"እኔ ጌታቸው በስልጣን ኖርኩኝ አልኖርኩ ትግራይ ለውጥ ትፈልጋለች"።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 40

  • @malkabeksissa5083
    @malkabeksissa5083 День назад +12

    ጀግናዉ በርታልን ከአምቦ ጉደር ነኝ።

  • @Wahgwan-s1q
    @Wahgwan-s1q День назад +8

    ወዲ ሻምበል የጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ክብር አባል ሰላምህ ይብዛ ❤

  • @samsonassefa8298
    @samsonassefa8298 9 часов назад

    ጌቾ በዚህ መልክ እውነቱን መናገሩ በጣም የሚያስመሰግነው ነው ምክንያቱም ሰው ከስህተቱ ተምሮ ለሁላችንም ያለምንም ጥላቻ ተቻችለን መኖር አማራጭ የለንም። Thank you soloda media! ❤❤❤❤

  • @fikreslassamitiku4661
    @fikreslassamitiku4661 День назад +5

    ወዲ ሻንበል እንኳን በሰላም መጣህ ተባረክልን 💚💛❤💚💛❤💚💛
    እንኳን ደስአለህ ለፍዲሬል መከላከያ ሰራዊት የክብር አባልነት ሽልማት በርታልን የኛ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birhanualemu2995
    @birhanualemu2995 14 часов назад

    well come SOLODA media we are proud of you.

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk День назад

    Thank you shambal for you scarfired for Ethiopian people
    And still now your mind is Birlint and you thinking good about Ethiopian unity and freedom!!!!

  • @kederkedeer2632
    @kederkedeer2632 18 часов назад

    ወንድማችን ወዴ ሻምበል እንኳን በሰላም መጣህ ።

  • @malkabeksissa5083
    @malkabeksissa5083 День назад +4

    ሠላም ሠላም ሠላም ።።117 በቀን 2017

  • @BekeleKifle-l7j
    @BekeleKifle-l7j 19 часов назад

    Wel come eedi shambel. Love you

  • @SenaitJira
    @SenaitJira День назад +3

    በላይ መንገሻ

  • @HryakoseTheodros
    @HryakoseTheodros День назад

    በኔ እምነት ወዲ ሻምበል በሀገሩ ሠራዊት ላይ ባይተዋር መሆን የለበትም ....ለማን ይተዋል ሀገሩ እኮ ነው....እንደናንተ ያለ መሳተፉ ......ያሉ ችግሮች እንኳ ቢኖሩ ኢትዮጵያን በሚጠቅም መልኩ እንዲፈታ አስተዋጽኦ ያረጋልና በርታ

  • @yidnekachewteka5069
    @yidnekachewteka5069 23 часа назад

    በላይ መንገሻ ነው።

  • @BekeleKifle-l7j
    @BekeleKifle-l7j 19 часов назад

    Best man

  • @malkabeksissa5083
    @malkabeksissa5083 День назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 День назад +4

    ሰላም ሰላም ወዲ ሻምበል ።

  • @getachewer100
    @getachewer100 День назад +3

    በርታልን:

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet День назад

    ክብር ሁሌም ለጀግናው መከላከያችን ትናንት ዛሬ ነገም በእናንተ ታፍራ ተከብራና ፀንታ ትኖራለች እንኳን ለ117ኛዉ ቀን አደረሳችሁ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @DejeneKumsa-e1s
    @DejeneKumsa-e1s День назад +1

    በርታ ተባረክ

  • @norynory9442
    @norynory9442 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YohannesBezabeh-y7i
    @YohannesBezabeh-y7i День назад

    ድምፅህ በጣም ጨምሮአል!!!

  • @ismaelhabib7035
    @ismaelhabib7035 День назад

    Lomé tgba❤❤❤

  • @endalekumsa
    @endalekumsa День назад

    ወዲ ሻምበል በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ላይ እየደረሰ ያለዉ ዉግዘት ቀላል ባይሆንም በጀግኖቹ መሥዋዕትነት ኢትዮጵያ ትቀጥላለች

  • @nagashyihune4118
    @nagashyihune4118 19 часов назад

    ጌታቸው ቃለ ምልሰ ሲደርግ ኢትዬጲያ የሚለወን አለጠራም ትግራ ብቻ ነው ዘርኛ መሆና ባንዳ መሆናቸውን ማወቅ አለብን ሰለዚህ ወያኔ ካልፉ ኢትዮጵያ ሰላም የለትም

  • @Black-2024
    @Black-2024 День назад +1

    #ወዲ_ሻምበል▪️▫️በቅርቡ ስለዓድዋ ጦርነት ያነበብኩት መፅሀፍ ላይ ምን ይላል መሰለህ "ጣሊያኖች ሮም ላይ ስለዓድዋው ሽንፈታቸው ግምገማ አድርገው ነበር ይላል። ለሽንፈታቸውም ዋነኛ ምክንያት ያሉዋቸው ሁለት ነገሮች (1) በወቅቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ከንጉሱ ጎን በመቆም ያሳየው አንድነትና (2) የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ናቸው ይላል። እናም ዝም ብዬ የወያኔንና የአባ ሰረቀን ስራ ሳይ ምናልባት የእነዛ የጣሊያን የልጅ ልጆች ዛሬም ድረስ የእነዛን አያቶቻቸውን ቂም በቀል ያውም በትግራይ(ዓድዋ) ሊወጡብን ይፈልጉ ይሆን ወይ እላለሁ !!!

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 День назад

    I love your news🙏🏾❤️🇪🇹

  • @HryakoseTheodros
    @HryakoseTheodros День назад

    Welcome back

  • @rshanzeray2253
    @rshanzeray2253 День назад +1

    Belay

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 23 часа назад

    Yes Man. Now we restore we lift up Tigray,,We know our Natual Gass oots.the WEST Superpowers Support us in Economic funds,our World Superpowers Release fund for us in direct or in certain loan.we must intrisically in serious consistent follow up we must place in various concrtete projects we induce,restore in Tigray.Tigray will flourish.We have energetic,exhaustive inheent persons,in Economic resources,the WEST SUPERPOWERS,OUR WORLD SUPERPOWERS ALLOW FOR US.BUT OUR DIASPORA GROUPS,OUR PROFOUND DIPLOMATIC PERSONS MUST PLAY GREAT ROLE.Thank You

  • @niqamedia
    @niqamedia День назад

    Wibshit taye

  • @SenaitJira
    @SenaitJira День назад +1

    ሰላም

  • @Tesnim-c6x
    @Tesnim-c6x День назад

    ወዲ ሻምበል እንኳን ሰላም መጣህ ልክ እንደ ሶፊያ አፅባሃ ሁሉ የሚወደድ ኢትዮጵያዊ ጀጋኣኑ የሚል የበላይ ዘፈን አሰማንስኪ??

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 День назад

    What about
    " Hermela- Aregawi "
    ❤🎉❤🎉❤

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 16 часов назад

    Getachew and D/Tsion's fight is a tactical drama created in the face of the Ethiopian people by TPLF to divert the war crimes they committed on Ethiopian people and the treason against the Ethiopian Defense Forces. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @MulalemShimelash-px9rv
    @MulalemShimelash-px9rv День назад

    Getacho eko yetemare new enesu eko mehayemoch be tegeza ytemert masreja yemeyachebreberu ewunetun lemenager debrtseyon monjereno bekat ewuket yelachewum

  • @WakoAman
    @WakoAman День назад

    What's going on in Tigrai Region . Who can share me info ? If there's something in a Tigrai especially, A case of interim President Getachew!

  • @mekdem6042
    @mekdem6042 День назад +1

    ኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ የላትም ያለዉ በዘር የተደራጀ ገዳይ ስብስብ ነዉ። ወዲ ሻበል የኢትዮጵያ መከላከያ የቀድሞ ሰራዊት በደርግ ጊዜ የነበረዉ ነዉ የአገር ፍቅር የነበረዉ የአሁኑ ግን ዘረኛ

    • @AbubekerMohammed-yw2pd
      @AbubekerMohammed-yw2pd День назад

      This idea was at the time of Woyane, but currently existing soldiers are not based on the racial politics. Even the combination could be observed.

  • @juzekmato
    @juzekmato День назад +1

    ❤❤❤❤