሥታዝ
ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዜ ባለህበት አላህ ይጠብቅልን ያረብ
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ
Mashaa allah betam teru temirt new welahii
Masehaallah batem teru temirt new
ጀዛከላህ ኸይረን
ጀዛከላህ በጣም የሚያስተምር ትምህርትነው በርቱልን የኛ ብርቅየወች
ጀዛከላህ ውዶቸ ጀዛከላህ ከይረን አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ አሜን ያከሪም
ማሻአላህ ቆንጆ መልእክት አለዉ
ወአለኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጉበዝ በረቱ
ጀዛኩላኸረ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ
ጀዛኩሙላኸይር
ማሻ አላህህ በጣምአሪፍ ነው
ማሻአሏህ ያምራል
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ
masha allah
ጀዛኩም አላህ ኸይርን
በትክክልጀዘአከሏሕሐይረኡስታዝ
Masha allah ❤️
ጀዛኩም አላህ ኸይር
አስተማሪ ነው
Muselim ehet wendemoche Le allah beya wedachuhalew allah yewdedachu jezakumulah heyer
መሻላህአላህይጠብቃችሁይርቢሀይትወፍቀን
ጀዛኩምላህከይር
ያአላህ ልብ ያምነካ ምክር ጀዛኩም አላህ ኻይር
ማሻኣለ
ጀዛክላህ ኸይር
ጀዛ ኩም አላህ በጣም አሥተማሪ ነው
ዋኢስላም
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዛችን
ምርጥ ትምህርት ነው ሹክራን ውዶ ወንድሞቼ
ጀዛከ አላህ ከይር ምርጥ ትምርት
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ
ትክክልጀዛከላህኸይርፉአዲዬይቅርበል,😍😍😊👍👍👍🌷🌷🌷
ጀዘከአላህ ኳይረን
Misah allah. Allah echmrlichue. Yarbe
ጀዛ ከአላህ ቀጥሉበት ያስተምራል
ጀዘኩም ከለሀ ከይር
ጀዛከላህ ኸይር ጀዛ የእኛ እንቁወች አላህ ይጠብቅልን
maashaalhaaa
ጀዛኩም.የላከይር.
ውድሞቸ.መልካም.ነግር.ነው..የምታስተምሩን.ስራቸሁን.አላህ.ይቀበላቸሁ
Masha allh masha allh
ጀዛከላሁም ኸይር
Uuuuu mashah Allh Ustaz kamil shamsu JZK kayren
Baxam des yilal tikakl jazakum aallaah Kieran inshaa aallaah
Betam desee yilale astmariem new jizakumallah heyir
መሸአላህ
Masha allah betam tru tmhrt new welahi zm blen sew metlat yelbnm
ማሻ አላህ አላህ ያዋደን
Mashallh astemari new
በዝ ሰአት ተውሂድ ቢተስተሚሩ የተሸለ ነዉ ሁሉንም የሚየስተሰስሪ ተውሂዱን ሰዉ በወቀ ቁጥሩ የሸሪይየ ሂግ የቀል ማንም ማን አይጠለም ተውሂድን ከወቀ ትስስሪ በረሱ ግዜ ይማጠል ትስስሪ በፍልም አይማጠም
ማሻላህ ዉሲታዚ አላህ የጨምሪ ላቹ
ማሻአላ በጣም ደስትላላቺሁ
ማሻአላጥሩትምርትነውቀጥሉበትእኛምበሰማነውተጠቃሚያርገን
Mashaa Allah 😍☝️
Masha allaha🌹🌹👍
አላህ ይጥብቃችሁ እቤት ጥራት ሲመር ያአላህ አንት ጥብቅን