"ይሄማ የሚፀዳዉ በእሳት አደጋ መኪና ነዉ".... 🤣/ትንሽ እረፍት/ /እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 42

  • @nesredintube227
    @nesredintube227 2 года назад +4

    ያረቢ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад +5

    ኢቢየሶች የኔ ምርጦች አቤት ስወዳቹ እኮ❤❤❤❤❤

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 2 года назад +1

    ወይኔ አስፋው በሳቅ ገደልከኝ🤣🤣

  • @nesredintube227
    @nesredintube227 2 года назад +3

    አንደኛ ኮማች ነኝ ትንሽ እረፍት ይመቸኛል እናንተስስስ👍👍

  • @sofiqa7087
    @sofiqa7087 2 года назад +1

    ወይኔ አስፍየ በሳቅ ገደለኝ መልካም ስራ

  • @devan8265
    @devan8265 2 года назад +2

    አስፋዉ ጫማ እንጠርጋለን. ወዮዉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 года назад +2

    ተሳኤ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ሁለገብነህ ያአራዳልጅ እድህነው

  • @hanicmedia7029
    @hanicmedia7029 2 года назад +6

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ

  • @fekertiteni538
    @fekertiteni538 2 года назад +1

    ወይኔ አስፋው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌

  • @tube7681
    @tube7681 2 года назад +1

    እረ በሳቅ ፈረሥኩ🤣🤣🤣

  • @YoYo-rj3zh
    @YoYo-rj3zh 2 года назад +1

    ስራችሁ አሪፍ ነው ።አስፋው ግን ቀልድ ክን በልክ ብታረገው ደስ ይላል ሰው ትዳፈራለህ።

  • @marynatan3157
    @marynatan3157 2 года назад +1

    አዝለንም እናደረሳለን😋🤣🤣🤣

  • @wigialshamiri8992
    @wigialshamiri8992 2 года назад +2

    ስወዳችውተባረኩው

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 года назад +1

    አስፊቲ እና ዮኒ የኢቢኤስ ድምቀቶች 🥰

  • @yetinayetlove6988
    @yetinayetlove6988 2 года назад +1

    አሰፍሽ ተመቸኝ😂😂😂🤣

  • @asiaahmed9243
    @asiaahmed9243 2 года назад +1

    😂😂😍😍💟💟👌

  • @በኢትዮጵያስምአትነግዱ

    የይጓዝላቭ ጫማ ይመስለኛል😂😂😂😂 አስፊቲ ቅመም ነውኮ ማርያምን

  • @foozihmohamd5437
    @foozihmohamd5437 2 года назад +1

    አረአስፊቲ የሳቄ ምጭ ዘናነው ያረጋችሁኝ

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 2 года назад +1

    አስፊቲ የኢቢኤስ ዲምቀት

  • @habasisumali3127
    @habasisumali3127 2 года назад

    አደኛ ነኚ ዛሪ 💚💛❤

  • @የነገንማንይቃል
    @የነገንማንይቃል 2 года назад

    ደስይላል 😂😂😂😂😂

  • @manycell9813
    @manycell9813 2 года назад

    ለነሱ ብቻ ሳይሆን ሊስትሮ ለሚሰሩ ሰናስጠርግ ጨምረን በመሰጠት እንጅ ባለመከራከር እናግዛቸው ስራ ክቡር ነው ክብር ለሚገባ ክብር እንስጥ

  • @trangotrango9643
    @trangotrango9643 2 года назад

    💚💛❤🤣🤣🤣🤣🤣😘😘😘😘😘

  • @asterdxb5912
    @asterdxb5912 2 года назад

    My god oooio🤦‍♀️🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @eyeruskenaw6077
    @eyeruskenaw6077 2 года назад

    🤣🤣🤣😍😍😍😍😍

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 2 года назад

    4:57 አይ አስፊቲ😂😂😂

  • @mimifkrfkr3145
    @mimifkrfkr3145 2 года назад

    👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 2 года назад

    🤗😂😂

  • @مكدسمكدس
    @مكدسمكدس 2 года назад

    😘😍💚

  • @henokmikahle6187
    @henokmikahle6187 2 года назад

    Tesaya ate yemiteshilimiwe bemilik nwe edeserut seti 100 lemigiba 200 tesetali asetekakil

  • @redwave4776
    @redwave4776 2 года назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @betelhemsamuel3935
    @betelhemsamuel3935 2 года назад

    Asfaw besak new yegedelkeg

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw 2 года назад

    አሰፍየ ሱፊ ሂዶብሀል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +1

    ብዙ አይነት የጫማ ሽታዎች አሉ ይሄማ በእሳት አደጋ ነው መፅዳት ያለበት

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 2 года назад

    ትንሱ ጎበዝ ነህ መቼም የራስህን ጫማ እራስህ እንደምትጠርግ እርግጠኛ ነኝ አስፊቲ ግን ማሟያ ቂቂቂቂቂ

  • @davedage4129
    @davedage4129 2 года назад

    Hhhhhhhh

  • @rozaamdihon5498
    @rozaamdihon5498 2 года назад

    አስፊቲ ግን ታሾፋለህ በ ስርአት ስራ በናትህ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 года назад

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    አስፊና ትንሱ እስካዉን ያልሰራቹት ስራ ይመስለኛል ጉልት እንጀራ መሸጥ ብቻ ነዉ

  • @hadiatube
    @hadiatube 2 года назад

    ቤተሰብ እንሁን ደምሩኝ ውዶች

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 2 года назад

      እሺ አንቺም ደምሪኝ እዳትረሺሺሺሺ👍👍👍