#ዋዉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 71

  • @seidendris706
    @seidendris706  Год назад +3

    የተመረጡ የወሎ ባህላዉይ አዝማሬወች ስብስብ እኛጋታገኛላችሁ❤

  • @rabitube7432
    @rabitube7432 2 года назад +5

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱልልህ ወበርካትሁ እንኳን ደህና መጣህ ወንድምየው ሰላም ለደጉ ህዝባችን ሰላም ለሀገራችን ደጉ ህዝቤ ሆይ በቃ ይበልህ 😥የኔ ህዝብ የኔ የዋህ ትዝታየ የኔ. ገጠር የኔ ወሎ ትዝታየዋ

    • @seidendris706
      @seidendris706  2 года назад +2

      ዋሌኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኮን ደህና ቆየሽኝ እህቴዋ አሚን አሚን አችንም ባለሽበት ቦታ አላህ ይጠብቅሽ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @RahmaR-cq4cg
    @RahmaR-cq4cg 19 дней назад

    አሰላም ዋለኩም ወራህመቱላሀ ወበረካቱ በርታልኝ

    • @seidendris706
      @seidendris706  19 дней назад

      ዋሌኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሺ አመሰግናለሁ

  • @TigistuBelete-u2s
    @TigistuBelete-u2s 19 дней назад

    ዋው ደስ ይላል ቀጥልበት ወንድሜ

    • @seidendris706
      @seidendris706  19 дней назад

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏👈

  • @Mengsha-u1t
    @Mengsha-u1t 10 месяцев назад

    ፈታዋ ምግስቴ የኔ አመለ ሸጋ እድሜ ይስጥህ እና ደግመን እንገናኝ!!❤

  • @እሙየሠማቱወዳጃ
    @እሙየሠማቱወዳጃ 2 года назад

    ሠላምህ ይብዛ ወንድሜ. ደስ ይላል የሀገሬ. የወሎ ገራገሩ ታሪክ በረታልን ብዙ እንጠብቃለን

    • @seidendris706
      @seidendris706  2 года назад +1

      አመሰግናለሁ እሺ እኔም ጥሩ ጥሩ ነገር እየሰራሁ እመጣለሁ እህቴዋ በድጋሚ አመሰግናለሁ አችንም ባለሽበት ቦታ ሰላምሽ ይብዛልሽ እሺ

  • @gaga-pf4de
    @gaga-pf4de Год назад

    አቢት ትዝታ አዙሮ አዙሮ መለሰኝ❤

  • @NurNur-x1p
    @NurNur-x1p 2 месяца назад

    እህየሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይ ሞት ስንቱን ወሰደብን

  • @MamaMesfin
    @MamaMesfin Месяц назад

    Wow ,light

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 Год назад

    💖💚💚💚💚💚💖 ዋውውው ሰላም ቆንጆ ቁንጂና ቤት 🙏🙏🙏

  • @ObseDinu
    @ObseDinu 23 дня назад

    Wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow my name ታዱ ነኝ

  • @kmem96
    @kmem96 2 года назад

    አሰላም አለይኩም እረህመቱላሂ ወባረከቱው ውድ የሀገሬ ልጆች እደናችሁ ሰላም ናችሁልኝ ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ውዶች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወሎየፍቅር ሀገሬነው ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር🇪🇹🇪🇹🌹

  • @መካነሰላምዩቱብ
    @መካነሰላምዩቱብ 2 месяца назад

    አሰለም አሊይኩም ወራህመቱላሂ❤❤❤❤

  • @ኡሙዩስራ-ወ3ዸ
    @ኡሙዩስራ-ወ3ዸ 2 года назад

    ውብ የሀገሬ ህዝብ በረቺ እህት

  • @Nesii-y9z
    @Nesii-y9z Месяц назад

    አይ አገሬ ኡፍፍ

    • @seidendris706
      @seidendris706  Месяц назад

      አብሽር አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን

  • @toybatube
    @toybatube 2 года назад +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን ሠላማችሁ ብዝዝት ይበል አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ሠላም ፍቅር ለሀገራችን🌹🌹ፈታዉ ምግስቴ ወላሂ ሰደዉ🥺🥺

    • @seidendris706
      @seidendris706  2 года назад +1

      ዋሌኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጦይብሽየ እደትነሽልኝ አሚን አሚን ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴዋ

  • @sositkile7445
    @sositkile7445 2 года назад

    ሰላም ሰላም የተከበራችሁ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ በዝት ይበልልኝ ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላምያርግልን ቤተሰቦቻችንን ካልታሰበ አደጋ ይጠብቅልን በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በርታ ወድሜ ጥሩ ቆይታ ነበረ

    • @seidendris706
      @seidendris706  2 года назад +1

      አመሰግናለሁ አሚን አሚን አችንም ባለሽበት ቦታ ሰላምሽ ይብዛልሽ እህቴዋ

  • @MejenTube
    @MejenTube 10 месяцев назад

    ጥሩ ነው ወዲማችን ሰይዱ በርታ

    • @seidendris706
      @seidendris706  9 месяцев назад

      ሰላም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ እሺ አመሠግናለሁ

  • @SskJ-xt4ds
    @SskJ-xt4ds 7 месяцев назад

    የአህመድ አብራሀ ሠርግ ነበረ የተዘፈነው አይ ጊዜ ኡፍ

  • @goitomabraha2317
    @goitomabraha2317 Год назад

    አንዳንድ ግዜንማ.....

  • @seadaሰአዳTubeአባሰል
    @seadaሰአዳTubeአባሰል 10 месяцев назад

    እሰላማሊኩም እራህመቱላሂ እኮን ደህና መጣህ ወድም ጥሩ ቆይታነዉ በርታ ደምረኝ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @seidendris706
      @seidendris706  10 месяцев назад +1

      ዋሌኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ደህናነኝ ቴኬዉ
      ኢሻአላህ ነገ ሰብ አረግሻለሁ

  • @nefisatube2Y
    @nefisatube2Y Год назад

    እኔምብያ ለሁ ፈታውምንግስቴ ተጫውተንው ነበር. ዱባለሙላት ጋር እና ሊሰይጋር

  • @GreatMinds-ip5pm
    @GreatMinds-ip5pm Месяц назад

    Wow

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Год назад

    ከጊራናበላይ፡ሥሙነውጎራርባ፡ልኪንአገኝሁኝ፡ወላዲዘሩይርባ፡በልልኝ፡አቦ

    • @seidendris706
      @seidendris706  Год назад +1

      ሰላም እደትነሽ ያገሪ የወዜዋ አመሰግናለሁ ቴኬዉ

  • @MelakuTamirat-c8x
    @MelakuTamirat-c8x Год назад

    በጣም የሚጋነን አይደለም

  • @ነፍጠኛዉአማራ-ነ1ደ
    @ነፍጠኛዉአማራ-ነ1ደ 2 года назад

    ፈንታዉ ምርጥ ሰው

    • @seidendris706
      @seidendris706  2 года назад

      አመሰግናለሁ ያገርሰዉ

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    ደዱ ባላገሩ ❤❤❤❤

  • @mersa12
    @mersa12 2 года назад

    አሠለማልኩም ወረህመቱሊላህ ወበረከቱ እንኮንደህናመጣህ

    • @seidendris706
      @seidendris706  2 года назад +1

      ዋሌኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መርሳየ እኮን ደህናቆየሽኝ

  • @ቃልአብልኮሚዲያ
    @ቃልአብልኮሚዲያ 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፍቅር እና አንድነት መተሳሰብ ላገራችን ✅🇪🇹አብዝቸ ተመኘሁ ፍትህ ፍትህ በአንድነት እንጠይቅ በግፍ ለሚገደሉት እህት ወንድሞቻችን በወለጋ ምድር።🇪🇹 እምየ አገሬ አላህ ይጠብቅሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰

    • @seidendris706
      @seidendris706  2 года назад +1

      አሚን አሚን ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ እሺ አችንም ባለሽበት ቦታ ሰላምሽ ይብዛልሽ

  • @mersa12
    @mersa12 2 года назад

    ሸገሸጋናቸዉ ዋው

  • @foziya9836
    @foziya9836 2 года назад

    አህለን

  • @seidendris706
    @seidendris706  Год назад

    @seide Endris I'm going to eat my meal instead of the amazing and amazing Wolo song.

    • @rabia6064
      @rabia6064 Год назад

      ተውተውአዝማሪው በጥፊ የተመታ ደረሳ የለም😆

    • @rabia6064
      @rabia6064 Год назад

      ተውተው አዝማሪው ቄሱን በጥፊ አስመታሀቸው ተስተካከሉ

  • @gorarbatube1361
    @gorarbatube1361 2 года назад

    አይትዝታ፡የማዘሎውነገር፡፡ካራሊእደምነው፡ከጊራናበላይ፡ስሙነውጐራርባ፡ተርበተበትኩልሽ፡ድምፅሽንብሰማ፡፡ብለህበል

    • @seidendris706
      @seidendris706  2 года назад +1

      ክክክክክ ሰላም ሰላም እህቴዋ እኮን ደህናመጣሽ ወድም ከሆክ እኮን ደህናመጣህ ይመስለኛል ሴት መሰልሽኝ ባዛላይ ያገሪልጅ አመሰግናለሁ እዉነትነዉ ያርበተብታል ለማንኛዉም ነገ እቢትሽ ጎራ እላለሁ

  • @jamila4395
    @jamila4395 Год назад +1

    ፈንታው መግስቴ አይ ትዝታ

    • @seidendris706
      @seidendris706  Год назад

      👍👍🙏🙏💗🌹⭐️☪️👈

  • @AhmedNuru123Google
    @AhmedNuru123Google 4 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AHMEDMOHAMED-qg8or
    @AHMEDMOHAMED-qg8or Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @jamila4395
    @jamila4395 Год назад

    ቤተሰብ አርጊለሁ ያገር ልጂ አንተም መልስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💞

    • @seidendris706
      @seidendris706  Год назад +1

      ሰላም ሰላም ባለሽበት ቦታ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ አመሰግናለሁ ነገ ኢሻአላህ እመልሳለሁ እሺ

  • @jannajanna6481
    @jannajanna6481 2 года назад

    😍😍😍😍

  • @Fafi26
    @Fafi26 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እስኪ ኑ እንደማመር

    • @NurNur-x1p
      @NurNur-x1p 2 месяца назад

      ነይልኝ እሽ

  • @AHMEDMOHAMED-qg8or
    @AHMEDMOHAMED-qg8or Год назад

    ❤❤❤❤

  • @MasaratJjjj
    @MasaratJjjj 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤