የዐቢይ እና የብልጽግና የመና'ቅ ዋጋ!The rise and rise of Abiy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • አብይን መናቅ ከፍተኛ ዋጋ አስከፍልሏል፣ አሁንም ይቀጥላል። Undermine Abiy and his regime at your cost!
    / @የሀሳብገበታ-buffetofideas

Комментарии • 48

  • @DawitGetaneh-ml7dt
    @DawitGetaneh-ml7dt 21 день назад +3

    ምርጥ ትንታኔ እና ማስገንዘቢያ ኘሮግራም! አመሰግናለሁ!!

  • @EliasMelka1024
    @EliasMelka1024 20 дней назад

    እኔ አንተ ልጅ ምን ላርግህ ያንተን ሚድያ እዳዳምጥ የነገረኝን ጎደኛዬን በጣም ነው የማመሰግነው ምክንያቱም በጣም ብዙ ግንዛቤ እያገኘሁ ነው በርታ በርታ አሁን አሁን ያነሳሀው ጉዳይ ችግሩ አንተ ካልከው በላይ ነው ለታሪክም ለማሰቀመጥ እንካን አይተጥንም …

  • @abrahimmicha6760
    @abrahimmicha6760 21 день назад +3

    He knew where the cracks were and he effectively used it.

  • @mitatadesse9770
    @mitatadesse9770 21 день назад +3

    its not a miracle that pp managed to stay in power.remember mengistu stayed for 17 years, fighting with about 17 liberation fronts.i think you undermine the state power on its hand.

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 21 день назад +2

    በደርግ፡ ዘመን፡ የሐረር፡ ሰው፡ መንጌን፡ ምንተስኖት፡ ይሉት፡ ነበር፡፡ አሁን፡ ደግሞ፡ ዓብይ፡ ሆኗል፡፡ ሁሉን፡ አዋቂ፡ ሁሉን፡ ናቂ፡ በባዶ፡ ቅል፡ ሀገሬ፡ስትመራ፡ በጣም፡ ያሳዝናል፡፡

  • @abrhammekonnen1291
    @abrhammekonnen1291 21 день назад +2

    የትግራይ ጦርነት መጨረስ አለመቻሉ ደብሮህ ከሆነ ችግር አለ።

  • @mitatadesse9770
    @mitatadesse9770 21 день назад +2

    its not the strength of pp rather its due to the resilience of the state and because he had all the state machinery.

  • @dagmawiabebe7101
    @dagmawiabebe7101 20 дней назад

    ምን አይነት ጉድ መጣብን ጎበዝ ይህ ሰውየ መካሪ የለውም።

  • @fikrekassa32
    @fikrekassa32 21 день назад +4

    Perfect

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 21 день назад

    እደቴዲርእዮትናእደጌታቸውረዳአብይንየገለፁትሰዎችአሉብየአላስብም በእውነት

  • @yeabeshamedhanit1359
    @yeabeshamedhanit1359 21 день назад +1

    ሰላም ሰላም

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 21 день назад +1

    In Africa if you get a chance to power is easy to govern ,b/s there are too many selfish people around you

  • @user-xc9ou5nz3i
    @user-xc9ou5nz3i 21 день назад +2

    እራሱ ተመራጭ እራሱ መራጭ 📌😡

  • @samsonbekale
    @samsonbekale 21 день назад +1

    በርታ ወጣት የነብር ጣት

  • @የበሻሻውጮሌ
    @የበሻሻውጮሌ 20 дней назад

    ይሄ ህዝብ ነው ግን ቅኝ ያልተገዛው🤔🤔🤔
    ገና ይጫወቱብናል እኛ ቁጭ ካልን

  • @user-gv6lw3ni3m
    @user-gv6lw3ni3m 21 день назад

    ቢሮ ክራሲውን ለእናቴ ከሰጠሃት ከአብይ በላይ ወታደሩን ማዘዝ ትችላለች:: የመንግስት መዋቅር የያዘ ሀይል አለው:: አለቀ::

  • @abrhammekonnen1291
    @abrhammekonnen1291 21 день назад

    ያደንከው ምርጥ ስብሰባ ያልተለዠለገለገ።

  • @user-qj5ph7fn7p
    @user-qj5ph7fn7p 21 день назад +1

    ትንሽ ማስተዋል እየጀመርክ ነው ።ነባራዊ ሁኔታ አጥንቶ ትንተና መስጠት እንጂ ጭፍን የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ ማሰራጨት የሆነ ግላዊ ቅያሜ፣ለሌሎች በሚስጥር የሚሠራ የሚመስል ግራ የሚያጋባ ቅስቀሳ ነው የምታደርገው ።

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 21 день назад

    He knows if s/d get s/g,he will be loyal

  • @abanav57
    @abanav57 21 день назад

    በሀል ማለት ትርጉሙን የማያውቅ ጠ/ሚ የናሽናል ምግብን የማያውቅ።
    የዶሮ ወጥን ሲያጣጥል ያሳፍራል።
    ጠ/ሚ ከፈለገ ጥሬ ዶሮንም መብላት ይችላል።
    እኛን ግን ሊያስተምረን አይሞክር🤫🤭
    ማንኛውም ምግብ አብሮት የሚሄዱ ቅመማ ቅመሞች ናቸው ያን ምግብ ምግብ የሚያደርገው።አሳፋሪ ጠ/ሚ

  • @user-xt4gu4qx2n
    @user-xt4gu4qx2n 21 день назад +1

    Awagash

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 21 день назад

    አውነት ነው ሞገስ ደካማ መንግስት በማለታችን ዋጋ አያስከፈለን ነው ::

  • @tigistgualu692
    @tigistgualu692 20 дней назад

    እነ ፀሎት አልነበራችሁም እንዴ? እነማናቸው የሚሳደቡት ? ሞገስ ዕውነት አለው ሞገስህ ይብዛ

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 21 день назад

    መጎስ በጥላቻታውረንስለነበርእጂ የቀድሞየውጭጉዳይ አቶ ስዩም መስፍን ነገረ ወደ ነበረ ግንምንያረጋልአላደምጥንም

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 21 день назад

    Kkkkkk ዶሮ የሌለው ሽንኩርት ባለ አፉ በዚህኛው ሽንኩርትን አብዝቶ ይላል። ሕዝብ እንጅ መሪዎች ምን አጠፉ ለነገሩ።

  • @Yif66
    @Yif66 21 день назад

    አይ አብይ አህመድ አለመማርህን ንግግር ያሳብቃል። ገለፃህ ትክክለኛ የ7ኛ ክፍል ተማሪ መሆንህን አረጋገጠልኝ።

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 8 дней назад

    የዘህ። ዘመን። ተንታኝ። ንግግር። አትችሉ ፖለቱካ። አታውቁ የጥላቻ። ፈንጅ እናንተኑ። ሊጨርሳችሁ። ነው። እባካችሁ። ተረጋጉ።

  • @user-kv9dz4yn3h
    @user-kv9dz4yn3h 20 дней назад

    መረገጥ ና መርገጥ የለመደ ድምክራትክ መሪ ስመጣ ደካማ እያለ እርስበርሱን ይረጋገጣል አሁንም እያሰቃየን ያለው ከአንባገነን መነግስታት የወረስነው የመናናቅና የመጥላት ውርስ ነው!!!

  • @abrhammekonnen1291
    @abrhammekonnen1291 21 день назад

    ሰላሌ ላይ ኦሮሞዎች ያደረጉትን ብትነግረን አሪፍ ነበር?

  • @Berektmohama
    @Berektmohama 21 день назад +1

    Koshakore face

  • @helentsegaye3325
    @helentsegaye3325 21 день назад

    Gagamaa atafrim abichun sitinek

  • @user-fn7ds5lq1t
    @user-fn7ds5lq1t 21 день назад

    ABIY IS MY PEARL .

  • @zekariasadugna4218
    @zekariasadugna4218 21 день назад

    የጀዋር ግምገማ ለውጥ ለምን አሰገረመህ? this is politics 17:45

  • @isaol
    @isaol 21 день назад +1

    You are Selfish telalaki. Hullachum alchalachutm abichun lezih naw altemarem lij naw minamn yemitlut. Sijemir jil nachu endet ewket yelelew sew yihen yahl digaf yizo bamigerm bikat ferekakso yitlachual. Aygermhm alchalachutm yelekso propaganda naw yeyazkew antem and your friends. Expect yaregachutn bota silalsetachu, you guys kept barking on the pm. Zim bileh yejemerkewn ye abugida timhrthn chers. Nega teba tinathn titeh attadonkren. Gegema fit

  • @helentsegaye3325
    @helentsegaye3325 21 день назад

    Doma

  • @milikoahmed6760
    @milikoahmed6760 20 дней назад

    አንተ ንፍጥ ጭንቅላት ተላላኪ የጀዋር ካልሲ አጣቢ ያንተ መማር ከቅናት ውጭ ምን ፈጠርክ 5 አመት ሙሉ የደቦ ሰው ሰብሰበ ከመሳደብ ውጭ ልትነቀንቀው አልቻልክም ወሬ ብቻ

  • @abdiiibrahim2565
    @abdiiibrahim2565 21 день назад

    Fake off

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 20 дней назад

    አንተ ገመድ አፍ

  • @abdiiibrahim2565
    @abdiiibrahim2565 21 день назад

    Fake off

  • @abdiiibrahim2565
    @abdiiibrahim2565 21 день назад

    Fake off