🔴የአረብ ሐገራት የብር ምንዛሪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 101

  • @adamsalameh2017
    @adamsalameh2017 2 года назад +5

    እኔ በህይወት ዘመኔ እንደ ጆሮዳን ሰው አክባሪ አላየሁም መጥፎ ሰው ይኖራል ግን ይሄ ነገር በሁሉም አገር አለ

    • @hannatv
      @hannatv  2 года назад

      በጣም ፍቅር ናቸዉ በመቤቴ አኗኗራቸው ይለያል ምሳ ብቻ ነው የሚመገቡት ቁርስ እደነገሩ እራት ሰብሰብ ብለው ቡና ይጠጣሉ ለዛ ነው የኛ ልጆች ራበን የሚሉት በተረፈ ያገኘሽ ሁሉ ሰላም ይልሻል ፍቅር ይሰጣሉ እንደዘመድ ያቀርቡሻል ያው ክፍያው ትንሽ ነው ግን አረ ይናፍቁኛል ከምር

    • @yedusami26
      @yedusami26 3 месяца назад

      ጆርዳን ውሰድኝ በናታቹ በውስጥ መስመር ላውራሽሰልክሽን ሃያቴ

  • @derashutube
    @derashutube 2 года назад +2

    ሠላም ሰላም ሀና እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የጅሩ ልጅነሽ እደረ እኔ ደብረብርሀን ነኝ

    • @hannatv
      @hannatv  2 года назад

      አዲስ ነኝ ግን ደብረብርሐን እመጣለው ወደጻድቃኔ ለመሔድ በዛነው የማልፈው

    • @bemnetgizachew3251
      @bemnetgizachew3251 6 месяцев назад

      ዋው እኔም የጅሩ ልጅ ነኝ ቶሎ የሚከፈት ይመስልሻል ለመምጣት ፈልጌ ነበር ​@@hannatv

  • @ደሴ
    @ደሴ 22 дня назад

    Wow Like

  • @mes725
    @mes725 2 года назад +1

    ስላም ውዴ ስላምሺ ይብዛ እንካን ደህና መጣሺ ሀንየ እህቴ በጣም ከባድ ነው እኛ ዶላር ሲጨምር ደስ አይለኝም ለምን እኛ ጨመር ብለን ደስ ሲለን ግን ሀገገ ቤት ላሉ ቤተስቦቻችን አስቸጋሪ ነው እማ እናመስግናለን ሽር ስላርግሺን

  • @user-ye3or4vw3v
    @user-ye3or4vw3v 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ

  • @Weyzer-k9d
    @Weyzer-k9d 22 дня назад

    2:41

  • @Samarand-fx3ow
    @Samarand-fx3ow День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 4 месяца назад +1

    ጎበዝ ❤❤❤

  • @tsionGurmessa
    @tsionGurmessa 2 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @atsedefikr2326
    @atsedefikr2326 5 дней назад

    ሰለ ጆርዳን ምንም አታቂም 75%ሰቃላይ ላይነው ምክንያቱም አገሪቱ ደመወዝ ምግብ የሰራተኛ ፐሮቶኮል ማሟላት አትችልም በተለይ መክተቦች ላይ በጣም ትልቅ ችግር አለ

    • @hannatv
      @hannatv  4 дня назад

      😭😭😭😭

  • @rahimahrahimah9797
    @rahimahrahimah9797 2 года назад +1

    ሠለምነው

  • @Weyzer-k9d
    @Weyzer-k9d 22 дня назад

    የኔ ዉዴ የጆርዳን ደሞዝ ሰንት ነዉ ለፍሬሽ

  • @bazahoni7936
    @bazahoni7936 2 года назад

    እናቴ ስለመክርሽን እናመሰግናለን እኔ ጆርዳን ነኝ ምግብ የለም ውሀ ግን እለ በዚያ ላይ ፀባይ ውሻ ኡ ኡ ምንዝር ስባ ሁለት።ከሆነ ደስ ይላል ግን አደለም ሲላክ በጣም የወርደ ነው

  • @MekiyaAbrare
    @MekiyaAbrare 3 месяца назад +1

    ሰላም ውዴ የሳውዲ ስንት ነው

  • @wudnshl
    @wudnshl 10 месяцев назад +1

    ❤❤

  • @HananAkbr-gp7bu
    @HananAkbr-gp7bu 11 дней назад

    ውዴ ብላክ ማርኬት የሚሰራየምታቂው ካለ አሳውቂኝ ሳዓውዲ ነኝ

  • @BezawitTadele-vf1wr
    @BezawitTadele-vf1wr 3 месяца назад

    ስላም

  • @uhuhhcf7287
    @uhuhhcf7287 2 года назад +1

    🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌

  • @SadahAlhazmi
    @SadahAlhazmi 3 месяца назад

    ሰላም እዴት ነሽ ሳውዲ ስንት ነው

  • @MawaddahAlghamdi
    @MawaddahAlghamdi Месяц назад

    የሳውዲስንትነው

  • @meseret-pz3zi
    @meseret-pz3zi 2 месяца назад

    ሰላም እህቲ የሳውድ ግን አልነገርሺንም

  • @WaishK
    @WaishK Месяц назад

    Hi..saud..sitinewu

  • @madinay7646
    @madinay7646 Год назад

    እነጋገርሽትኪኪልእይደለምብዙእገርጠርተሽኦማንንእልጠራሺምሲጠባበቅሽ

    • @hannatv
      @hannatv  Год назад

      የኔ ቆጆ ኦማን ነሽዴ ልገርሽ አሁን ጎግል ልይና

  • @user-sw9yd7yx2c
    @user-sw9yd7yx2c 2 года назад

    እር ጆርዳን ነኝ

  • @lightoftheworld2373
    @lightoftheworld2373 2 года назад

    አንቺ ጉበዝ በርቺ መች አብደን ነው የዱባይ ድርሃም በ14 ምንልከው 😀

  • @MasaratJjjj
    @MasaratJjjj 12 дней назад

    ሀይ

  • @daggadagga3623
    @daggadagga3623 2 года назад

    Baxam arifnw

  • @munirhusen4150
    @munirhusen4150 2 года назад

    Ok ok ok

  • @tegistabere2914
    @tegistabere2914 3 месяца назад +1

    Saudi Arabia be belack melak falege sew ataw metaku kalachu tababerugn

  • @user-sw9yd7yx2c
    @user-sw9yd7yx2c 2 года назад

    ስልክሽን? ፕሊስ

  • @user-ln7lc1sm3f
    @user-ln7lc1sm3f 4 месяца назад +2

    ኳየትስንትነውየሚከፋለው

  • @user-ic1js3xb9g
    @user-ic1js3xb9g 5 месяцев назад

    ሰላም የሳውድምንዞሪ ንገሪን እህት

  • @tsehaytube4477
    @tsehaytube4477 2 года назад +2

    ማን በባንክ ይልካል ለዚህ ከሀዲ መንግስት

    • @hannatv
      @hannatv  2 года назад

      ብዙኮ ጥቁር ገበያ የማይጠቀሙ አሉ አሰሪዎቻቹን የሚፈሩ ማማየ😍😘

  • @goldgold7786
    @goldgold7786 2 года назад

    እለንን እር

  • @user-sw9yd7yx2c
    @user-sw9yd7yx2c 2 года назад

    የት ነሽ?

  • @AnwarAlshatri
    @AnwarAlshatri 4 месяца назад

    እንድትንዉመላክየሚቻለዉ

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa1919 2 месяца назад

    Salem new hni minawu tafeshi

  • @dagenshwachisosaga2880
    @dagenshwachisosaga2880 2 года назад

    እውነት ነው ማሬ ቢዝ አርብ ሀገር ላይ ያለው ሴቶች እውነት አያዎርም ጆርዳን?

    • @hannatv
      @hannatv  2 года назад

      ጆርዳን የሚባል ሐገር ነው ትክክል ቻሌጅ አለውኮ ግን ያካብዳሉ አትምጡ ገለመሌ ሰው ተቸግሯል መምጣት ይፈልጋል ግን ትንሽ የሰሩት ያከላክላሉ

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 2 года назад +1

    Ahun
    Yalew
    YeQtar,sntnew50Algebam

    • @hannatv
      @hannatv  2 года назад

      14.43 ሳንቲም በባንክ ነው

    • @vipqatar7973
      @vipqatar7973 2 года назад

      @@hannatv eshi.hani.beblaknew.es50?

    • @vipqatar7973
      @vipqatar7973 2 года назад

      Lemanachewm.amesegnalew

  • @tenesaeageberetsdek7131
    @tenesaeageberetsdek7131 2 года назад

    168.20 በባንክ ነው ወይስ በጥቁር ገበያ ነው በለሰ ነገረኝ

  • @zeynabaqaasim4497
    @zeynabaqaasim4497 2 года назад

    ቁጥርሽን እህት ለወራሽ እፈልጋለሁ

  • @goldgold7786
    @goldgold7786 2 года назад

    እደው ጆርዳን ኢትዮቢያንው

  • @ZinabuMamo-mw2cd
    @ZinabuMamo-mw2cd 3 месяца назад

    Yeiraq snt new

  • @senaitgetachew1781
    @senaitgetachew1781 2 года назад +1

    የምር ጆርዳን ነኝ ግን ውሃ መግብ የለም አንችይ ያለሽበትን አይተሽ አትፍረጅይ

    • @hannatv
      @hannatv  2 года назад

      እሺ ውዴ ከኩየቲዎችጋር ቤት አላቸው እመጣ ስለነበረ ነው ጓደኞቼም ነበሩ አይዞሽ ኩቡዝ ርካሽ ነው አትክልት እየገዛሽ ብይ

    • @berhanatlawe7236
      @berhanatlawe7236 2 года назад

      Lemn yelem weda ayesxosem megb

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 2 года назад

    Selam nw

  • @AbdNure
    @AbdNure 3 месяца назад

    የኢራቅ፣ዲናርይመነዘራል፣እህቴ

    • @hannatv
      @hannatv  3 месяца назад

      ወደዶላር እዛው ቀይሪው

  • @tenesaeageberetsdek7131
    @tenesaeageberetsdek7131 2 года назад

    ይቅርታ እህት በጥቁር ገበያ ስንት ነው

    • @hannatv
      @hannatv  2 года назад

      የየት ሐገር

  • @user-ok6do5tt7g
    @user-ok6do5tt7g 2 месяца назад

    Ibakachu ist lanemi nigaru ka beruti inetino dollar malaki yemichalw

  • @Seblearega-uu8dj
    @Seblearega-uu8dj 4 месяца назад

    Yat nashi min bake belan enlake enat emtelwet lalal senlke lala

    • @hannatv
      @hannatv  4 месяца назад +1

      የነሽ አቺ?

  • @gpgp8713
    @gpgp8713 2 года назад

    የኢሞ ቁጥርሽን ላኪልኝእህቴ እምጠይቅሽነገር አለኝ

    • @hannatv
      @hannatv  2 года назад

      +96550387854 ቀጥታ ደውይ አፕዴት እያለኝ ነው ከሰራልሽ ሞክሪ

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 5 месяцев назад

    ተተይ ምንም አላወቅሺበትም እንደሚገባን አለሰራሺም

    • @hannatv
      @hannatv  5 месяцев назад

      😂😂😍😘

  • @useragggfgf887
    @useragggfgf887 2 года назад

    Selam lanchi wudee sile jordaan bizum atakim tey yalebet new sile jordaan yemilek

    • @useragggfgf887
      @useragggfgf887 2 года назад +1

      Jordaan betam yikebdaal Ina teyii bayi metu ilaalew Ine iraase lemisale ine jordaan negn

    • @user-ye3or4vw3v
      @user-ye3or4vw3v 2 года назад

      @@useragggfgf887 እሺ የኔውድ አልሰራም

    • @user-ye3or4vw3v
      @user-ye3or4vw3v 2 года назад

      እሺ እማ

    • @user-ye3or4vw3v
      @user-ye3or4vw3v 2 года назад

      በርቺና ጨርሰሽ ነይ

    • @rahmamob5553
      @rahmamob5553 2 года назад +1

      ጆረዳንምንምጥሩ አደሉም አወብዙአማራጭ እያለ እዚህሀገረ እዳትመጡ

  • @ABSALLAH99
    @ABSALLAH99 2 года назад

    እንዴ የምርሽን ነው የኳታር እስቲ አረጋግጪ

  • @betelemdana4957
    @betelemdana4957 2 года назад

    Ye beruti sintinau

    • @hannatv
      @hannatv  2 года назад

      ልይልሽ ጠብቂኝ

    • @hannatv
      @hannatv  2 года назад

      0.051 ሳንቲም በጣም የወረደ የሞተ ነው

  • @user-ye3or4vw3v
    @user-ye3or4vw3v 2 года назад

    አረ አሳውቂን በየሳምንቱ እባክሽ

  • @toybamohammed2674
    @toybamohammed2674 2 года назад

    አረጆርዳን43ብርነውየሚመነዘረውየምን72አ

    • @hannatv
      @hannatv  2 года назад

      ቆይ ጎግል አይቼ መጣው

  • @mmakidammakida6251
    @mmakidammakida6251 2 года назад

    እ ሽ ስ ር ል ን

    • @hannatv
      @hannatv  2 года назад

      እሺ ሰራለው በሳምት አዴ ሰኞ ሰኞ😍😗

    • @user-ds2pd3gg7i
      @user-ds2pd3gg7i 4 месяца назад

      ሠለም፡ብር፡ለመለክፈልጌ፡ሀዋለ፡ቁጥር፡

    • @user-tp9hm8ob5z
      @user-tp9hm8ob5z 3 месяца назад

      salami ethe indeti neshi saudi xuquri qabia siti new mitasgabi malaki falge new

  • @halimatube7942
    @halimatube7942 2 года назад

    ደምሪኚ ደምሪሻለሁ

  • @usermyname3880
    @usermyname3880 Год назад +1

  • @RoroRan-ki9ty
    @RoroRan-ki9ty 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @AnwarAlshatri
    @AnwarAlshatri 4 месяца назад

    ሀይ

  • @erahmaseid500
    @erahmaseid500 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @BurukBeruket
    @BurukBeruket Год назад

    ❤❤❤