Aslamaleku warmatulah wobarakatu mashallah mashallah mashallah 👍 barumsa baye namati toludha galatoma barumsa kan fakatu nuf qodu ketif Rabi nama qabate wan isin nu barsistan kana hojira olchu nu ha godhu inshallah wan baye nama gamachisudha ulfadha❤️❤️❤️🥰🙏
ቁራኣ🌸 ማራኪ ቲላዋ 🌸 🌹✅
✅ ጊዜውን አላህን በማውሳት (በዚክር)
➷ቁርአን በመቅራት
➷ከመልካም ሰዎች ጋር በመሆን
➷ከዝንጉና ከመጥፎ ጓደኞችን በመራቅ ያሳለፈ ሰው
♦️ቀልቡ ያማረና የለሰለሰ ይሆንለታል።
🌸 ተገብዛችዋል🌸 ማራኪ ቲላዋ 🌸
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላ ተባረክ አላ ኡስታዙና ጄዛክየላ ከይር ክብር ለአሊሞች ለነብያት ወራሾች
ዜድዬ አንቺም ይህን ይመስል ብርሃን የሆነ ትምህርት ስላቀረብሽልን ጀዛክላሁ ኸይረን ኡስታዞቻችንም አለህ ረጅም እድሜ ከጤና ክምችት ይስጣችሁ ጀዛኩላህ
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዜድሻዬዬ የኔ ውድ ማሻአላህ ምርጥና አስተማሪ ርዕስ ነው ማሻአላህ ሁላችንም ለሰወች ሊያስተምሩና ሊጠቅሙ ይችላል ብለን የምናስበውን ርዕስ በማምጣት ርስ በርሳችን እንማማር አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በፍቅር በአንድነት ጉዞ ወደ ፊት ጀዛኪ አላህ ኸይርን የኔ ውድ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሸአላህ በጣም ደሰ የሚል አሰተማሪ ወሰኝ ነዉ አናመሰግን አለን ቀጣይ እንጠብቀ አለን
ጀዛክ አላህ ኸይር
ወአሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዙዙዬ ጀዛኪላ ኸይር ሀቢበቱ ኡስጣዝ ጀዛኪም አላል ኸይር ያረብ ቁረአንን ካገራላቸው ሰዎች ያርገን አውቀው ከማያሳዉቁ ያርገን 🌹🕊🌹🕊
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን
አሰለማላኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አሪፍ ትምህርትነው አላህ ያግራልን ልባችን ደርቋል በሚድያ እየሮጥን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ
ማሻአላህ ቁርአንን በደንብ ለማንበብ ይጠቅመናል ጀዛከላህ ኸይር።
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እጀገ አድርገን እናመሰግናለን ኡሰታዛችን ኑርልን
_አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ZD ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጀዛኪ አላህ ኸይርን በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነበር እኛም በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንንም ሠላም ያርግልን አንድነትን መቻቻልን ፍቅርን ያምጣልን_
አህሰት باراكالله فيك🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
አህለን ዜድዬ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር አሪፍ ትምህርት ነው ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
ሰለላሁአለይ ወሰለም ኡስታዝ ማሻ አላህ አላህ ይጨምር ልህ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዜድየ ማሻአላህ አላሁ ሱበሀኑወ ተአላ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ደስ የሚል ደርስ ነዉ አላህ ያግዘን ያረብ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ምርጥና አስተማሪ ቪድዮ ነው ከዚህ ቻናል ብዙ ጥቃሚቁም ነገር አዘል ትምህርቶችን አግኝቻለሁ ሁላችንንም በያለንበት አላህ ሰላም ያርገን ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 👍👍👍👍👍
አሰላም አለይኩም ወራሕመቱላ ወበረካቱ ማሻአላሕ አላሕ መልካም ተሚሰሩ ያውለን ማሻአላሕ ምርጥ ትምርት ነው
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካተሁ እንኳን ሰላም መጣሺ ዜዶዬ ማሻ አሏህ በሰማነዉ የምንተገብር ያርገን ተጅዉይድ መማር ግድ ነዉ ዉድ የሀገሬ ልጆች ኑሮን ለማሸነፍ ከሀገር የወጣችሁ ሀሳባችሁ ሞልቶ ለሀገር ያብቃችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዜድዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻላህ በጣም ደስ የሚል እያስረዳ ነው አላህ ልባችን ቀልባችን ለቁራን ይክፈትልን ለዱንያ ሳይሆን ለዲናችን ትኩረት የምናረግ ያድርገን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ በርቺ አላህ ላገራችን ያብቃን
አሰላምዋለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻሏህ ጥሩ ተምህርት ነው
እሰላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ አህለነ ዜድ ማሻአላህ ጥሩ ትምህረት ነወ ክልብ እናምሰገናልን ቅጥይበት ጉዞ ወድ ፈት በአላህ ፈቃድ ቡዙ እንጠበቃልን
አሰላም አለይኩም ወረሰሀፈመቱላሂ ወበረካትሁ ወድ የሀገሬ ልጆች በያለሰችሁበት ደላማችሁ ይብዛልኝ እምየሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላሟን ይመልስልን ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምትልህ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳ ሰላም መጣሽ የረበናሰላም በናተላይ ይሁን በሰደት የላቹሁ ሀሰባቹ ትስክቶ አላህ በሰላም የዛገባቱሁ ሰላም ፍቅር እንደነት መትሳሰብ የሞላባት ሀገረችን ሰላም የረገልኝ ህይወት ፍተናት አሪፍቆያታነበር እናመሰግናለን
እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ እህቴ ሰላምነሽልኝ የኔ ውድ እህት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በዚሁ ቀጥልበት እምውድሽ እህቴ እላህ ይጨምርልሽ መሻአላ ጥሩ ቆይታ ነበር
አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ዜድየ ከልብ እናምሰግንአለን አላህ ይጨምረልሺውድ አላህ ቁራአንያግራልን ለሁላችንም ያረብ አሪፍትምህርትነው ቀጥይበት ገናከይህም በላይ ብዙነገርእንጠብቃለን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አህለን ወሳህለን ወመረሃበን እንኳንም ደህናመጣሽ
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ምንኛ
ያማረ ተጅውድነው ጀዛኽላሁ ኸይርን አላህ ሱበሃነሁተአላ ልባቸንንለቁራዓን ከፍት ያደረግልን
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሸ አላህ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር ጠንክሩ ከዚህም በላይ የምንጠቀም ያድርገን በሠማነው
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ mashallah mashallah ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረኝ ከልብ እናመሰግንሀለን ቀጥት ወደፊት በዚህ ማርኮን ጠብቃለን አላ ሰምቶ ከሚጠቀሙ ያረገኝ ቁርአን የልብ ብርሀን ሀገራችንን ሰላም አንድነት ፍቅር መታሰብ ይስጠን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላምሽን ይብዛ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁንል ስለመጣሽ ደስ ብሎኝል በርቺ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ዜድዬ እንድሁም ቤተሰቦቿ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ጀዛኪላህ ኸዬር እህቴ በቀጣይ እስከምንገናኝ መልካም ጊዜ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአላህ እዝነት እና በረከት በናተላይ ይህን አላህ አገራችንንን። እንዱሮዉ ይመልስልን ያርብ ደሲ የሚል ቆይታነበር እናመሰግናለን ። ቀጥይበት አብረን ወደፊቲ።
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህወበረካትሁ አህለኑሳህለን ወመርሀበን መሻአላህዋው አሪፍ ቆይታ ነበር ቆርአንን ቀርቶ ከሚጠቀሙት ይክርገን
አሰለማሊኩም እህራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወውውውውው ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ☞ሰዎች ባህሪያቸው የከፋ ሆኖ ጥሩም ሥነ-ምግባር ሳይኖራቸው ሰለፍያ ነን፣ ዲን አለን፣ ሃይማኖተኛ ነን ይላሉ።
ኢብኑል ቀይም " ዲን ማለት መልካም የተባለ ሥነ-ምግባር ሁሉ ነው። በሥነምግባር የበለጠህ በዲን በለጠህ።" ብለዋል…።
📚
Selamualeykum werhumtolhu weberkathu jazki Allah hyern hulume nedze ayentemerti yzesh new bze enweqalin
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል አላህ አላህ በተማርነው ተጠቃሚ አላህ ያርግልን ያረብ አላህ እውቀታችንን ያስፈሰልን ማሻ አላ በርች ውዴ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ዉዷ እህቴ ማሻ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብደስ የሚል ቆይታ ነበረን ቀጥይበት ካች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ ሁላችንንም አላህ ካሠብንበት ያድርሠንን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችንን
ዋለይኩም አሰላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዜዷ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ሀገራቺን ኢትዮጲያን አላህ ይጠብቅልን ሰላምን ይመልዝስልን ያአላህ እዝነት እራህመት እርህራሄ አይለየን ያረብ one love Ethiopia💚💛❤ እንኳን ደህና መጣቺሁ ❤👌👌
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት አብዚቸ ለሀገሪ ተመኚሁወድ የአገሪ ልጇቺ በአላም ዳርቻ ያላቺሁ ሰላማቺብ ብዚት ብዚት ይበልልኚ ማሸአላህ ጥሩ እረእስ ነበር ቆይታ ነበር በርቺ ማሸአላህ ማአላ
አሠላም አልይኩም ውራህመቱሊሂ ወበርካትህ ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብ ማሻ አላህ ዜድየ ግ ን አቦን ፍልገዋለሁ ምደነው እሚለው ማውርድ ፍልጌነው
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን እደው ወላሂ ባየነው በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን እኔም አላህ እድወፍቀኝ ዱአ አድርጉልኝ ሀገራችንንም ሰላም አላህ ያድርግልን ያረብ
አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛልኝ በያላቹሁበት አላህ ይጠብቃቹህ አገራችን አላህ ሰላም ያርግልን
አሰለም ወሌኩም ወራልማቱለህ ወበራከቱ ዉድ ና የታከበራቹ እልቶቼ እደምን አደራቹልኝ አልሃምዱሊላህ ከና ጋር ሁለም ሰለም ነው በያለቹበት የለህ ደርቻ አይለያቹ ሀጋራችን አለህ በራህማቱ ሰለሙን የውርድልን ለታጨነቁትም አለህ ይድራስለቻው ማሸአለህ ማሸአለህ በጣም ደስስ የምል ቆይታ ነበር አለህ ልብችን ለቁራን ይክፈትልን ያራቢ 👍✅🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የሀገሬ ልጆች ሁላችን ሰላም አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን አንድነታችን ይመልስልን አንድነታችን ውበታችን
❤❤❤❤❤❤
እሰላም አሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
አህለን ሀቢበቲ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ
አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ቀጥይበት
ብዙ እንጠብቃለን የአሏህ ውሳኔ የተቀበለ በውብ ቀደር ደሞ አሏህ ያስደስተዋል ።
አሏህ በውብ ቀድር ያስደስተን
አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዴ ማሺ አላህ ማሺ አላህ 🌹🌹🌹 እኳን ደህና መጣሺ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት አሊህ ይጠብቅሺ ሀገራችንን ሰላም ያድልግልን እምየ ኢት/ያ ለዘላለም ትኑርበስደት ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀሪፍ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን
አሰላሙአለይኩም ወራህመተላሂወበረካቱሁ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁእናተም ይድረስ ሰላምታዬ እንደምን አላችሁ በስድትላይ የምትኖሩ እህትወድሞቸ አሏህያሰብነውን አሳክቶ በሰላም ለሀገራኝን ሀገራችንን ሰላምያርግልን ያረብ ማሻአሏህ ተባረከሏህ የኔውድ ጀዛኩሙሏ ኸይር
Aslamaleku warmatulah wobarakatu mashallah mashallah mashallah 👍 barumsa baye namati toludha galatoma barumsa kan fakatu nuf qodu ketif Rabi nama qabate wan isin nu barsistan kana hojira olchu nu ha godhu inshallah wan baye nama gamachisudha ulfadha❤️❤️❤️🥰🙏
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ውዲና የተከበራችሁ የሀገሬልጆች እደትናችሁ ለክርስቲያን ወገኖቸም ሰላም ብያለሁ. ሰላም ላገራችን አዲነት ፍቅር ይለግሰን ዘረኝነትን ያጥፍልን ያረብ. አላህ ይዘንልን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ያረብ. 🌸💐🌼🌷🌷
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁውዲና የተወደዳችሁ የዝህ ቤተሠብ አባላት በሙሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ህዞቦቿን ይጠብቅልን እደወጡ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ሠላምን ተመኘሁላችሁ ባላችሁበት ቦታ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ በየሀገራቱ የምትገኙ ኢትዮጲያናት በሙሉ ሠላምና ፍቅር አድነት መተሳሰብ በናተላይ ይሁን ሀገራችንን ሰላምና ፍቅሯን ያረበል አለሚን ይመልስልን በስደት ያለንው ሁሉ ለእምዬ ኢትዮጲያ በሰላም ያብቃን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዜድዬ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ አሪፍ ዉይይት ነበርን እናመሰግናለን ቀጥሉበት ከተጋገዝን ከዚህም በላይ ብዙ መስራት እንችላለን እጂ ለእጂ ተያይዘን ጉዞ ወደ ስኬት ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት በአለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃች ሀገራችን ኢትዮድያንና ህዝቦቾን አላህ ሰላም ያረግልን አላህ ይጠብቅልን ሞት ሀዘን ትካዜ በካችሁ ይበለን ይሄን ጦረነት አላህ ያጥፍልን ዘረኝነት ከሀገራችን አላህ ያጥፋልን አንድ እንሁን እንዋደድ እንተሳሰብ
አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ አህለን ዜድየ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተጠቃሚያድርገን ጀዛኩምአላህ ኸይርን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት እኵን ደህና መጣሽ ውደ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን እህት እናመሰግን አለን ውደ
አሰለሙአለ🌹ይኩም ወራ🌹ህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እ🌹ትዮጲያን 🌹በሙሉ🌹 በየለቹህ🌹በት ሰ🌹ለመቹህ🌹አብሸሩየኔውማር🌹 ብዝት ይበል ሰ🌹ለም እና ፍቅር 🌹አብዝ🌹ቼ ለእምዬ እ🌹ትዮጲያ ታ🌹መኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለንልዩ።ማርር።ውዴ።🌹🌹
ጨምሬሀለው አንተ እኔንም ልትጨምር ትችላለህ አፈ ታሪክ ነህ ያንተን ድንቅ ቻናል ለማየት ደወልህን ከፍቻለሁ
ዜድዬ እዴት ነሽሌኝ ስላምሽ ይብዛ
አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱ አላሂ ወበረካትሁ
ማሻ አላህ የሀገሬ ልጆች በያላቹህበት አላህ ይጠብቃቹህ ፕሩፍይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ኢስላማዊ ትምህርቶች ጥያቄ እና መልስ አሉኝ