Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
🙏ስለ ቃሉ ልሁል እግዝያብሔረ የተመሰገነ ይሁንልን አሜን🙏 በእውነት እንደ እንስሳት ከመነዳት 🙏 ከህሊና ባርነት እግዝያብሐር አምለክ ይጠብቀን አሜን 🙏🙏🙏🙏
ስውር ባርነት የስሜታችን ብቻ ባርያ እንድንሆን የተሰራብን ከእግዚአብሔር ተፈጥሮ ከመንፈሳዊ ነት እንድንወጣ የሚያደርገን ሴራ ነው እንጠንቀቅ ።ቃለህይወት ያሰማልን
መምህራችን የህይውት ቃል ያሰማልን❤💝💘
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ረዥም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን አሜን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን መዳኒያለም ክርስቶስ ይታደን የራሱ ባርያ ያድርገን 🙏ለሁላችን ይሁንልን አሜን!!!
AMEN!AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMHERACHEN.
ቃለ ሒወትን ያሰማልን ፀጋውን ።ያብዛልን
❤❤❤
1፡በመረጃ ውስብሰብነት አመኔታ ማሳጣት2፡በመዝናኛና በብልጭልጭ ማማለል3፡ልቅ (ወሲባዊ) ትዕይንቶችን ማዘውተር4፡አደንዛዥ እፆችን በብዛት ማሰራጨት።
ግሩም ድንቅ
🙏ስለ ቃሉ ልሁል እግዝያብሔረ የተመሰገነ ይሁንልን አሜን🙏 በእውነት እንደ እንስሳት ከመነዳት
🙏 ከህሊና ባርነት እግዝያብሐር አምለክ ይጠብቀን አሜን 🙏🙏🙏🙏
ስውር ባርነት የስሜታችን ብቻ ባርያ እንድንሆን የተሰራብን ከእግዚአብሔር ተፈጥሮ ከመንፈሳዊ ነት እንድንወጣ የሚያደርገን ሴራ ነው እንጠንቀቅ ።ቃለህይወት ያሰማልን
መምህራችን የህይውት ቃል ያሰማልን❤💝💘
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ረዥም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን አሜን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን መዳኒያለም ክርስቶስ ይታደን የራሱ ባርያ ያድርገን 🙏ለሁላችን ይሁንልን አሜን!!!
AMEN!AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMHERACHEN.
ቃለ ሒወትን ያሰማልን ፀጋውን ።ያብዛልን
❤❤❤
1፡በመረጃ ውስብሰብነት አመኔታ ማሳጣት
2፡በመዝናኛና በብልጭልጭ ማማለል
3፡ልቅ (ወሲባዊ) ትዕይንቶችን ማዘውተር
4፡አደንዛዥ እፆችን በብዛት ማሰራጨት።
ግሩም ድንቅ