ከ ዝሙት/ከSex ፊልም/ከዘፈን/ ሱስ ከመጠጥ ለመላቀቅ 🔴 በፍጥነት ካልተዋችሁት የሚያመጣው መዘዝ !!OVERCOMING PORNOGRAPHY ነብይ ሚራክል ተካ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 112

  • @MatheoTekalign
    @MatheoTekalign 9 месяцев назад +12

    ነብይ እኔም በዛ ሱሶች ተይዤ በጣም ተቸግረ ነው ያለሁት ንስሀ ገብቸ እንኳን መተው አቃተኝ ከዝህ ቦኃላ ጌታ እንደምረዳኝ አምናለሁ።

    • @israelalge
      @israelalge 9 месяцев назад

      1. መጀመሪያ ሕይወትህን ሙሉ በሙሉ ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስጥ።
      ማቴዎስ 16
      ²⁴ በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፦ እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።
      ²⁵ ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል፤ ስለ እኔ ግን ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ያገኛታል።
      ²⁶ ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?
      ማቴዎስ 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ³⁷ ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤
      ³⁸ መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።
      ³⁹ ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ ያገኛታል።
      2.እግዚአብሔር ከምትወደው ነገር ነጻ ሊያወጣክ አይችልም ። አንድ ቀን አንድ ሰው የሲጋራ ሱስ ነበረበት እና ቸርች ውስጥ ትንሽ ቆይቷል እና ሁል ግዜ እንደሱ የሲጋራ ሱስ ያለባቸው በአንዴ ጌታ ከዛ ሱስ ፈቷቸው በነጻነት ሲኖሩ ብዙ አመታትን ያያል እርሱ ግን ብዙ አመት ይጸልያል ግን አልተፈታም ነበር ነገር ግን አንድ ቀን ይሄ ሰው ሌሎችን በአንዴ ከተለያየ ሱስ ነጻ ታወጣቸዋል እኔ ለምንድነው ነጻ ማልወጣው ብሎ ሲጸልይ ጌታ መንፈስ ቅዱስ እንዲህ አለው ከምትወደው ነገር እንዴት ነጻ አወጣካለው አለው እና ይሄን ሲረዳ ያንን ሱስን መጥላት ሲጀምር ጌታ ነጻ አወጣው ጌታ እግዚአብሔር ፍቃዳችንን አልፎ የሚያደርገው የለም ሁል ግዜ ፈቃዳችንን ይፈልጋል።
      ሉቃስ 14
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁶ ማንም ወደ እኔ የሚመጣ ቢኖር አባቱንና እናቱን ሚስቱንም ልጆቹንም ወንድሞቹንም እኅቶቹንም የራሱን ሕይወት ስንኳ ሳይቀር ባይጠላ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም።
      ²⁷ ማንም መስቀሉን ተሸክሞ በኋላዬ የማይመጣ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም።
      2. ራስህን በራስክ መለወጥ አትችልም በእግዚአብሔር ፀጋ ብቻ እመን የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ነጻ የሚያወጣክ፣ ፀጋውን ደግሞ የምታገው በእግዚአብሔር ቃል ነው። Trust and depend only God and of his grace.
      ምሳሌ 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁵ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤
      ⁶ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።
      ⁷ በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፋትም ራቅ፤
      ⁸ ይህም ለሥጋህ ፈውስ ይሆንልሃል፥ ለአጥንትህም ጠገን።
      1ኛ ቆሮንቶስ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁹ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ።
      ³⁰-³¹ ነገር ግን፦ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።
      3. ንፍስህን የእግዚአብሔር ቃል ጥዋት፣ ምሳ፣ መክሰስ፣ እራት ማለቴ ሁል ግዜ በሁል ስፍራ ቃሉን አንብብ፣ አንሰላስለወ ስትቀመጥ፣ሰትነሳ እና ስትሄድ የእግዚአብሔርን ቃል ደግምክ ደግመክ ደግምክ....... አስበው ከዛ በአፍክ ድምጽህን ከፍ እያረከ የእግዚአብሔርን በራስ ላይ ተናገረው ሁል ግዜ specially ከእንቅልፍ ስትነካ ጥዋት፣ ቀን ላይ፣ ማታም ሁልግዜ ተናገረው ።
      ሮሜ 12
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ² የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
      ኢያሱ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁸ የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።
      ⁹ በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?
      4, ራስህን ለይ ማለትም ለዛ ሀጥያት በር የሚሆን ነገር
      -ከጓደኛ(friend)
      -ከምትውለበት ስፍራ
      -ከፊልም..... ራስህን ለይ።
      2ኛ ቆሮ 6
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁴ ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?
      ¹⁵ ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው?
      ¹⁶ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው? እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና እንዲሁም እግዚአብሔር ተናገረ እንዲህ ሲል፦ በእነርሱ እኖራለሁ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።
      ¹⁷-¹⁸ ስለዚህም ጌታ፦ ከመካከላቸው ውጡና የተለያችሁ ሁኑ ርኵስንም አትንኩ ይላል፤ ሁሉንም የሚገዛ ጌታ፦ እኔም እቀበላችኋለሁ፥ ለእናንተም አባት እሆናለሁ እናንተም ለእኔ ወንድ ልጆችና ሴት ልጆች ትሆናላችሁ ይላል።
      መዝሙር 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።
      ² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።
      ³ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።
      ⁴ ክፉዎች እንዲህ አይደሉም፥ ነገር ግን ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ትቢያ ናቸው።
      ⁵ ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ፥ ኃጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር አይቆሙም።
      ⁶ እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፥ የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች።
      5. ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት አርግ ማለትም ከእግዚአብሔር ጋር ሁሌ በሁሉ ስፍራ በልብክ አውራው እናም በግልክ ሁልግዜ የጥሞና ግዜ ይኑርክ እግዚአብሔር ጋር የምትነጋገርበት ስፍራ የምትጸልይበት ስፍራ ከእግዚአብሔር ጋር የምትገናኝበት ስፍራ ይኑርክ፣ የእግዚአብሔር ህልውና ይራብክ ይጥማክ።
      1ኛ ተሰሎንቄ 5
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁶ ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤
      ¹⁷-¹⁸ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።
      6. ከቅዱሳን ጋር ህብረት ማረግህን አብዛ ማለትም ቤተክርስቲያን መሄድ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ያለበት ቦታ ሂድ ከእነርሱ ጋር ህብረት አርግ
      ዕብራውያን 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁴ ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ፤
      ²⁵ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ።
      ሐዋርያት 2
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁴² በሐዋርያትም ትምህርትና በኅብረት እንጀራውንም በመቍረስ በየጸሎቱም ይተጉ ነበር።
      7. በመንፈስ ቅዱስ ሁል ግዜ ተሞላ።
      ኤፌሶን 5
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁶ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።
      ¹⁷ ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።
      ¹⁸ መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤
      ¹⁹ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤
      ²⁰ ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።
      ²¹ ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ።

      @israelalge 9 месяцев назад +1

      3. ንፍስህን የእግዚአብሔር ቃል ጥዋት፣ ምሳ፣ መክሰስ፣ እራት መግበው። ማለቴ ሁል ግዜ በሁል ስፍራ ቃሉን አንብብ፣ አንሰላስለወ ስትቀመጥ፣ሰትነሳ እና ስትሄድ የእግዚአብሔርን ቃል ደግምክ ደግመክ ደግምክ....... አስበው ከዛ በአፍክ ድምጽህን ከፍ እያረከ የእግዚአብሔርን በራስ ላይ ተናገረው ሁል ግዜ specially ከእንቅልፍ ስትነካ ጥዋት፣ ቀን ላይ፣ ማታም ሁልግዜ ተናገረው ።
      ሮሜ 12
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ² የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
      ኢያሱ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁸ የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።
      ⁹ በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?

    • @israelalge
      @israelalge 9 месяцев назад

      4, ራስህን ለይ ማለትም ለዛ ሀጥያት በር የሚሆን ነገር
      -ከጓደኛ(friend)
      -ከምትውለበት ስፍራ
      -ከፊልም..... ራስህን ለይ።
      2ኛ ቆሮ 6
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁴ ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?
      ¹⁵ ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው?
      ¹⁶ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው? እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና እንዲሁም እግዚአብሔር ተናገረ እንዲህ ሲል፦ በእነርሱ እኖራለሁ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።
      ¹⁷-¹⁸ ስለዚህም ጌታ፦ ከመካከላቸው ውጡና የተለያችሁ ሁኑ ርኵስንም አትንኩ ይላል፤ ሁሉንም የሚገዛ ጌታ፦ እኔም እቀበላችኋለሁ፥ ለእናንተም አባት እሆናለሁ እናንተም ለእኔ ወንድ ልጆችና ሴት ልጆች ትሆናላችሁ ይላል።
      መዝሙር 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።
      ² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።
      ³ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።
      ⁴ ክፉዎች እንዲህ አይደሉም፥ ነገር ግን ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ትቢያ ናቸው።
      ⁵ ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ፥ ኃጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር አይቆሙም።
      ⁶ እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፥ የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች።

  • @betsiphiliphos1491
    @betsiphiliphos1491 9 месяцев назад +3

    በእውነት እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ያስነሳህ ታላቅ ነብይ ነህ። የሚታስተምራቸው ትምህርቶች በ እኔ ህይወት አካል እየለበሱ ተፈጽመዋል፣ ስለዚህ ይህን ትምህርቶች አንተ ሳትሆን ተናጋሪው መንፈስ ቅዱስ ነው ብዬ ነው የሚወስደው። Major prophet.

    • @wakimmaria2184
      @wakimmaria2184 6 месяцев назад

      geta yibarkh

    • @wakimmaria2184
      @wakimmaria2184 6 месяцев назад

      beiwunet sile itiyopiya bicha sayihon sile alem yetelak nebiyi neh geta zemenhin ageligelothin yibark iske mecereshawu dires betigat inditagelegl geta kezh alem qoshasha yixebiqh

  • @tegbarucanido9740
    @tegbarucanido9740 9 месяцев назад +4

    ነፍሳችን ውስጥ ነፍሳችንን በሽተኛ ያደረገ የትኛውም ምግብ በሙሉ ... በኢየሱስ ስም ሀይል ከውስጤ እንዲወጣ እፀልያለሁ!
    አሜን ሆነልኝ።

  • @EskedarTesfaye-v2b
    @EskedarTesfaye-v2b 9 месяцев назад +37

    ከስር የሚለፈልፈው ሰውዬ ማይኩ ይቀማ የምትሉ በላይክ።።

    • @Jitualemu.G2
      @Jitualemu.G2 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @Vdjfuf
      @Vdjfuf 9 месяцев назад

      Yeah , I comprehend that your spirit is resonates when the prophet speaks, but as much as possible try to put your 🎤 in your side cuz it's disrupting us.

    • @Henokinchrist
      @Henokinchrist 9 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @ZekariasKefle
      @ZekariasKefle 7 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @GirmaKiphe
    @GirmaKiphe 9 месяцев назад +4

    ዋዋዋዋዋዋዋ ክብር ለእግዛብሔር ይሁን እውነት እውነት ነው የእግዚአብሔር ስው ❤️❤️❤️❤️

  • @SamuelAbraham-tn9ny
    @SamuelAbraham-tn9ny 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤ ተባረክ dad

  • @bizuworktsadiku3861
    @bizuworktsadiku3861 9 месяцев назад +2

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ፕሮፊት የማምለጫውን መንገድ በድንብ አስተምረህናል ስንቱ መውጫውን መንገድ በማጣት የሚቸገር ይኖራል ክዚ ሚወጣበትን መገድ ካወቀ ከክፉ መንገዱ ሊመለስና ረሀቡ ወደ ህልውናው መግባትና እሱን መጠማት ይሆንላቸዋል ክብር ለጌታ ይሁን ጸጋው ይብዛልህ ብዙዎች በእየሱስ ስም ያምልጡ

  • @kinglemo-c2d
    @kinglemo-c2d Месяц назад

    Amen Be Eyesus sim netsa wetaw

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem 5 месяцев назад

    ልክ ነህ ነቢይ ተባረክልኝ👏👏👏👏በኢየሱስ ስም ስራውን ይፈርስ🔥

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 9 месяцев назад +2

    The anointing works powerfully for those who decide to change. God will help the weak and sinners if they come to his grace in faith. You are blessed major one!

  • @asheJax
    @asheJax 15 дней назад

    amen amen amen❤

  • @yigataslame3609
    @yigataslame3609 9 месяцев назад +2

    እ/ር ይባርክህ በትክክል የኔ መልክት እና የኔ የነፍሴ ጥያቄ ነበር

  • @BirukAmare-mq8im
    @BirukAmare-mq8im 3 месяца назад

    Egziyabiher zemenihin yinbark

  • @efalata806
    @efalata806 9 месяцев назад +1

    Wow. Amazing! ተባረክ የ እግዚአብሔር ሰው

  • @LanaLolo-s5p
    @LanaLolo-s5p 5 месяцев назад

    Yitenawem Kefu Menifes Keni Laye Bgeta Sem Yetmta Yun🙏🙏🙏🙏

  • @nigstihagos212
    @nigstihagos212 5 месяцев назад

    ኣሜን❤

  • @wondebmt2172
    @wondebmt2172 5 месяцев назад

    Amen papaa

  • @kalebhailu-wg3ci
    @kalebhailu-wg3ci 9 месяцев назад +3

    ewenet nw prophet gn be eyesus sem ye hulachennm chger nw yengerken

  • @Asnake-h2g
    @Asnake-h2g 26 дней назад

    Tabarek tabarikebihalew

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s 9 месяцев назад

    አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንን ተባረክ

  • @bereketdaniel8774
    @bereketdaniel8774 9 месяцев назад

    አሜን በእየሱስ ስም ነጻ ወጠው

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 9 месяцев назад

    አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ማረን ትዉልዴን ማረ አኔን ማረኝ ልጆችን ማረ ማረን

  • @temesgenbelete4466
    @temesgenbelete4466 9 месяцев назад

    Amen , ❤❤❤. Gin ketach hono lematsnsy mimokrewn lij askumut, kezh hulu gubaie mehal and sew bichacha aymeskr❤❤

  • @temesgentamirat9867
    @temesgentamirat9867 9 месяцев назад

    Geta abzito yibarikih!! Prophet lanem tsaliyilign!!!

  • @mamimulu7006
    @mamimulu7006 9 месяцев назад

    አባት ሆይ በዚህ ለሊት ክብርህን ውሰድ😢😢😢😢 ስለውድ ቃልህ ተባረክ
    በየጉድጓዱ ውስጥ ያሉትን አድን😂 ፍፁም የምትቀድስ አንተ ብቻ ነህ ልጆችህን ቀድሰ ስለሰማኸኝ አመሰግንሃለሁ ከዚህ ቃል የተነሳ ብዙዎች ስለሚድኑ አመሰግንሃለሁ!!!😢😢

  • @firaolgeremu5152
    @firaolgeremu5152 9 месяцев назад

    Amazing teaching. Thank You Prophet

  • @senigebre7655
    @senigebre7655 9 месяцев назад

    Amennnnn amen kbri namlak tebarek prophet

  • @teklemota9277
    @teklemota9277 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤ God bless you.

  • @AlmazAbera-f8h
    @AlmazAbera-f8h 9 месяцев назад

    We need this kind of teaching in Addis Ababa we need the kind teachers too a lot

  • @ZawuduAsebe
    @ZawuduAsebe 6 месяцев назад

    Amen beyesusm geta yfewseni bewnet😢😢😢😢😢

  • @bantegizemengiste
    @bantegizemengiste 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን በእየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስም ነፃ መውጣት ይሁንልኝ

    • @DalicaneDali
      @DalicaneDali 9 месяцев назад

      Amen amen amen I receive in the mighty name of Jesus Christ of Nazareth hallelujah 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @israelalge
      @israelalge 9 месяцев назад

      1. መጀመሪያ ሕይወትህን ሙሉ በሙሉ ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስጥ።
      ማቴዎስ 16
      ²⁴ በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፦ እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።
      ²⁵ ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል፤ ስለ እኔ ግን ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ያገኛታል።
      ²⁶ ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?
      ማቴዎስ 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ³⁷ ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤
      ³⁸ መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።
      ³⁹ ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ ያገኛታል።
      2.እግዚአብሔር ከምትወደው ነገር ነጻ ሊያወጣክ አይችልም ። አንድ ቀን አንድ ሰው የሲጋራ ሱስ ነበረበት እና ቸርች ውስጥ ትንሽ ቆይቷል እና ሁል ግዜ እንደሱ የሲጋራ ሱስ ያለባቸው በአንዴ ጌታ ከዛ ሱስ ፈቷቸው በነጻነት ሲኖሩ ብዙ አመታትን ያያል እርሱ ግን ብዙ አመት ይጸልያል ግን አልተፈታም ነበር ነገር ግን አንድ ቀን ይሄ ሰው ሌሎችን በአንዴ ከተለያየ ሱስ ነጻ ታወጣቸዋል እኔ ለምንድነው ነጻ ማልወጣው ብሎ ሲጸልይ ጌታ መንፈስ ቅዱስ እንዲህ አለው ከምትወደው ነገር እንዴት ነጻ አወጣካለው አለው እና ይሄን ሲረዳ ያንን ሱስን መጥላት ሲጀምር ጌታ ነጻ አወጣው ጌታ እግዚአብሔር ፍቃዳችንን አልፎ የሚያደርገው የለም ሁል ግዜ ፈቃዳችንን ይፈልጋል።
      ሉቃስ 14
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁶ ማንም ወደ እኔ የሚመጣ ቢኖር አባቱንና እናቱን ሚስቱንም ልጆቹንም ወንድሞቹንም እኅቶቹንም የራሱን ሕይወት ስንኳ ሳይቀር ባይጠላ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም።
      ²⁷ ማንም መስቀሉን ተሸክሞ በኋላዬ የማይመጣ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም።
      2. ራስህን በራስክ መለወጥ አትችልም በእግዚአብሔር ፀጋ ብቻ እመን የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ነጻ የሚያወጣክ፣ ፀጋውን ደግሞ የምታገው በእግዚአብሔር ቃል ነው። Trust and depend only God and of his grace.
      ምሳሌ 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁵ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤
      ⁶ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።
      ⁷ በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፋትም ራቅ፤
      ⁸ ይህም ለሥጋህ ፈውስ ይሆንልሃል፥ ለአጥንትህም ጠገን።
      1ኛ ቆሮንቶስ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁹ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ።
      ³⁰-³¹ ነገር ግን፦ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።
      3. ንፍስህን የእግዚአብሔር ቃል ጥዋት፣ ምሳ፣ መክሰስ፣ እራት ማለቴ ሁል ግዜ በሁል ስፍራ ቃሉን አንብብ፣ አንሰላስለወ ስትቀመጥ፣ሰትነሳ እና ስትሄድ የእግዚአብሔርን ቃል ደግምክ ደግመክ ደግምክ....... አስበው ከዛ በአፍክ ድምጽህን ከፍ እያረከ የእግዚአብሔርን በራስ ላይ ተናገረው ሁል ግዜ specially ከእንቅልፍ ስትነካ ጥዋት፣ ቀን ላይ፣ ማታም ሁልግዜ ተናገረው ።
      ሮሜ 12
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ² የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
      ኢያሱ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁸ የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።
      ⁹ በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?
      4, ራስህን ለይ ማለትም ለዛ ሀጥያት በር የሚሆን ነገር
      -ከጓደኛ(friend)
      -ከምትውለበት ስፍራ
      -ከፊልም..... ራስህን ለይ።
      2ኛ ቆሮ 6
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁴ ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?
      ¹⁵ ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው?
      ¹⁶ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው? እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና እንዲሁም እግዚአብሔር ተናገረ እንዲህ ሲል፦ በእነርሱ እኖራለሁ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።
      ¹⁷-¹⁸ ስለዚህም ጌታ፦ ከመካከላቸው ውጡና የተለያችሁ ሁኑ ርኵስንም አትንኩ ይላል፤ ሁሉንም የሚገዛ ጌታ፦ እኔም እቀበላችኋለሁ፥ ለእናንተም አባት እሆናለሁ እናንተም ለእኔ ወንድ ልጆችና ሴት ልጆች ትሆናላችሁ ይላል።
      መዝሙር 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።
      ² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።
      ³ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።
      ⁴ ክፉዎች እንዲህ አይደሉም፥ ነገር ግን ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ትቢያ ናቸው።
      ⁵ ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ፥ ኃጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር አይቆሙም።
      ⁶ እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፥ የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች።
      5. ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት አርግ ማለትም ከእግዚአብሔር ጋር ሁሌ በሁሉ ስፍራ በልብክ አውራው እናም በግልክ ሁልግዜ የጥሞና ግዜ ይኑርክ እግዚአብሔር ጋር የምትነጋገርበት ስፍራ የምትጸልይበት ስፍራ ከእግዚአብሔር ጋር የምትገናኝበት ስፍራ ይኑርክ፣ የእግዚአብሔር ህልውና ይራብክ ይጥማክ።
      1ኛ ተሰሎንቄ 5
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁶ ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤
      ¹⁷-¹⁸ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።
      6. ከቅዱሳን ጋር ህብረት ማረግህን አብዛ ማለትም ቤተክርስቲያን መሄድ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ያለበት ቦታ ሂድ ከእነርሱ ጋር ህብረት አርግ
      ዕብራውያን 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁴ ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ፤
      ²⁵ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ።
      ሐዋርያት 2
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁴² በሐዋርያትም ትምህርትና በኅብረት እንጀራውንም በመቍረስ በየጸሎቱም ይተጉ ነበር።
      7. በመንፈስ ቅዱስ ሁል ግዜ ተሞላ።
      ኤፌሶን 5
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁶ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።
      ¹⁷ ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።
      ¹⁸ መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤
      ¹⁹ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤
      ²⁰ ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።
      ²¹ ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ።

  • @millecentabu4387
    @millecentabu4387 9 месяцев назад

    You are true Property God bless you

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @dawitabraraw1323
    @dawitabraraw1323 9 месяцев назад

    Ohhhh what the Amazing message blessed man of G

  • @BrtukanAsefa-uk8qs
    @BrtukanAsefa-uk8qs 9 месяцев назад

    Amen amen amen amen amen ❤❤❤

  • @abinetyohannis-y5p
    @abinetyohannis-y5p 9 месяцев назад

    prophet GOD bless you

  • @MarthaTadele-v4t
    @MarthaTadele-v4t 9 месяцев назад

    ትክክል የእግዚአብሔር ሰው

  • @Dinkeabebe-f3c
    @Dinkeabebe-f3c 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክልኝ

  • @elfenesheticha5230
    @elfenesheticha5230 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elijahroots1164
    @elijahroots1164 9 месяцев назад

    Amen. Des yemil timirt new

  • @mahletdereje8144
    @mahletdereje8144 9 месяцев назад

    Amen Amen Amen

  • @mosestsegaye7273
    @mosestsegaye7273 9 месяцев назад

    It's always amazing. revelation you brought forth today, I realize my soul is sick.
    I'm looking forward for change to read more to pray 🙏

  • @simretkebrabe9233
    @simretkebrabe9233 9 месяцев назад

    Amen amen amen

  • @melkamu12
    @melkamu12 9 месяцев назад

    Waw betam migerm timrt new enamesegnalen egzer lezelalem yibarkh!!!!!❤❤❤

  • @kennaajamaree
    @kennaajamaree 9 месяцев назад

    Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️

  • @SonsanddaughtersofPMT
    @SonsanddaughtersofPMT 9 месяцев назад +1

    Papa you are amezing

  • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
    @MulatuTadesseHaile-jj8hi 9 месяцев назад

    Geta Amilak abisto yibarik talaki sawu, ba Ewunat kibr layi kibr yidaribebi ye ESRAEL Amilak Kidus EGZABHER,

  • @zelalemnigatu4314
    @zelalemnigatu4314 9 месяцев назад

    Amen

  • @YusufUlemumakala
    @YusufUlemumakala 9 месяцев назад

    አሜን

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 9 месяцев назад

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @Wogayo
    @Wogayo 9 месяцев назад

    Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen

  • @AzebBekele-c3z
    @AzebBekele-c3z 9 месяцев назад

    Amen 🙏

  • @jituderessa2163
    @jituderessa2163 8 месяцев назад

    ክበርልኝ በጌታ እየሱስ ስም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wogayo
    @Wogayo 9 месяцев назад

    Wawuuu ewuneti new yegeta sawu tebareki tebareki papa ❤❤❤❤❤❤❤❤ameeeen ameeeen

  • @Mreem1122
    @Mreem1122 8 месяцев назад

    Ibaak yegzaber sew eneenim tsaliyiliny moot hiwat wusxi neny adineny beyesus siim

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 9 месяцев назад

    Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @MikiruMihiretu-e7t
    @MikiruMihiretu-e7t 9 месяцев назад

    በትክክል

  • @susiiwalaga1234
    @susiiwalaga1234 9 месяцев назад +1

    tikikil ❤❤❤❤

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 9 месяцев назад

    Eysuse yadnal eysuse geta new !!

  • @NahomShimelis-ge9hl
    @NahomShimelis-ge9hl 9 месяцев назад

    Very true

  • @يسراءال
    @يسراءال 9 месяцев назад

    ተባረክ ፐሰተርዬ❤❤❤

  • @hailubedaso
    @hailubedaso 9 месяцев назад

    absolutely true papa

  • @biniamteklu6396
    @biniamteklu6396 3 месяца назад

    መኪና እየነዳሁ ተገናኝተን ነበር መጥቼ ቸርች እረሳኸኝ

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 9 месяцев назад

    Geta abzto yebarkachu ❤❤❤

  • @meseretmanaye4735
    @meseretmanaye4735 9 месяцев назад

    Yes Baba

  • @AmanuelAmanuel-f8z
    @AmanuelAmanuel-f8z 9 месяцев назад

    Thanks

  • @HannaHanna-y3d
    @HannaHanna-y3d 9 месяцев назад

    Geta yibarkh wud abate!!

  • @DaveJorge-wt4gf
    @DaveJorge-wt4gf 6 месяцев назад +1

    Hule lebcheye hogne ay neber ahun gin geta fewesegn

  • @Wasan-sc7hn
    @Wasan-sc7hn 7 месяцев назад

    ፕሮፌት እባክህን ፀልይልኝ በፊት በጣም እፀልይ ነበር አሁን ላይ 10ደቂቃ እንኳን መፀለይ አቃተኝ 😭😭 በዛላይ ደግሞ ለልት እንደሰዉ ይገናኘኛል በአካል እንዳልመጣ ኢትዮ አይደለሁም😭😭😭

  • @MordecaiMengesha
    @MordecaiMengesha 9 месяцев назад

    የምወድህ ❤

  • @Entnsh88
    @Entnsh88 9 месяцев назад

    Wwwwwwuuuu❤❤❤❤❤❤❤Amne Amne Amne ❤️ ♥️

  • @guyatu8308
    @guyatu8308 4 месяца назад

    Wow

  • @azoozaz8983
    @azoozaz8983 9 месяцев назад

    Yadinaal yitadegal iyesus

  • @amenech4939
    @amenech4939 6 месяцев назад

    Taberek

  • @saralayla3150
    @saralayla3150 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @tsaga.tsaga.
    @tsaga.tsaga. 9 месяцев назад +1

    wowowow.baxme.yamgrme.etmrte.nwo.enwdlne❤❤❤❤😮😮😍😍😘😍😘🔥🔥

  • @MiracleYilma-yo8lw
    @MiracleYilma-yo8lw 7 месяцев назад

    Omg 😢😢😢 true

  • @RozMutd
    @RozMutd 5 месяцев назад

    በፖርን ሱስ የታሰርኩ እኔ በ👍😭

  • @biniamteklu6396
    @biniamteklu6396 3 месяца назад

    ቡና?

  • @godislove3942
    @godislove3942 7 месяцев назад

    Kesru yemtlefelif sewyew wegahut

  • @MiracleYilma-yo8lw
    @MiracleYilma-yo8lw 7 месяцев назад

    Omg 😢😢😢

  • @DiaMando-ss9gm
    @DiaMando-ss9gm 9 месяцев назад

    እውነት ነው::

  • @bereketfsahaye1343
    @bereketfsahaye1343 9 месяцев назад

    Jegna yeamlaksow

  • @abrshegashe
    @abrshegashe 9 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RabiyaHussen-g3f
    @RabiyaHussen-g3f Месяц назад

    🎉🎉❤❤❤

  • @azoozaz8983
    @azoozaz8983 9 месяцев назад

    Yadinaal

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 9 месяцев назад

    🙏❤️

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 9 месяцев назад

    ክርስቲያን ሆኖ ዘፈን 😢

  • @AlmazKebede-yk5pn
    @AlmazKebede-yk5pn 14 дней назад

    ነብይ እባክህን ከጀርባ ያለው ሰው ድምጽ ይረብሻል አስቀንሰው!!!!

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 9 месяцев назад +1

    Amen 🙏

  • @EphremTesfaye-s4u
    @EphremTesfaye-s4u 9 месяцев назад

    አሜን

  • @NadowbiramoBikamo-ix5zt
    @NadowbiramoBikamo-ix5zt 8 месяцев назад

    AmenAmen ❤❤❤❤❤❤

  • @MiracleYilma-yo8lw
    @MiracleYilma-yo8lw 7 месяцев назад

    Omg 😢😢😢 true