🔵ተቀበል በቲክቶክ...የቀለጠው መንደር ማለትም አይደል እንዴ ❓እስኪ ግቡና ሳቁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 39

  • @MadenamahamedMahamed
    @MadenamahamedMahamed 2 месяца назад +5

    ገንያ በጣም ታምራላቾ❤❤❤❤❤

  • @AskMePrayer
    @AskMePrayer 2 месяца назад +3

    ከለንደን ተቀበል! ተቀበል !
    የሚበላ የሚጠጣ ምንም ሳይጎድል
    የሚያስቅ ሞልቶ እያለ ተቀበል
    ሳይጠበቅ መጣ «ባዶነት» ሊተከል
    እኔም ጮህኩ ወደ አምላኬ እንዲከላከል
    ለካስ ባዶነት የነፍስ ጥማት ነው ለአምላኳ
    ምህረትንና ፀጋን ላከልኝ ፧ ሰማሁ በር ሲንኳኳ
    በሬን ከፍቼ አስገባሁ ሰላምንና በረከት
    ልቤም ሞላ አገኘሁ የውስጥ እረፍት

  • @tshayeashagrea2691
    @tshayeashagrea2691 2 месяца назад +5

    የበሬው ቅኔ ተመቸኝ

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 2 месяца назад +2

    Very nice fun

  • @shewatsehay1
    @shewatsehay1 Месяц назад +1

    😅😅😅😅😅 ነፍሳችሁ አይማርም 😂😂😂

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 2 месяца назад +2

    አቤት የተቀበል ነቆራ የማይዳስሰው የለም ከሚኒስቴር ከነጋዴው አይቀር የወረደው ሚኒስቴር'ማ ስሙን ጭምር ነው የተወረሰው😃😃😃

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 2 месяца назад +2

    ሰላም ሰላም❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemanuwereta7220
    @yemanuwereta7220 2 месяца назад +2

    ስዎዳችሁ ወሠን የለዉም

  • @DagimBelay-16
    @DagimBelay-16 2 месяца назад +5

    ሺ በሬ ላይ የኤርሚ ማስተባበያን አንቀበልም ፓርላማዉ😂😂😂😂😂

  • @hayatYousif-y8u
    @hayatYousif-y8u 24 дня назад

    ተወዳጅ ናቹ 😍😍😍😍

  • @user-yh3dd7vq4m
    @user-yh3dd7vq4m Месяц назад

    ተመቸኝ ተመቸኝ ተመቸኝ ተቀበል
    ታፍኜ ነበረ እስቲ ይበለኝ ቀለል።

  • @mehbubapayeur1994
    @mehbubapayeur1994 2 месяца назад +1

    በትክክል አንቀበልም😅😅😅😅

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev Месяц назад

    😂😂😂😂አቦይመቻች❤❤❤❤

  • @YordanosElias-hy5bt
    @YordanosElias-hy5bt Месяц назад

    ገንዩ ታምራላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @AskMePrayer
    @AskMePrayer 2 месяца назад +1

    ከለንደን ተቀበል! ተቀበል !
    የሚበላ የሚጠጣ ምንም ሳይጎድል
    የሚያስቅ ሞልቶ እያለ ተቀበል
    ሳይጠበቅ መጣ «ባዶነት» ሊተከል
    እኔም ጮህኩ ወደ አምላኬ እንዲከላከል
    ለካስ ባዶነት የነፍስ ጥማት ነው ለአምላኳ
    ምህረትንና ፀጋን ላከልኝ ፧👃 ሰማሁ በር ሲንኳኳ
    በሬን ከፍቼ አስገባሁ ሰላምንና በረከት
    ልቤም ሞላ አገኘሁ የውስጥ እረፍት ! ! ! 💋

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 2 месяца назад +2

    Ariff new

  • @endalemenberu9647
    @endalemenberu9647 2 месяца назад

    የ አሊዬ confidence በጣም ያስደስታል።

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 Месяц назад

    You guys are so creative and funy ❤😂

  • @fasekaalante4219
    @fasekaalante4219 2 месяца назад +1

    You are so funny

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Месяц назад

    በሣቅ ግደሉን አናተ እየተዝናናችሁ

  • @terhasiaintneverseen2prett694
    @terhasiaintneverseen2prett694 Месяц назад

    Very funny 😂😂😂😂😂😊

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 Месяц назад

    ፈጠራ በፈጠራ 😂😂

  • @user-xv7vp7tj4l
    @user-xv7vp7tj4l Месяц назад

    እኔእሚያስቀኝ የገኒሳቅ

  • @user-yh3dd7vq4m
    @user-yh3dd7vq4m Месяц назад

    ደጅ ወጥቼ ባይ ለማ ኮሪደሩ
    ተመቸዉ መሰለኝ
    ይህ ሰው ከደጅ ማደሩ

  • @user-yc1hh6ot5e
    @user-yc1hh6ot5e Месяц назад

    እወዳቹሀለው

  • @user-rm9je4xe3d
    @user-rm9je4xe3d 2 месяца назад

    ምርጥ mix

  • @HshwqiHsuauw
    @HshwqiHsuauw 2 месяца назад

    ALYEY.WANDEMIN.YMSELALU.YMCAGLU..

  • @hussenseid6056
    @hussenseid6056 2 месяца назад

    ሳድየን ጥራልኝ በጣም ናፍቅኛለች እኔ እደምጠብሳት ምነው እሧ ባወቀች

  • @GhaderCell-zv2pc
    @GhaderCell-zv2pc 2 месяца назад +1

    Yeyou chufa yedagem

  • @FuadSn
    @FuadSn 2 месяца назад

    Ariff

  • @Marwanmarwan12-uf9dt
    @Marwanmarwan12-uf9dt 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @abinetgebru6283
    @abinetgebru6283 Месяц назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-rb6oq2qc4c
    @user-rb6oq2qc4c 2 месяца назад +1

    ገኒ ያንተ ነው ቻነሉ ወይስ ፌክ ነው ንገሩኝ

    • @genemagna
      @genemagna  2 месяца назад

      ይሄ የኔ ነው

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 2 месяца назад +1

    WOW yard lge!!

  • @ellenyteshager7559
    @ellenyteshager7559 2 месяца назад

    ❤❤❤😂😂😂

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 2 месяца назад

    Hhhhhhhhh😂 😂